Get Mystery Box with random crypto!

ቀለማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የሰርጥ አድራሻ: @qelemaat
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.43K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ሀገርኛ ቀለም ያላቸው ስነ ልቦናዊ ረጢብ ስንቆች፣ ከህይወት ሰበዝ የተመዘዙ ጎምቱ ልምዶች፣ በአስተውሎት የጎለመሱ ሰብዓዊ ሃሳቦች፣ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች እንዲሁም ስነ ልቦናዊ ምክክሮች በድምፅ እና በጹሑፍ ወደ እናንተ የሚቀርቡበት የእናንተው ቀለመ-ብዙ ቻናል ነው !
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2023-02-17 10:12:09 CAREER DEVELOPMENT TRAINING

SESSION 1 : Career Identity Formation

አንድ ሰው ሙያው ላይ መሰረት ባደረገ የማንነት ፍለጋው ላይ ደርሷል የሚባለው መች ነው?


ሰው ሙያውን ከመምረጡ በፊት ከማንነት ፍላጋው ጋር በተያያዘ ምን ይወስን!

እዚህ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች ከሌላው በተሻለ መልኩ ለስኬት ቅርብ ናቸው!


ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
6.4K viewsቻLu, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 10:05:57 CAREER DEVELOPMENT TRAINING

SESSION 1 : Career Identity Formation

ሳይኮሎጂ በሙያችን ላይ መሰረት ባደረገ የማንነት ፍለጋ ምን ይላል!

ምንም መሆን አልፈልግም ፣ የመፈለግ አዝማሚያው የለኝም! ኖርማል ነው?

አንድ ቀን እንኳን ደም ለግሶ የማያውቅ ሰው ዶክተር መሆን እፈልጋለሁ ቢል ይቻል ይሆን? በቤተሰቦቻቸው ሙያቸው የተመረጠላቸው ወጣቶች መጨረሻቸው ምን ይሆን?

ሙያዬን ለመምረጥ ተቸግሬአለሁ ፣ አንዳንዴ እዚህ አንዳንዴ እዛ ነኝ ፣ ብዙ ሙያ ውስጥ መግባት ያምረኛል! ይህ ጤናማ ነው?

ቻLu | Robel | Gech - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
5.7K viewsቻLu, 07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 09:52:00
ይህን ታምናላችሁ ?  ሃገራችን ላይ ካሉ ወጣቶች ቁጥር ወደ 30 ሚልዮን የሚጠጉት ስራ አጥ ናቸው! ለምን ሰዎች ስራ አጥ ይሆናሉ? ለምንድነው ሰዎች  በሚወዱት ሙያ ውስጥ የማይኖሩት?

''ዶክተር መሆን የሚያኮራ ሞያ ነው ተብዬ ስላደኩኝ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ዶክተር መሆን እፈልግ ነበር! '' ቻLu

አንዳንዶቻችን ሙያችንን ስለመምረጥ እያሰብን ነው ፣ አንዳንዶቻችን በመረጥነው ሙያ ላይ ገና ካሁኑ እየዛልን ነው! ሌሎቻችን ሞያችንን ስለመቀየር እያሰብን ነው! የተቀረነው ሙያችንን ስለማሳደግ እየተጋን ነው!

''የህይወት ትርጉሙ እራሱ የህይወትን ትርጉም መፈለግ ላይ ነው!'' ጌች

ሙያን ከማሳደግ በስተጀርባ ያለው ሳይኮሎጂ

በእጩ የስነ ልቦና ባለሞያዎች የተዘጋጀ ነፃ ስልጠና ለወጣቶቾ!

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us @qelemaat |  @qelemaat
5.1K viewsቻLu, 06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 22:17:58 ቀሰም አካዳሚ የእድገት ሽግግር አደረገች? ለምን?

ቻLu ለቀሰም ቤተሰቦች ምስጋና ፣ ለምስጋናው እጅ መንሻም ቀለማትን ከጓደኞቹ ጋር ለናንተው ለውድ ቤተሰቦቹ እንሆ እያላችሁ ነው!

በቃ ቀሰም አካዳሚ ቀረ ? እንደ ድሮ የሚጠቅም መረጃ ወይ ደግሞ ስነ ልቦናዊ ሃሳቦች አናገኝም ማለት ነው?

አይ አይ በጭራሽ ቀለማት የመጣው የቀሰምን ስራ ለመሸፈን ሳይሆን ከዛን በላይ ለማጉላት ነው!

ሶስቱ እጩ ሳይኮሎጂስቶች ስለ ሙያ ፣ ኑሮን ስለማሻሻል ፣ አቅምን ስለማሳድግ በቀጣይ ገና ብዙ የሚያወሩት ነገር አለ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

https://t.me/+Sz-_NW8EDrc0NTk0
6.4K viewsቻLu, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ