Get Mystery Box with random crypto!

ቀለማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የሰርጥ አድራሻ: @qelemaat
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.43K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ሀገርኛ ቀለም ያላቸው ስነ ልቦናዊ ረጢብ ስንቆች፣ ከህይወት ሰበዝ የተመዘዙ ጎምቱ ልምዶች፣ በአስተውሎት የጎለመሱ ሰብዓዊ ሃሳቦች፣ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች እንዲሁም ስነ ልቦናዊ ምክክሮች በድምፅ እና በጹሑፍ ወደ እናንተ የሚቀርቡበት የእናንተው ቀለመ-ብዙ ቻናል ነው !
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-10 18:01:10 ራስን ማወቅ/ Self Awareness/Discovery _ Part -1
የምንፈልገው ነገር አጥተን ከሆነ መፈለግ ያለብን ራሳችንን ነው ማለት ነው

ሁላችንም አሁን ላይ ያለንና ገና የሚኖረን:
Educational qualifications
Quality of life
Career/Vocational choice,
Friendship and Relationship style ስለ ራሳችን ባለን መረዳት (in-depth perception) እና Self image የተወሰነና የተመረጠ እንዲሁም የሚወሰን ነው።

ለምንድነው ነው ራስን ስለማወቅ ተደጋግሞ የምንሰማውና የሚነገረን “ሁሉም ነገር የሚጀምረው ራስን ከማወቅ ስለሆነ ነው!"
እንዴት ነው ራሳችንን ማወቅ የምንችለው

ቻLu lGech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
2.8K viewsቻLu, 15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 06:59:58 የሲግማ ደምብ - 6 - የምትወስደው እርምጃ አምክኒዮ ላይ መሰረት ያረገ ነው!

አልፋ
ወንድ ይህ ባረግ ሰው ይወደኛል ወይስ አይወደኝም ብሎ ውሳኔዎችን ይወስናል ፣ ጋማ ወንድ ደግሞ ሁሉንም ነገር መሞከር ስለሚያስደስተው ያለ አመክኒዮ ይወስናል! A jack of everything means a master of nothing !ይሉሃል ይሄ ነው ፣ በቃ ጓደኞቹ ሲያረጉ ያየውን ነገር በሙሉ መሞከር ደስ ይለዋል! ቤታ ወንድ ደግሞ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነትን እና ተቀባይነትን ለማግኘት የማያምንበት ነገር ሁሉ እሺ ብሎ ይቀበላል፣ ሲግማ ወንድ ግን ከነኚ ሁሉ ልዩ ነው ፣ ይህን ነገር ለማረግ ትክክለኛ ጊዜው አሁን ይሆን? ይህን ውሳኔ ከምወስን ይልቅ ሌላ የተሻለ ውሳኔ ቢኖርስ ? ጊዜዬን ለዚህ ነገር ማዋሌ ግን ትክክል ነው ? ለምንስ ይሄንን መወሰን አስፈለገኝ ብሎ ይጠይቃል ? ሰዎች ስላረጉ ብቻ የሆነን ነገር ማረግ አይፈልግም ፣ ህይወቱ በአምክኒዮ እና በምክንያት የተቃኘ ስለሆነ ከማህበረሰቡ አይምሮ በላይ ነው!

| ቻLu የ Psychology እና Leadership ተማሪ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us @qelemaat | @qelemaat
1.1K viewsቻLu, 03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 12:47:23
መልካም ዜና ለተማሪዎች

በጣልያን ሃገር ትምህቶን ይማሩ !!!

ጣልያን ሙሉ ወጪ( Full Scholarship) ተሸፍኖ ይማሩ

በዚህ ቻናል ላይ ይጎበኙን

https://t.me/+f1BRMl9qxWYxYjdk

ለበለጠ መረጃ ቦታችንን ይጠቀሙ

@rasbitwededchatbot

አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ

0944442700 / 0944446400

ለፈጠነ ምላሽ

@Rasbitwededservices
@rasbitwededchatbot
1.5K viewsቻLu, 09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 10:40:17 ምርጥ ምርጥ የተባሉ telegram channel

የኢትዮጵያ ትልቁ ዩንቨርስቲ
የኢትዮጵያ ትልቁ ዩንቨርስቲ


ቀለሜ ለተማሪዎች
ቀለሜ ለተማሪዎች


Top students
Top students


A+ አካዳሚ
A+ አካዳሚ


ኢትዮጵያ education
ኢትዮጵያ education


ቀለማት psychology
ቀለማት psychology


ትምህርት news ትኩስ መረጃ
ትምህርት news ትኩስ መረጃ


ትምህርት of education
ትምህርት of education


Freshman exam
Freshman exam


ለሁሉም ተማሪዎች የሚሆን ገራሚ የሆነ channel 9-ዩንቨርስቲ
ለሁሉም ተማሪዎች የሚሆን ገራሚ የሆነ channel 9-ዩንቨርስቲ


የድሮ መፅሐፍ ለሚፈልግ
የድሮ መፅሐፍ ለሚፈልግ
1.5K viewsLij ãbďisă, 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 07:01:38 የሲግማ ደምብ - 5 - ረብ የሌለው ነገር ከሰዎች ጋር ማውራት ያስጠላሃል!

ከሰው ጋር ስትኖር ማህበራዊ ህይወት ያስፈልጋል! ሲግማ ወንድ ደግሞ ይህንን በደምብ ያምናል! ብቻውን መሆን የሚፈልገው አይናፋር ሆኖ አደለም ፣ ከሰዎች ጋር መሆን አቅሙን ስለሚያሟጥጥበት ነው! ሲግማ ወንድ የፓስታ ምግብ እንዴት እንደሚጣፍጥ ፣ ወይም ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት ምንያክል አስከፊ እንደሆነ ፣ ወይ ደግሞ አርቲስቷ ላይ የተጋለጠው ቅሌት የሚሉ ነገሮችን ማውራት አይፈልግም ፣ እነኚ ነገሮች ለሱ ረቡ የለሽ ናቸው! ፍቅረኛሽ ሲግማ ወንድ ከሆነ ራስ ላይ ስለመስራት ፣ ስለ ለውጥ አውሪው ያኔ አንደበቱ ይከፈታል! ሲግማ ወንድ ከሆንክ እያንዳንዱ የምታረገውን ነገር ለሰዎች ለማስረዳት አትሞክር - ከስኬትህ ይልቅ ውድቀትን ነው አግዝፈው ሊያሳዩህ የሚሞክሩት ፣ከትግልህ ጋር ለመጋፈጥ ስትሞክር ተያይዞ የሚመጣውን ማንኛውም ነገር ለመቀበል ዝግጁ እንደሆንክ አያውቁም! ለሁሉም ሰው እንዲረዳህ አትጣር ፣ ጊዜው ከረፈድ በኋላ ሁሉም ነገር ይገባቸዋል!


| ቻLu የ Psychology እና Leadership ተማሪ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us @qelemaat | @qelemaat
86 viewsቻLu, 04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 06:01:47 ለውጥ እፈልጋለሁ፤ ብዙ ህልም አለኝ፤ አቅዳለሁ ነገር ግን ምንም ጠብ የሚል ለውጥ ህይወቴ ላይ እያመጣሁ አይደለም። ለምን
Breaking old habits and forming the new one(Habit)

በአሮጌው አስተሳሰብ እና ልማዳችን አዳዲስ ክስተቶችን ለማስተናገድ እና ህይወትን ለመቀየር ስንሞክር ምን ይፈጠራል?

አሮጌ የአጠናን ዘዴ፣ አሮጌ የህይወት ፍልስፍና፣ የተለመደ የህይወት ዘዬ (Ordinary life) ከሆነ እየመራን ያለነው፡
አዲስ ነገር ወደ ህይወታችን አይመጣም
አዲስ ነገር ወደ ህይወታችን ቢመጣ እንኳን የመጣውን ነገር ጠብቆ ለማቆየት፣ ለመያዝ እና ለማሳደግ አንችልም

ቻLu | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
220 viewsGech, 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 22:22:19 ሁሉም ነገር ወደነበረበት ሲመለስ ፣ ኪሳችሁ ባዶ ሲሆን ፣ የምትፈልጉትን ነገር ለማድረግ ገነዘብ ስትቸገሩ የሚሰማችሁ የጭለማ ስሜት አለ ፣ የለሊት ልብሳችሁን ለብሳችሁ ቀኑን ሙሉ አልጋችሁ ውስጥ መዋል ትፈልጋላችሁ!

ምናልባት አንተ እንዲህ አይነት ነገሮች አያስጨንቁህ ይሆናል ፣ የምግብ የመጠለያ እና የልብስ ጥያቄዎችም ተመልሰውልህ አባትህ Crooz እስሲገዛልህ እየጠበክም ይሆናል!ግን አንድ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ፣ የካርድ ቸግሮህ ቤተሰቦችህን ሁሌም መጠየቅ የሚሰለችህ ጊዜ አለ ፣ ያማረህን አትበላም ፣ የሚያምርብህን ሳትለብስ ስትቀር የሚሰማህ አንድ ደስ የማይል ስሜት አለ ፣ ከጓደኞችህ የማነስ ስሜት ፣ መሳቀቅ ያለው ስሜት!ያንን ነው ሁላችንም እየተጋፈጥን ያለነው፣ በሚገርም መልኩ ይህ ስሜት ነው ፣ ወተን ስራ እንደንፈልግ ፣ እንድንፈጥር እና ይበልጥ እንድንለፋ የሚያረገን!

ስራ ከየት አገኛለሁ ፣ ማን ይቀጥረኛል ፣ ምን ልስራ ?የሚሉ ጥያቄዎች የሚመላለሱባችሁ ከሆነ ፣ለዚህ መልስ  ከናንተ በላይ ማንም አይነግራችሁም? በካፌ ምግብ ጨጓራችሁ ሲንቦገቦግ ፣ የሆነ ነገር ማረግ ፈልጋችሁ እጃችሁ ሲያጥር ፣ ያኔ ስራ ለመስራት ትሄዳላችሁ!ያኔ ችሎታዬን እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር ችላለሁ የሚለውን አይምሯችሁ ይሐልስላችሗል!

| ቻLu የ Psychology እና Leadership ተማሪ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
929 viewsቻLu, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 07:38:54 ምርጥ ምርጥ የተባሉ telegram channel

የኢትዮጵያ ትልቁ ዩንቨርስቲ
የኢትዮጵያ ትልቁ ዩንቨርስቲ


ቀለሜ ለተማሪዎች
ቀለሜ ለተማሪዎች


Top students
Top students


A+ አካዳሚ
A+ አካዳሚ


ኢትዮጵያ education
ኢትዮጵያ education


ቀለማት psychology
ቀለማት psychology


ትምህርት news ትኩስ መረጃ
ትምህርት news ትኩስ መረጃ


ትምህርት of education
ትምህርት of education


Freshman exam
Freshman exam


ለሁሉም ተማሪዎች የሚሆን ገራሚ የሆነ channel 9-ዩንቨርስቲ
ለሁሉም ተማሪዎች የሚሆን ገራሚ የሆነ channel 9-ዩንቨርስቲ


የድሮ መፅሐፍ ለሚፈልግ
የድሮ መፅሐፍ ለሚፈልግ
744 viewsLij ãbďisă, 04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 06:59:58 የሲግማ ደምብ - 4 -ራስህ ላይ ስራ

ዴልታ ወንድ በህይወቱ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው ፣ ራሱ ላይ መስራት አይፈልግም ፣ ጉደኞቹ የሚያወቁት በተሰጠው ህይወት በማማረሩ ነው ፣ ጋማ ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ ሁል ጊዜ ልክ ነኝ ፣ እኔ ከማረገው ነገር አንዱም ስህተት የሆነ የለም እነሱ የሚያረጉት ተራ እና ቀላል ነገር ነው ፣ የኔ ደግሞ እጅግ የመጠቀ ነው ብሎ ያስባል፣ ሲግማ ወንድ ጋር ስንመጣ ግን ከዚህ የተለየ ነው ፣ ጥንካሬውን እና ድክመቱን ለይቶ ያውቃል ፣ ሰዎች ድክመቱን ሲነግሩት በአትኩሮት ሰምቶ ያሻሽላል ፣ ሰዎች ላይ ከማሳበብ ይልቅ የኔ ጥፋት ይሆን እንዴ ብሎ ራሱን ይመረምራል ፣ ማንበብ ልማዱ ነው ፣ ለመጠየቅ አይሰንፍም ፣ አዋቂ መስሎ መታየት አይፈልግም ፣ ይህ አመሉ ያልገባቸው ሰዎች እንደ ጅል ይቆጥሩታል ፣ በስነልቦናው ሳይንስ The transforming Foolish( Peterson 2020) ተብሎ ይጠራል ፣ ጅል እየመሰለ ራሱን የሚያሻሽል ብልጥ ሰው ማለት ነው።

| ቻLu የ Psychology እና Leadership ተማሪ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us @qelemaat | @qelemaat
871 viewsቻLu, 03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 19:58:08
የቻLu Journal | ከህይወት የገባኝ እና የተረዳኋቸው እውነታዎች

ሰነፍ ተማሪ ሆኜ አቃለሁ ፣ ሰቃይም ሆኜ አቃለሁ! ለህልሜ ብዬ በቀን 4 ሰዓት ብቻ እተኛ ነበር ፣ ቀኑን ሙሉ ተጋድሜ ም አውቃለሁ! ጨዋ ወንድ ሆኜ አውቃለሁ ፣ ሴቶችን አባርሬም አውቃለሁ! ስራ ፈጥሬ አውቃለሁ ፣ ተቀጥሬም አውቃለሁ! Rapper ነበርኩኝ ፣ Web Developerም ነበርኩኝ ፣Social Media Personality ነበርኩ! ቤተሰቦቼን ወድጄ አውቃለሁ ፣ ጠልቻቸውም አውቃለሁ ፣ ድብርት ውስጥ ገብቼ አውቃለሁ ፣ ሰላም ተሰምቶኝም ያውቃል!በዚህ ሁሉ ህይወት ውስጥ ግን አንድ ነገር አለ ፦

ከህይወት የምንምማራቸው ትምህርቶች! ከሌሎች ሰዎች በልጣለሁ ብዬ አላስብም ፣ የኔ ተሞክሮ ግን ለውጥ ማምጣት እንደሚችል አመናለሁ! እግዚአብሔር ይመስገን የሁለት degree ፕሮግራም ተማሪ ባለ ስራ እና በጣም ብዙ የተመሰቃቀለ ህይወት አለኝ!ከሌሎች ሰዎች ልምድ እና እውቀት የመስረቅ ችሎታ አለኝ ፣ የኔንም ማካፈል ደስ ይለኛል! በዚህኛው የቀለማት ንዑስ ፕሮጀክት ፣ 21 ዓመት ሙሉ ለመረዳት እድሜዬን የፈጁብኝ ነገሮች እናወራለን ፣ ያ ማለት እናንተ እነኚህን ነገሮች ለመረዳት ብዙ ዕድሜ ማባከን አይጠበቅባችሁም ማለት ነው!

ዛሬ ማታ በቀለማት ፦

የቻLu Journal ፩ : ገንዘብ ለማግኘት በደግሪ መመረቅ አይጠብቅብህም

ከዚህ መልዕክት በኋላ ገንዘብ ለማበልፀግ የሚያስፈልግነን መሰረታዊ ነገር ምን እንደሆነ ይገባናል!እስኪለቀቅ like 200 እያረጋችሁ ጠብቁን!

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
1.7K viewsቻLu, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ