Get Mystery Box with random crypto!

ሙሌ SPORT

የሰርጥ አድራሻ: @mulesport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 328.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር 251911857852

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-04-20 21:34:21
የቼልሲ ሽንፈት በዌምብሌይ ስታዲየም ቀጥሏል!

የ2019 ሊግ ዋንጫ ማን ሲቲ
2020 ኤፍኤ ዋንጫ አርሰናል
2021 ኤፍኤ ዋንጫ ሌስተር
2022 ኤፍኤ ዋንጫ ሊቨርፑል
2022 ሊግ ዋንጫ ሊቨርፑል
2024 ሊግ ዋንጫ ሊቨርፑል
2024 ኤፍኤ ዋንጫ ማን ሲቲ

SHARE @MULESPORT
12.8K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:24:28
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በአሰልጣኝነት ዘመኑ ካደረጋቸው እያንዳንዱን የኤፍኤ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተሸንፏል።

◎ 2017፡ ቼልሲ 4-2 ቶተንሃም
◎ 2018፡ ማን ዩናይትድ 2-1 ቶተንሃም
◉ 2024፡ ማን ሲቲ 1-0 ቼልሲ

የተለያየ ክለብ, ተመሳሳይ ውጤት.

SHARE @MULESPORT
13.0K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:19:50
ማንቸስተር ሲቲ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ያለፉት 29 ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም ይህም አዲስ የክለቡ ሪከርድ አስመዝግቧል።

የፍፁም ቅጣት ምት ሽንፈት አይቆጠርም

SHARE @MULESPORT
13.2K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:16:04
ማንችስተር ሲቲዎች ወደ ኤፌ ካፕ ፍፃሜ አለፉ !

ማንችስተር ሲቲዎች ቼልሲን 1ለ0 በሆነ ውጤት ወደ 2024ቱ የኤፌ ካፕ ውድድር ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል።

የአምናው ሻምፒዮኖቹ ዘንድሮም ከኮቬንትሪ እና ማንችስተር ዩናይትድ አሸናፊ ጋር ይፋለማሉ።

SHARE @MULESPORT
14.1K viewsedited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 21:14:35
የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

                    ተጠናቀቀ

         ማንችስተር ሲቲ 1-0 ቼልሲ
         በርናርዶ ሲልቫ 84'

SHARE @MULESPORT
14.0K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:06:39
የአውሮፓ ክላሲክ እየመጣ ነው !

ባየር ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ውስጥ ተደጋጋሚ ከፍተኛ ፉክክር አድርገዋል።

እነዚህ ሁለት ቡድኖች በቻምፒየንስ ሊግ 26 ጊዜ ተገናኝተዋል።

ሪያል ማድሪድ 12 አሸንፏል - 41 ጎሎችን አስቆጥሯል።

ባየር ሙኒክ 11 አሸንፏል - 39 ጎሎችን አስቆጥሯል።

3 ጨዋታ ደሞ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።

SHARE @MULESPORT
13.6K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 10:48:16
ቪኒሺየስ ጁኒየር እና ሮድሪጎ ለሪያል ማድሪድ፡-

ቪኒስየስ ጁኒየር ፦

256 ጨዋታዎች
77 ጎሎች
74 አሲስት

ሮድሪጎ ፦

209 ጨዋታዎች
54 ጎሎች
40 አሲስቶች



SHARE @MULESPORT
14.5K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 10:43:36
Here are the winners

Follow our social medias for more exciting Giveaways and opportunities to win Big

Telegram
Facebook
Instagram
TikTok

Bet on Qwickbet.com
Bet responsibly 21+
JOIN https://t.me/qwickbet
13.2K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 10:38:30
ቲዬሪ ሄንሪ፡- "ማንቸስተር ሲቲ ኳስ ቁጥጥር ብልጫ እንደነበረው አውቃለሁ ነገርግን ሪያል ማድሪድ የሚከላከሉበት መንገድ አስደናቂ ነበር።"

"መከላከል የሚባል ነገር አለ። ጥሩ በመከላከል ጨዋታውን መቆጣጠር ትችላለህ።"

"ሲቲ የተሻለ ቡድን እንደነበር አውቃለሁ ነገር ግን መከላከል የጨዋታው አካል ነው። እኔ እንደማስበው የተሻለው ቡድን ጥሩ የመከላከል አቅም ያለው ቡድን ነው።"

SHARE @MULESPORT
13.1K views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 10:15:08
በፈታ ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ!

እስከ 100,000 ብር ያሸንፉ!
አሁኑኑ ይሞክሩት

በዚህ ሊንክ
https://t.me/Fetabet_bot?start=7165707040453562368
ይቀላቀሉ!

Telegram https://t.me/fetabetting

Facebook https://www.facebook.com/OfficalFetabet/

Instagram https://www.instagram.com/fetabetbot/#

TikTok https://www.tiktok.com/@feta_bot
12.8K views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ