Get Mystery Box with random crypto!

ሙሌ SPORT

የሰርጥ አድራሻ: @mulesport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 328.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር 251911857852

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-03-14 08:16:23
በ2023 ብዙ የማስታወቂያ ገበያ ላይ የተሳተፉ የአትሌቶች ደረጃ።

1 - ሊዮኔል ሜሲ
2- ሌብሮን ጄምስ
.
.
.
16- ሌዋንዶውስኪ
.
.
26- ቡካዮ ሳካ
27- ክርስቲያኖ ሮናልዶ

"SHARE" @MULESPORT
13.3K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 07:27:01
የጃዶን ሳንቾ በአጠቃላይ የዶርትሙንድ ስታቲስቲክስ፡-

147 ጨዋታዎች
52 ጎሎች
66 አሲስቶች

አስደናቂ!

"SHARE" @MULESPORT
13.3K views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 07:20:53
ሊዮ ሜሲ እና ሉዊስ ሱዋሬዝ ለኢንተር ማያሚ በዚህ ሲዝን እስካሁን፦

5 ጨዋታዎች
9 ጎል
6 አሲስት



"SHARE" @MULESPORT
12.7K views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 19:55:05
ብዙ ሀትሪክ የሰሩ ተጫዋቾች

SHARE @MULESPORT
12.8K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 19:24:09
ዣቪ እንደገለፀው ከሆነ የፍሬንኪ ዲ ዮንግ እና ፔድሪ ጎንዛሌዝ ጉዳታቸው አስከፊ ነው።

SHARE @MULESPPRT
13.4K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 19:03:11
ፊል ፎደን አሁን ከሰፔናዊው የመሀል ሜዳ ጠቢብ ዴቪድ ሲልቫ እኩል 77 ግቦችን አስቆጥሯል።

THE BEST PLAYER IN THE EPL RIGHT NOW

SHARE @MULESPORT
13.8K viewsedited  16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 18:26:30
ኒውካስትል ዩናይትዶች ብራዚላዊውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ጆይሊንተን ኮንትራት ለማራዘም ንግግሮችን በጥሩ ሁኔታ እያካሄዱ ነው።

-TeleFootball

SHARE @MULESPORT
14.2K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 17:37:20
ፊዮረንቲናዎች የሶፊያን አምራባት ዋጋ ሊቀንስ ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል።

-Daily Mail

SHARE @MULESPORT
15.3K views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 17:07:39
የፕሪምየር ሊጉ TOP 6

SHARE @MULESPORT
15.1K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 15:29:23
ባርሴሎና ወሳኝ ተጫዋቾቹን ለረጅም ጊዜ ያጣል !

ትላንት ምሽት በላሊጋው አትሌቲክ ቢልባኦ እና ባርሴሎና ነጥብ በተጋሩበት ጨዋታ ላይ ፍራንኪ ዲይንግ እና ፔድሪ ጉዳት ማስተናገዳቸው ይታወቃል።

ፔድሪ የቀኝ እግሩ ላይ ጉዳት ሲያስተናግድ ፍሬንኪ ዴ ዮንግ ደሞ የቁርጭምጭሚት ጉዳት አስተናግዷል።

በዚህም ምክንያት ሁለቱንም ተጫዋቾች ከአንድ ወር በላይ ከሜዳ እንደሚርቁ ተገልጿል።

SHARE  @MULESPORT
16.5K views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ