Get Mystery Box with random crypto!

ሙሌ SPORT

የሰርጥ አድራሻ: @mulesport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 328.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር 251911857852

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-03-18 22:27:07
አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ሊዮኔል ሜሲ በቀኝ እግሩ ላይ በደረሰበት የሀምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት የአርጀንቲና የወዳጅነት ጨዋታዎች ያመልጡታል።

SHARE @MULESPORT
18.2K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 22:09:59
ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ፒኤስጂ አያመራም። ኢንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች በማንችስተር ዩናይትድ ቤት መቆየትን ይመርጣል።

-THE SUN

SHARE @MULESPORT
19.0K views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 21:52:48
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ በ61.8 % የማሸነፍ ንፃሬ ከድህረ ፈርጉሰን በኋላ የተሻለ ንፃሬ ያለው የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ነው።

SHARE  @MULESPORT
19.0K viewsedited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 21:45:26
ማሎ ጉስቶ ድንቅ መሻሻል

SHARE  @MULESPORT
18.4K views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 21:35:52
ፔፕ ጋርዲዮላ፡- "ከአርሰናል ጋር የፍጻሜ ጨዋታ አለን። አሁን ስለወደፊቱ ብዙ ማሰብ አልፈልግም ብሔራዊ ጨዋታዎችን አልመለከትም እና አርፋለሁ። ተመልሰን ስንመጣ ከአርሰናል ጋር ላለው ጨዋታ ለመዘጋጀት ሶስት ቀናት አሉን"

SHARE  @MULESPORT
18.5K views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 21:25:44
ባየርን ሙኒኮች የጀርመናዊውን ኮከብ ጀማል ሙሲያላ ኮንትራት ለማራዘም እየሰሩ ነው።

-Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT
18.0K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 21:11:31
ሪያል ማድሪድ የአለማችን ውድ ክለብ ነው

1) ሪያል ማድሪድ €5.6 BN

2) ማንችስተር ዩናይትድ €5.5 BN

3) ባርሴሎና €5.0 BN

4) ሊቨርፑል €4.9 BN

5) ማንችስተር ሲቲ €4.6 BN

SHARE  @MULESPORT
18.8K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 21:01:26
ሊቨርፑሎች በክረምቱ ዶን ማለንን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።

-BILD

SHARE  @MULESPORT
18.3K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 20:39:55
ጆሹዋ ኪሚች ባየር ሙኒክን በክረምት ለመልቀቅ ተዘጋጅተዋል።

- ስካይ ጀርመን:

SHARE  @MULESPORT
18.7K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 20:27:30
የሊቨርፑል ደጋፊዎች ትላንት ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በነበረው ጨዋታ ተቀጣጣይ ነገሮችን በመወርወራቸው ተከሰዋል።

SHARE @MULESPORT
18.9K viewsedited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ