Get Mystery Box with random crypto!

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በአሰልጣኝነት ዘመኑ ካደረጋቸው እያንዳንዱን የኤፍኤ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተ | ሙሌ SPORT

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በአሰልጣኝነት ዘመኑ ካደረጋቸው እያንዳንዱን የኤፍኤ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተሸንፏል።

◎ 2017፡ ቼልሲ 4-2 ቶተንሃም
◎ 2018፡ ማን ዩናይትድ 2-1 ቶተንሃም
◉ 2024፡ ማን ሲቲ 1-0 ቼልሲ

የተለያየ ክለብ, ተመሳሳይ ውጤት.

SHARE @MULESPORT