Get Mystery Box with random crypto!

የአውሮፓ ክላሲክ እየመጣ ነው ! ባየር ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ | ሙሌ SPORT

የአውሮፓ ክላሲክ እየመጣ ነው !

ባየር ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ውስጥ ተደጋጋሚ ከፍተኛ ፉክክር አድርገዋል።

እነዚህ ሁለት ቡድኖች በቻምፒየንስ ሊግ 26 ጊዜ ተገናኝተዋል።

ሪያል ማድሪድ 12 አሸንፏል - 41 ጎሎችን አስቆጥሯል።

ባየር ሙኒክ 11 አሸንፏል - 39 ጎሎችን አስቆጥሯል።

3 ጨዋታ ደሞ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።

SHARE @MULESPORT