Get Mystery Box with random crypto!

ሙሌ SPORT

የሰርጥ አድራሻ: @mulesport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 328.15K
የሰርጥ መግለጫ

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር 251911857852

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-04-18 10:00:32
የሪያል ማድሪድ የመሀል ክፍል ተጫዋች ጁድ ቤሊንግሀም በሪያል ማድሪድ መሆን እንደ ህልም እንደሆነ ተናግሯል።

የሪያል ማድሪድ ቁልፍ ተጫዋች ቤሊንግሀም በክለቡ ቤት መኖር ትልቅ ነገር መሆኑን ተናግሯል።

SHARE @MULESPORT
12.9K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 21:35:15
33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                       ተጠናቀቀ

    በርንማውዝ 2- 2 ማንችስተር ዩናይትድ
ሶላንኬ 16'      ብሩኖ 30' 65'
ክላይቨርት 35'

SHARE  @MULESPORT
15.9K viewsEphrem VN⁹, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 21:31:50 ቅጣት ምት ነው ተባለ
15.9K viewsEphrem VN⁹, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 21:30:47 ቫር እየታየ ነው
15.9K viewsEphrem VN⁹, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:10:02
4 ጨዋታዎች
18 ጎሎች

በዚህ ሳምንት በቻምፒየንስ ሊጉ ብዙ ጎሎች ተቆጥረዋል

SHARE  @MULESPORT
12.7K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 06:22:09
ኢንተር ሚላን የሴሪኣው ሻምፒዮን ለመሆን ተቃርቧል !

ትላንት ምሽት በ 31ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኣ መርሀ ግብር ከሜዳው ውጪ ዩዲኒዜን የገጠመው ኢንተር ሚላን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

በዚህም ምክንያት ኢንተር ሚላን ሊጉን ከተከታያቸው ኤሲ ሚላን በ 14 ነጥብ በመብለጥ እየመሩ ይገኛሉ።

የጣሊያን ሴሪኣ ሊጠናቀቅ 7 ጨዋታዎች ብቻ የሚቀሩ ሲሆን ኢንተር ሚላን በቀጣይ ሁለት ጨዋታዎችን የሚያሸንፋ ከሆነ የሴሪኣው ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋግጣል።

አስደናቂ ብቃት ላይ የሚገኘው ኢንተር ሚላን በ 2024 በሴሪያ ካደረጋቸው 13 ጨዋታዎች 12 አሸንፎ 1 አቻ ወጥቷል።

SHARE  @MULESPORT
16.4K views03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 06:05:35
  ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

04:00 | አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ

SHARE  @MULESPORT
15.4K views03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 06:03:23
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

በጣሊያን ሴሪኤ

ዩድንዜ 1-2 ኢንተር ሚላን

በሳውዲ ሱፐር ካፕ የግማሽ ፍፃሜ

አል ሂላል 2-1 አል ናስር

 SHARE  @MULESPORT
14.7K views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 06:02:57
☞  ሊቁ መሪጌታ  የባህል ህክምና አገልግሎት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን ባሉበት ቦታ ሆነው አገልግሎት እንሰጣለን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ፦ስ ቁ 0942420703ይደውሉልን። 1ለመፍትሄ ሀብት
2  ለህመም
3  ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6  ሚስጥር  የሚነግር
ለቀለም(ለትምህርት)
7  ለመፍትሔ ስራይ
8  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
  ሌባ የማያስነካ
9  ለበረከት
10  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
11  ለግርማ ሞገስ
12  መርበቡተ ሰለሞን
13  ለዓይነ ጥላ
16  ለሁሉ መስተፋቅር
15  ጸሎተ ዕለታት
20  ለድምፅ
ስ.ቁ 0942420703 ይደውሉ።እድሁም በቴሌግራምና በኢሞ ያናግሩን
13.8K views03:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 22:31:11
"ሪያል ማድሪድን በተከታታይ ጊዜ ማሸነፍ ቀላል አይደለም"

ስፔናዊዉ የውሀ ሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከሪያል ማድሪድ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት በጋዜጣው መግለጫ ንግግር አድርጓል።

"ጨዋታውን ለመቆጣጠር ብቻ አይደለም ወደዚህ ምንመጣው ፣ ሪያል ማድሪድን ለመጉዳት ፣ እነሱን ለመቅጣት፣ ጎል ለማግባት መሞከር አለብን። "

"የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን አንዴ ብቻ ማንሳት ለማን ሲቲ በቂ አይደለም"

"ሪያል ማድሪድን በተከታታይ ሁለት ጊዜ በተመሳሳይ መንገድ ማሸነፍ ግን ቀላል አይደለም..."

"ማድረግ ያለብን ነገር ላይ እናተኩራለን ፣ የተቀናቃኞቻችንን የጥንካሬ ነጥቦችን እንፈትሻለን እና ለእሱ እንዘጋጃለን። ግን በእግር ኳስ ጨዋታ ላይ እናተኩራለን"ሲል ጋርዲዮላ ተናግሯል።

ፔፕ ጋርዲዮላ አክሎም ስለ ጁድ ቤሊንግሃም እንዲህ ብሏል፦ "ልዩነቱን የሚያደርገው በጭንቅላቱ ውስጥ ያለው ነገር ነው ፤ እሱ አስደናቂ የውድድር ዘመን እያሳለፈ ነው ፤ በጣም ወጣት ነው ፤ ወደፊትም አስደናቂ የእግርኳስ ህይወት ይጠብቀዋል"ሲል ተናግሯል።

SHARE  @MULESPORT
17.9K views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ