Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተር ሚላን የሴሪኣው ሻምፒዮን ለመሆን ተቃርቧል ! ትላንት ምሽት በ 31ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴ | ሙሌ SPORT

ኢንተር ሚላን የሴሪኣው ሻምፒዮን ለመሆን ተቃርቧል !

ትላንት ምሽት በ 31ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኣ መርሀ ግብር ከሜዳው ውጪ ዩዲኒዜን የገጠመው ኢንተር ሚላን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

በዚህም ምክንያት ኢንተር ሚላን ሊጉን ከተከታያቸው ኤሲ ሚላን በ 14 ነጥብ በመብለጥ እየመሩ ይገኛሉ።

የጣሊያን ሴሪኣ ሊጠናቀቅ 7 ጨዋታዎች ብቻ የሚቀሩ ሲሆን ኢንተር ሚላን በቀጣይ ሁለት ጨዋታዎችን የሚያሸንፋ ከሆነ የሴሪኣው ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋግጣል።

አስደናቂ ብቃት ላይ የሚገኘው ኢንተር ሚላን በ 2024 በሴሪያ ካደረጋቸው 13 ጨዋታዎች 12 አሸንፎ 1 አቻ ወጥቷል።

SHARE  @MULESPORT