Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.16K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 236

2022-05-16 10:18:58 ፈጣሪ ወሲብን የፈጠረው ዘርን ለማስቀጠል ነበር አንዳንድ ገቢ ማሰባሰቢያ አረጉት እንጂ
14.4K viewsTεkε ℳムŊ, 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 09:08:07 ይቺ ወፈፌ እንደዛተችው ከወንድሜ ወልዳ አጎት አረገችኝ እኮ
14.1K viewsTεkε ℳムŊ, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 08:56:24
ለወዳጅ ዘመድ እና ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
+251921935862
+251911518012

ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን

#ዋጋ የጊፍት ቦክስ ጨምሮ
የብረት ማሰሪያ 400 ብር
የቆዳ ማሰሪያ 350 ብር

ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ
@Teke_Man_Promotion
14.0K viewsTεkε ℳムŊ, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 08:56:04
የ100 ብር ቅናሽ!!

ለአዳዲስ ደንበኞቻችን በመጀመሪያው የቢዩ ትዕዛዛቸው ላይ የ100 ብር ቅናሽ አድርገናል። Promo code 'beu100'ን በመጠቀም ትዕዛዝዎን በbeU delivery መተግበሪያ ይዘዙ።

100 ብር ቅናሽ ለማግኘት ትዕዛዙ ከ200 ብር በላይ መሆን ይጠበቅበታል!

አሁኑኑ ይዘዙ!!!
http://onelink.to/beudelivery16
ወይም ወደ 9533 ይደውሉ

ይከተሉን:
Facebook, Instagram, Twitter
7.1K viewsTεkε ℳムŊ, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 00:19:52
እንደስሙ ሽንት አስጨራሽ
የዚህን ቻናል ቀልዶች አንብበህ ሽንትህ ካላመለጠህ እመነኝ አለም ላይ ጀግና አንተ ብቻ ነህ

አልሸናም ካልክ Join ብለህ ሞክረው
739 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 00:12:46
• አስደሳች ዜና • !

•ማንኛውም አይነት አዲስ የአማሪኛ ዘፈኖችን የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ነው
ከ 140,000 በላይ ተከታዮች የሉት ን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
759 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:05:02 እሁድ በጣም ከመርዘሙ የተነሳ ጠዋት ይቅርታ ያልኩትን ልጅ ከሰአት አስቀየምኩት
1.5K viewsTεkε ℳムŊ, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 14:04:37 በሳምንት 2ቀን እረፍት አደርጋለሁ እሁድ ጠዋት ና እሁድ ከሰአት
1.5K viewsTεkε ℳムŊ, 11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 21:00:29 እርጉዝ እያሉ አምሮናል ብለው ከግድግዳ ላይ አፈር እየፋቁ የሚበሉ ሴቶች ሲያድግ ጭቃ ለሳኝ የሚሆን ልጅ የመውለድ ዕድላቸው 85% መሆኑን አሁን እየጠጣሁ ባጠናሁት ጥናት አረጋግጫለሁ
6.7K viewsTεkε ℳムŊ, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 20:02:47
ሴክስ ምናምን ብለን አንዋሽም ስሜትን የሚገልፁ አማርኛ ጥቅሶች የሚገኝበት ቻናል ነው እመኑኝ ትወዱታላችሁ JOIN ማለት ብቻ !
1.6K viewsENFALOTE‌‌ ° , 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ