Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232.57K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 237

2022-05-16 21:27:41 ፈረንጆች እኮ ይሄኔ አበሾች ጋዜጣ ይዘው ሽንት ቤት ሲገቡ ሊያነቡ ይመስላቸዋል።
. . . ም ስ ኪ ን
••●◉Join us, @Mudenyaz
6.6K viewsTεkε ℳムŊ, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 21:22:15 የወንዶች ጋጋታ ምን ይሰራልኛል ልቦና ያላቸው 9 ይበቃኛል።
:
#አላለችም ••●◉Join us @Mudenyaz
6.9K viewsTεkε ℳムŊ, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 21:21:41 ወሬ በጣም ትወዳለች፡ ቅድም ወደ ስራ እየሔደች...

የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች። "እባካችሁ አሳልፉኝ" "እባካችሁ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች።
የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት።

የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር!

#Share ••●◉Join @Mudenyaz
6.9K viewsTεkε ℳムŊ, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 21:20:34 ዉዶቼ በዚ ቻናል አስገራሚ እዉነታዎች እንዲሁም የተለያዩ ቀለል ያሉ ጥያቄዎች እየተጠየቃችሁ እየተዝናናችሁ በየቀኑ የካርድ ሽልማት ታገኛላቹ;
https://t.me/kalidotenadobelaberedoo
6.7K viewsTεkε ℳムŊ, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 21:12:13 FIXED GAME ሽያጭ ቻናል ነው ነገር ግን ከ 3ቀን አንዴ ነፃ መተማመኛ GAME ይለቀቃል GAMU መበላሸት ሚባል ነገር የለም ይቀላቀሉ ታተርፉበታላቹ
https://t.me/+-Rhk9Bt1kjoyYWFk
6.9K viewsTεkε ℳムŊ, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:00:57 ልባም ሚስት ባሏ ሸክ ብሎ ሊወጣ ሲዘገጃጅ በነጭ ሽንኩርት ያበደ ፍርፍር ታጎርሰዋለች።
9.9K viewsTεkε ℳムŊ, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 16:32:13 Facebook ማለት ዘመናዊ የሀሜት መንደር ..!!
#በሰላም_ዋሉልኝ
11.3K viewsTεkε ℳムŊ, 13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 16:32:00 ይቺ አጭር ልጅ ቢጫ ልብሳ ነጭ ሻሽ አስራ ሳያት

#ድራፍት_ነው_የምትመስለው ...
10.9K viewsTεkε ℳムŊ, 13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 10:18:58 ፈጣሪ ወሲብን የፈጠረው ዘርን ለማስቀጠል ነበር አንዳንድ ገቢ ማሰባሰቢያ አረጉት እንጂ
14.4K viewsTεkε ℳムŊ, 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 09:08:07 ይቺ ወፈፌ እንደዛተችው ከወንድሜ ወልዳ አጎት አረገችኝ እኮ
14.1K viewsTεkε ℳムŊ, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ