Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.64K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 239

2022-05-13 10:49:06
ለወዳጅ ዘመድ እና ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
+251921935862
+251911518012

ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን

#ዋጋ የጊፍት ቦክስ ጨምሮ
የብረት ማሰሪያ 400 ብር
የቆዳ ማሰሪያ 350 ብር

ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ
@Teke_Man_Promotion
2.9K viewsTεkε ℳムŊ, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 09:32:23 ሀብታም የመሆኛ ሚስጥሮች የሚል መፅሀፍ ልገዛ ብዬ ዋጋው 500 ብር ነው...

#መፅሀፉ_ግን ለድሆች አይደል እንዴ የተፃፈው
4.0K views🅃🄴🄺🄴 🄼🄰🄽 Promotion, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 23:27:31 Profile pictures ለመቀየር አስበዋል እግዲያውስ @Ezra_profile_p ቻናልን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ! የተለያዩ የፍቅር፣የሰላም፣የሀዘን፣ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ
1.5K viewsEzra ❷❶, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 22:52:39
የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርብበት ልዩ ቻናል እነሆ https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw
ተቀላቀሉን።
2.5K viewsEzra ❷❶, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 15:12:59 ተዋቂ ስትሆን ከሚያጨበጭቡልህ ሚሊዮን እጆች ይልቅ በውድቀትህ ጊዜ ልታነሳህ የተዘረጋች አንዲት እጅ እጅጉን በላጭ ነች!!!
11.8K views🅃🄴🄺🄴 🄼🄰🄽 Promotion, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 12:51:50 የኢትዮጵያ ባሎች ሚስቶቻቸውን በመደብደ ከአፍሪካ 3ኛ ናቸው ተባለ....

#ያናድዳል_ስንንከረፈፍ_ተበለጥን
12.5K views🅃🄴🄺🄴 🄼🄰🄽 Promotion, 09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:39:28 ምግብ ቤት እየተመገብክ “እስቲ በብርጭቆ ውሃ አምጣልኝ” ስትለው “የሚጠጣ ነው የፈለከው?” ብሎ የሚጠይቅ አስተናጋጅ፡፡”አይ ልዋኝበት ነው” ብትለው የምር መስሎት ውሃውን ከ ዋና ቁምጣ ጋር ያመጣልካል:
13.4K views🅃🄴🄺🄴 🄼🄰🄽 Promotion, 07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:34:44
Photo print on Marble
Ideal gift for your loved one's
Price - 650 birr
Order and Get it in 1 day
Inbox=- @Teke_Man
+251921935862
+251911518012
Join for more @Teke_Man_Promotion
13.0K viewsTεkε ℳムŊ, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 13:38:57 #ሕይወት_ምንድን_ነው ?
ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብህ:
1. ሆስፒታል
2. እስር ቤት
3. መቃበር
#በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እንደሌለ ትገነዘባለህ።
:
#በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እንደሆነ ትገነዘባለህ።
:
#በመቃብር ውስጥ ሕይወት ምንም ዋጋ እንደሌለው ትገነዘባለህ።
:
የዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው። ስለዚህ ትሁት እና አመስጋኝ ሁን። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
መልካም ቀን
18.2K viewsTεkε ℳムŊ, 10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 10:23:37 ፀጉሯን አውልቃ ከልብስ ጋር ምታጥብ ሚስት ይስጥህ አላለችኝም...

ሌላ ምንም አልልሽም አልጋ ላይ የሚሸና ባል ይስጥሽ
17.6K views🅃🄴🄺🄴 🄼🄰🄽 Promotion, 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ