Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232.57K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 232

2022-05-25 07:58:53 የግጥም ህይወት
የተለያዩ የግጥም ስራዎች የሚቀርቡበት ፣ የታላላቅ ገጣሚያን ችሎታ የሚታይበት ፣ የጀማሪና እውቅና የሌላቸው ሰዎች ጥበብ የሚለካበት የፍቅር ቻናል ነው።

( የግጥም ህይወት )


ኑ። የግጥምን ጥበብ እስከ ጥግ እናስመለክቶታለን። ከ እናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን ጆይን በማለት ለወዳጅ ፣ ለጓደኛ ፣ ለዘመድ ሼር ማድረግ ብቻ ነው።
Creator @Mersha_9119
https://t.me/yegtm_hywet
12.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 00:44:37 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ
502 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 00:33:11
ጦቢያ ላይ የምታውቁት ተስፋሁን (ፍራሽ አዳሽ) የተቀነጫጨቡ ቀልዶችን ለማግኘት ተመራጭ ቻናል አቅርበንላችኋል አሁኑኑ JOIN በማለት መቀላቀል ይቻላል።
https://t.me/+W8C914USXYY0NDNk
638 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 15:07:19 ህይወት አምስት ድራፍት ከጠጣን በኋላ ያለችውን አይነት ብትሆን ኖሮ ፓ
11.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 11:14:58 ለባለ ታክሲው ሀምሳ ብር አውጥቼ ለአንድ ሰው ቁረጥ እለዋለሁ አጠገቤ ያለችዋ ቆንጆ አባ የኔም ከሱ ቁረጥ ዝርዝር የለኝም
13.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 10:10:58 አሁንስ የደበረኝ ሲደብረኝ የሚደብረኝ ነገር ነው
13.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 10:09:35 ለምንድነው ቤቴ ጨለማ የሆነው እላለሁ ለካ ፍሬም ውስጥ ያስቀመጥኩት ፎቶሽ ወድቆ ነው
13.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 10:06:34 10ሬ ቀጥሬሽ 10ሬ ቀርተሽ
የደሞዝ ቀን ታድያ ምን እግር ጣለሽ
12.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 10:04:03 እራት ልጋብዝሽ ብያት 4 ጓደኞቿን ይዛ መጣች...

የኔ እህት #ልጋብዝሽ እንጂ #የምታስገፊልኝ_መኪና አለ መች አልኩሽ?"
12.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 10:01:02 ሲያቀብጠኝ በጠዋቱ ቁርጥ ያለ ሚጥሚጣ በልቼ ሆድ ቁርጠት ሊገለኝ ነው በነገራችን ላይ ቁርጡ የቲማቲም ነው
11.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ