Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232.57K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 233

2022-05-23 10:00:45 180 ብር ሙሉ አዉጥቼ መፅሀፍ ገዛሁ አሁን ፖለቲካ ብተነትን ስለ ትዳር ብመክር ሀይማኖተኛ ብሆን ማንም እንዳይናገረኝ
11.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 07:12:35
ለ5 ቀን ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
ከሰኞ ግንቦት 15 እስከ 19 ብቻ
Photo print on MDF Wood
Photo size - 20x17cm
Price 400 የነበረው በ350 ብር ብቻ
Order and Get it in 10 Minutes
Inbox=- @Teke_Man
+251921935862
+251911518012
13.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 00:31:07
ጦቢያ ላይ የምታውቁት ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) የተቀነጫጨቡ ቀልዶችን ለማግኘት ተመራጭ ቻናል አቅርበንላችኋል አሁኑኑ JOIN በማለት መቀላቀል ይቻላል።

https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
710 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 00:27:48
• አስደሳች ዜና • !

•ማንኛውም አይነት አዲስ የአማሪኛ ዘፈኖችን የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ነው
ከ 140,000 በላይ ተከታዮች የሉት ን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
499 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 15:06:13 ጉንጭ የምታክል #ቂጥ ይዛ ትልቅዬ #አልጋ መግዛት ግን ጤነኝነት ነዉ
12.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 15:05:56 እኔን ለማማለል ብላ የጫት እርሻ ተደግፋ ፎቶ ላከቺልኝ መስሚያዬ ዱባ ነው
11.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 15:01:02 ድሮ ድሮ ሀይለኛ ንፋስ ሲመጣ ሴቶች ቶሎ ብለው ቀሚሳቸውን ይይዙ ነበር አሁን ቶሎ ብለው ፀጉራቸውን ነው የሚይዙት
11.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 08:06:00 ምነው ወንድሞቼ ናቸው የምትይኝ ወንዶች በዙ
14.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 08:05:21 የ2030 ትውልድ የነ ጊልዶን ግጥም ሲሰማ

#አቤት_ግጥም_እቤት_ዜማ_ድሮ_ቀረ
13.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 07:58:19 Watch "በቅርብ ቀን ከአዝናኝ ጨወታዎች ጋር ይጠብቁን ይጠብቁን።" on YouTube


13.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ