Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232.57K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 231

2022-05-25 20:43:58
ለወዳጅ ዘመድ እና ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
+251921935862
+251911518012

ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን

#ዋጋ የጊፍት ቦክስ ጨምሮ
የብረት ማሰሪያ 400 ብር
የቆዳ ማሰሪያ 350 ብር

ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ
@Teke_Man_Promotion
7.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 14:06:55 ጠማማ እድልሽን እንዴት ትገልጪዋለሽ ?

እኔ "አባይ ውሃ ልቀዳ ብሄድ ይድርቃል"
11.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 13:04:41 ጠማማ እድልህን እንዴት ትገልፀዋለህ ስለው..

ቤቲንግ ላይ ተጫዋቾቹ በቁምጣ ይገባሉ ብዬ መድቤ በሱሪ ሁላ ገብተውብኛል
11.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 11:52:56 Watch ""ሲከፋኝ ጮክ ብዬ እዘፍናለሁ" ድምፃዊና የጤና ባለሞያ ራሄል ትግስቱ።" on YouTube


12.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:38:48 ባገባ በማግስቱ ከምግብ በፊት ቆሎ ስታቀርብለት ስልጡን ሚስቴ እያለ ትንሽ ቆንጠር ሲያረግ...

“ምሳህ ነው በደምብ ጨምረህ ብላ
12.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:23:07 የኔ እህት በዚህ ዘመን አሪፍ መቀመጫ ካለሽ እንደ ድግሪ ቁጠሪው ጡት ከጨመርሽበት ደግሞ ያው ማስተርስ ማለት ነው። አጠቃቀሙን ካወቅሽበት ደሞ PHD በይው
12.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:16:38
she የኔን ፍላጎት መረዳት ቀላል ነው
Her ፍላጎት
12.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:10:11 ወንድሜ ከፍቅረኛህ ጋር ከተጣላህ በኋላ ወድያውኑ ወስነህ ሌላ ሴት ለመያዝ አትቸኩል...

ግፋ ቢል ሶስት ደቂቃ ጠብቃት
11.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:08:17 "ፍቅረኛ እና የትዳር አጋር አገናኛለኹ" የሚል አንድ ደንበኛ ቢዝነስ ካርዱን ለቤቱ ሲያድል፣ ተስገብግበው የሚቀበሉት ባለትዳሮቹ ናቸው። ምንድን ነው ጉዱ ግን?
11.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:06:20 ሰዉ መሬቴ ብሄሬ ምናምን ብሎ ይፖስትና ፕሮው ስትገባ Bioው ላይ 'ዘረኛን እጠላለሁ' ምናምን ይልሃል ራስህን ጠልተህ እስከመቼ
11.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ