Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232.57K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 234

2022-05-21 23:45:14 ፎቶዬን ልፖስት እልና "ለምን ሴት ልጅ በኔ ምክንያት ከፍቅረኛዋ ጋር ትጣላለች ብዬ ተወዋለው...
:
#እያለ_ያበጥረኛል ይ ሄ ቱ ሪ ና ፋ
2.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 23:44:54 አልባሌ ቦታ ከማመሽ ብዬ ጨብሲ ቤት አንድ 2 ለማለት ብገባ ወሬው ሁሉ የጦርነት ትንታኔ
2.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 23:44:32 Having s*x with ሰራተኛ is not easy, When Every time she says "እትዬ የምነግሮት ነገር አለ" Your heart stop beating properly
2.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 23:43:32 ሺ አመት አይኖር ሚሪንዳየን ገዝቼ ብጠጣስ?
2.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 23:42:39 አካሄድህ በቅንነት ከሆነ ፈልገህ ያጣከውን ፈልጎህ ይመጣል
2.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 23:40:05
ለወዳጅ ዘመድ እና ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
+251921935862
+251911518012

ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን

#ዋጋ የጊፍት ቦክስ ጨምሮ
የብረት ማሰሪያ 400 ብር
የቆዳ ማሰሪያ 350 ብር

ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ
@Teke_Man_Promotion
2.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 23:39:38 ዘንድሮ ፀባችን ለዘመድ ለመንገር እንኳን ያስፈራል እስኪ እንዴት ነው ፍቅረኛዬ ቂጥ ግዛልኝ ብላኝ ተጣላኋት ብዬ ለእናቴ የምነግራት
2.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 17:45:38
10.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 12:32:07
ድሮ ፈላ ተማሪዎች እያለን ይቺን ተንኮል እንሰራ ነበር... የሚከራይ ቤት የሚለውን ''ቤ''ን ከላይ በስክሪፕቶ ''ሴ'' በማድረግ... የሚከራይ ሴት ማድረግ #በርግጥ አሁን ዘመኑ ከፍቷል የተፃፈው የእውነት እንዳልሆነ እርግጠኛ መሆን አይቻልም..!!
13.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 01:29:40
መንግስት ግልፅነትን ከአርቲስቶቻችን መማር አለበት
536 views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 22:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ