Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.16K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-04-18 22:27:39 ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ
14.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 22:25:18 #GC ማለት ምን ማለት ነው ሲባል ምን አለ...

#Gelan_Condomenium
15.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 22:24:05 እግር የሌለውን ልጅ ኑሮ እንዴት ነው ስትለው ህይወት በሩጫ የተሞላች ነች ሲለኝ አንዱ...

በክራንች አይደል እንዴ ምቴደው?
15.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 22:22:51 #ጓደኛዬ ቀበቶዬን እና ቻርጀሬን ይዞ WASHINGTON DC ሄደ ...!

አሁን አሜሪካን ሃገር ንብረት አለኝ ማለት ነው ....?!
15.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 06:57:53

የእጅ ሰአት
ዋጋ 600 ብር
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
               
+251921935862
                      
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion
13.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:54:55 በዚ ምሽት ጅንጀና ላይ ትሆናላችሁ ብዬ እንጅ ጠቃሚ ነገር ልፖስት ነበር
14.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:54:14 GGMU የሚለውን "#ገገማው" ብሎ ያነበበው ልጅ ስለ ማንቼ የአጨዋወት ስታይል ጥልቅ ትንታኔ እየሰጠ ነው!

ለነገሩ ከፖለቲካ ይሻላል
13.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:53:43 የክርስትና አባቴ ፖስት ያረኩት ፎቶ ላይ መጥቶ...
"ሰላም ነክ ተኬ እናትክ አለምዬ እንዴት ናት አሁንም በማታ መላክ ትፈራለክ? ድሮ አልጋ ላይ የምትሸናው ትዝ ይልካል..."
13.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 19:53:09 አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ
13.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-14 05:50:01 ሰው አትጥሉ ከሰውም አትጣሉ
14.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ