Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.16K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2024-03-01 21:23:10 ነገ ከጠዋቱ 4 እስከ 6 ሰዓት Teke የመኪና መንዳት ልምምድ ስላለለበት ከሜክሲኮ እስከ ልደታ እንዲሁም ገርጂ እስከ መገናኛ ምትኖሩ ሰዎች ከቤታችሁ ባትወጡ።

ማንደፍሮት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ
36.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 19:58:29
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) «ቤዛ» የተሰኘ አዲስ ህብረ ዝማሬ ለቀቀ
19.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, edited  16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 20:27:45 ጌታ ሆይ አንተ ብቻ I phone 14 promax ስጠኝ እንጂ ስለ አጠቃቀሙ Google ላይ search አደርጋለው
29.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 20:26:50 አንዱ ማንም በሌለበት የቤቱን ቁምሳጥን አውጥቶ ሸጦ... ሰራተኛዋ ስትመጣ መኝታቤት ወስዶ እያሳያት ምን ቢላት ጥሩ ነው "እንዴት ነው ቁምሳጥኑ እንደሌለ ያስነቃል እንዴ?"
29.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 20:23:28 አረብ ሀገር የምትኖር ቀበጥ ቺክ ጠብሼ ሬሳ ይመስል ፎቶዬ ላይ 307 አበባ ስቲከር ነው የምትኮምተው

ብሎ ሲማረር ሰምቼው ነው !!
29.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 20:22:15 ጓደኛዬ ከሆንክ ጓደኛዬ ሆነህ ቆይ! ጠላቴ ከሆንክም በጠላትነትህ ፀንተህ ጠብቅ ! ምንድነዉ ቦታ እየቀያየርክ እኔንም ሰይጣንንም የምታምታታን ?
29.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 10:34:11 ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !!
:
ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !
27.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 10:32:13 #ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው
24.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-27 19:53:14 ባለትዳር ጓደኛችን ሚስቱ ወልዳ ልንጠይቃት ሄደን ህፃኑ ቁርጥ አለቃዋን

አይዞህ ጓዴ አባትነት እምነት ነው
25.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-25 22:52:11
አክሊሉ አስፋው የባላገሩ ምርጥን አሸነፈ
...................
ላለፉት አራት አመታት ሲከናወን የነበረው ባላገሩ ምርጥ የድምፃዊያን ውድድር ዛሬ የካቲት 17/2016 ዓም በሚሊኒየም አዳራሽ በአክሊሉ አስፋው አሸናፊነት ተጠናቋል።
1ኛ አክሊሉ አስፋው
2ኛ ብሩክ ሙሉጌታ
3ኛ ቅዱስ ዳምጤ እና እስማኤል መሀመድ
28.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ