Get Mystery Box with random crypto!

ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች 'ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን! | ሙድ እንያዝ በእኛ

ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት

"ግን ተወደደ!"