Get Mystery Box with random crypto!

'ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል' ብላ የቀረበችኝ ልጅ 'ሁሌም ቁም ነገር ሳወ | ሙድ እንያዝ በእኛ

"ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል" ብላ የቀረበችኝ ልጅ "ሁሌም ቁም ነገር ሳወራህ ትስቃለህ" ብላ ተጣልታኛለች እኔና ፈገግታዬ ግን ይኸዉ አሁንም አለን