Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.16K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2024-03-12 07:31:31 - በጫት የተነሳ ስንቱ ሚስቱን ረሳ -
* * *
በሙድ እንያዝ የተነሳ ስንቱ በሳቅ ከሳ
28.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 07:31:13 ለመጀመሪያ ግዜ ቤቱ ቺክ ከቀጠረ ወንድ በላይ የጽዳት ሰራተኛ የለም
25.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 07:30:38 የሚቀጥለውን DV #ኢትዮጽያ እራሷ ሞልታ ጥላን እንዳትሔድ ነው የምሰጋው
25.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 07:29:47 "Hi yene Kongo" ብላ ቴክስት ላከችልኝ "Weye yene Ergendo" ብዬ ልመልስላት እንዴ ?
25.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-10 20:45:16 በእኛ አብይ ፆም በእናንተ ረመዳን
እምዬ ኢትዮጵያ ከህመሟ ትዳን
14.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, edited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-09 06:34:36 የዘንድሮ ሴቶች ለV8 እንጂ ለ March 8 ግድ የላቸውም
12.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 06:44:44 ‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን
32.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 06:42:07 በጣም እንዋደድ እኮ ነበር ለሚስቱ ጡት ማስያዣ ልንገዛ ሔደን ይሄኛው ይጠባታል ስለው አኮረፈኝ
29.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 06:41:19 እንደዛ ደክሞኝ ቤቴ ገብቼ እየተንፏቀኩ የሰራሁት እራቴ ላይ ጨው መስሎኝ ኦሞ ጨመርኩበት
#ማታ_ጾሜን_አድሬ ይሀው በጣዋት ቁርስ ፈልጋ ወጥቻለው
28.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 21:28:53 ነይ ልጋብዝሽ ብሎ ከቤቴ አስወጥቶኝ ፣ ቡዳ ብቻ ነው ሳይከፍል ሚበላው ይላል እንዴ
#እያለች_ብቻዋን_ታወራለች
40.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ