Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.16K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-04-11 08:20:41
••●◉Join us @Mudenyaz
18.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:13:24 ቀጭን ሴቶች ቡትስ ጫማ ሲያደርጉ ባልዲ ዉስጥ የቆመ መወልወያ ነዉ የሚመስሉኝ
16.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:12:52 የዘንድሮ ሰውማ ቀልድ አያውቅም ለቀልድ ብዬ በኮብል አናቱን ስለው አልተቀየመኝም
16.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 08:11:03 ሀዘኔ ልክ አልፎ : ጨንቆኝ እያያችሁ
ሞቲቬት እናርግህ : እናንቃህ ብላችሁ
በማይጨበጥ ቃል ፡ ተስፋ ከምትሰጡኝ
አንድ አረቄ አጠጡኝ!
15.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-10 07:58:55
Eid Mubarak
14.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 19:45:41 ሀብታም ሆኘም አይቼዋለሁ።ደሀ ሆኘም አይቼዋለሁ። ልዩነቱ ሀብታም ሆኘ #የማየው_ህልም ላይ ቶሎ እነቃለሁ
15.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 19:45:01 ቤት ውስጥ የምጠቀመውን #ሽቶ ስነፋ በደባልነት አብሮኝ የሚኖረው #በረሮ እኩል ከኔጋ ብብቱን ገልጦ አጠገቤ ይቆማል
16.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 07:58:20
Emotional damage
12.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-04 09:03:14 የሰው ልጅ በየቀኑ normally ለ5 ሰከንድ ያብዳል። ግን አንዳንዶች ወደ ሰአት እያሳደጉት ነው
36.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-04 09:02:45 አዉሮፓ እያለሁ ራሱ እንዲህ አልበረደኝም!
35.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ