Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.16K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2024-03-17 08:06:12 መስራት ባለብህ ሰአት ካልሰራህ
መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቅሳለህ
33.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-17 08:03:12
ለየት ለየት ያሉ የቁልፍ መያዣዎች
31.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-17 08:01:30 #እሷ:- የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም
#እሱ:- የራስሽ ፀጉር ከሌለሽ አላገባሽም
24.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 08:15:24 #የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !!
33.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 08:14:13 #ደካማ ሰዎች ለበቀል ይነሳሉ #ጠንካራ ሰዎች ይቅርታ ያደርጋሉ #አራዳ_ላሽ_ይላል።
33.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 08:11:24 የሰፈራችን ቀጫጫዋ ልጅ አርግዛ ያበጠ Nokia ባትሪው መስላ አየኋት
32.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 08:10:43 የማይቻል ነገር የለም ያለው ሰውዬ ግድግዳ ላይ ዉሀ በስቴፕላር መቶ እንዲያሳየኝ ነዉ ምፈልገው
30.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 20:54:47 ገባ ገባ በሉ
https://t.me/+FWtaUTV7_iE3ZTc8
15.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 07:33:29 #ፈጣሪ ፀሎታችንን Accept ጠላታችንን Block ሀፅያታችንን Delete ያድርግልን
32.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 07:32:36 #ከሞተ 3 ቀን ሆነው ከመባል በ 3 ቀኑ ደረሰ መባል ይሻላልና ቀስ ብላችሁ ንዱ ..

30 የሆነው በምክንያት ነው !!
31.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ