Get Mystery Box with random crypto!

#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው #አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ | ሙድ እንያዝ በእኛ

#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው