Get Mystery Box with random crypto!

አክሊሉ አስፋው የባላገሩ ምርጥን አሸነፈ ................... ላለፉት አራት | ሙድ እንያዝ በእኛ

አክሊሉ አስፋው የባላገሩ ምርጥን አሸነፈ
...................
ላለፉት አራት አመታት ሲከናወን የነበረው ባላገሩ ምርጥ የድምፃዊያን ውድድር ዛሬ የካቲት 17/2016 ዓም በሚሊኒየም አዳራሽ በአክሊሉ አስፋው አሸናፊነት ተጠናቋል።
1ኛ አክሊሉ አስፋው
2ኛ ብሩክ ሙሉጌታ
3ኛ ቅዱስ ዳምጤ እና እስማኤል መሀመድ