የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
232.57K
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11
2024-02-25 16:55:31
እውቀታችን እንደ #ፕሮፋይላችን ቢሆን ኖሮ...
አንድም ደነዝ ኢትዮ ላይ አይኖርም ነበር
14.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 13:55
2024-02-25 16:55:10
ማውራት ፈልገህ ነገር ግን ማውራት እንደሌለብህ አውቀህ ዝምታን ከመረጥክ እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶካል !
#መልካም_ቀን_ይሁንላችሁ
13.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 13:55
2024-02-25 16:54:44
ስልኬ ተሰበረ ስላት
"እስኪ ስክሪን ሹት ላክልኝ " አለችኝ
13.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 13:54
2024-02-22 21:31:52
ሲቆም አጭር ሲቀመጥ ረጅም ምንድነው?
18.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:31
2024-02-22 21:18:08
እስኪ ከዝሆን ውጭ የሚበር እንስሳ ንገሩኝ::
17.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:18
2024-02-22 12:56:24
የአድዋ ቲሸርቶች
ዋጋ 200 ብር ጀምሮ
በተለያዩ ከለር አማራጭ በቲሸርት በሹራብና በሁዲ በብዛትና በጥራት በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን።
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
+251921935862
+251911518012
@Teke_Man_Promotion
18.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 09:56
2024-02-21 09:24:49
አንዱ አባቱ Wi-Fi ሊያስገባ በማሰቡ ደስ ብሎት እጁ ላይ "አባቴ" ብሎ እንደተነቀሰው አባቱ ተመልሶ ሀሳቡን ሲቀይር የነቀሰው ልጅ ጋር ሄዶ...
ከፊት ቅዱስ ሚካኤል ጨምርበት
19.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:24
2024-02-08 08:42:37
Mini Clock
Size 18 x 18cm ዋጋ 800ብር
በ15 ደቂቃ ሰርተን እናስረክቦታለን
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
+251921935862
+251911518012
@Teke_Man_Promotion
13.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:42
2024-02-03 21:03:38
ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ
20.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:03
2024-02-03 21:03:08
ጓደኛዬ በጣም ደፋር ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ ሳያጠፋ ነው መብራት እሚሰራው...
ነብሱን ይማረውና
19.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:03