Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232.57K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2024-01-31 10:28:42
Termuz Mug
ዋጋ 900 ብር
በ 15 ደቂቃ የሚደርስ
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
                   
+251921935862
                        
+251911518012
  
  @Teke_Man_Promotion
21.3K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-29 07:14:55
(የእንጨት ፍሬም)
ዋጋ 800 ብር
በ 15 ደቂቃ የሚደርስ
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
                   
+251921935862
                        
+251911518012
  
  @Teke_Man_Promotion
19.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-27 19:25:18 ጎበዝ ወጥ ስሪ ስለ ድስቱ ስፋት አይጨነቅም !
26.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-25 09:22:09 7 አመት አብራችሁ ስለነበራችሁ ያገባሻል ማለት አደለም , አጎቴ 7 አመት Medicine ተምሮ ይኽዉ DJ ሆኗል አሁን
24.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-24 08:39:02 አንዳንድ ሰው ከሰው ልጅ በላይ ይሆንበሃል!

በቀደም ዕለት ነው መሻሽቷል ከስራ ስወጣ እግረ መንገድ የራይድ ትራንስፖርት ስራ እሰራለሁ። እና ምን ገጠመኝ መሰላችሁ ከመገናኛ ወደ ምኒሊክ ሆስፒታል አንድ ወንድና አንድ ሴትን ይዣቸው እየሄድኩ በሩ ላይ ደርሰን ሂሳብ ልነግራቸው ስል ስልክ ተደወለላቸው ታሞ የተኛው ሰው አርፏል ነብሱ ከስጋው ተለይታለች የሚል ዜና ሲሰሙ እያለቀሱ እየጮሁ በሩን መገንጠል እስኪቀራቸው ድረስ ከፍተው ሂሳቤንም ሳይከፍሉኝ እየሮጡ ወረዱ።

የእውነት ሁለት አይነት ስሜት ተሰማኝ ያው የቤተሰብ ጉዳይ ነው ደንግጠው ይሆናል ግን ደግሞ ሿሿ እየሰሩ ነው በሰበቡ እንዳደርሳቸው ይሆን ብቻ ግን ዝም ብዬ ለደቂቃዎች አየኋቸውና ወደ መንገዴ አቀናሁ።
ትንሽ ቆይቼ ደወልኩ ስልካቸው ላይ ሂሳብ ልላቸው ግን አይደለም እግዚአብሄር ያፅናችሁ ልላቸው እንጂ ግን አላነሱም ከዚያ በኋላ አልደወልኩም።

ግን ዛሬ ወደ ረፋዱ የማላውቀው ስልክ ተደወለ ሴት ናት አጭር ቃል ነው የጠየቀቺኝ በዚህ ስልክ ቴሌ ብር ትጠቀማለህ አዎ ግን ማን ልበል ብዬ ሳልጨርስ ስልኩ ተዘጋ ከመቅፅበት ብር አካውንትህ ላይ ገብቷል አለኝ ቴሌ በቴክስት ሚሴጅ ። ማን እንደላከው እንኳን ገና ሳላይ ስልኩ መልሶ ተደወለና አርብ ዕለት ማታ ምኒሊክ አድርሰህን ሳንከፍልህ የወረድንው ነን ይቅርታ በጣም አባታችን አርፎ ነው አለቺኝ ።

አንዳንዴ ሰውም ከሰው በላይ ስንት ነገር ቢገጥመው ከራሱ ችግር በላይ የሰው ችግር ሲያስጨንቀው ሰወኛነቱ ያሸንፈናል። እግዚአብሔር ያፅናችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ ከማለት ውጭ ሌላ የምለው የለምና አመስግኛት ስልኩን ዘጋሁ::

ታማኞችን እንዳንምን መልካሞችን እንድንጠራጠር የሚያደርገን ቢበዛም ከሰውም በላይ ሰዎች አሉና ለካ ።

ቸር ያውለን
አቤል ወርቁ ዘ-ኮተቤ
34.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-21 20:18:09
Just for fun
34.9K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-21 14:23:02 አጭሯ ቸከስ አረንጓዴ በአረንጓዴ ለብሳ ጃንሜዳ ህዝብ መሀል ስታያት ኧረ ሎሚ መስላቸው እንዳይወረውሯት
17.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-20 20:25:00 ሁለት አይነት ስልኮች አሉ iPhone እና sumsung ቀሪዎቹ የስልክ አይነቶች በሙሉ ከስልክ ይልቅ ለካልኩሌተር ይቀርባሉ

እዉነት ለመናገር ቴክኖ ደሞ የ ዲ ኤስ ቲቪ ሪሞት ነው ሚመስለኝ
12.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-20 13:29:17
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
12.6K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-20 07:13:12 ሎሚ ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው
አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው
13.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ