Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 232.57K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2024-02-03 21:00:53 የሚጠብቀን ባያንቀላፋም
'ኳ' ባለ ቁጥር መንቃት አይከፋም
17.7K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-03 21:00:07 #True_friends don't judge each other. They judge other people together
17.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:35:22 እግር የሌለውን ልጅ ኑሮ እንዴት ነው ስትለው ህይወት በሩጫ የተሞላች ነች ሲለኝ አንዱ...

በክራንች አይደል እንዴ ምቴደው?
25.1K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:34:45 አንዱ አባቱ Wi-Fi ሊያስገባ በማሰቡ ደስ ብሎት እጁ ላይ "አባቴ" ብሎ እንደተነቀሰው አባቱ ተመልሶ ሀሳቡን ሲቀይር የነቀሰው ልጅ ጋር ሄዶ...


ከፊት ቅዱስ ሚካኤል ጨምርበት
23.8K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:33:54 ልጁ በጣም ከመክሳቱ የተነሳ የሆነ ፊልም ላይ ሲጋራ ሆኖ ተጫውቷል
23.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:33:10 9 እና 10 ክፍል ላይ እምታቃቸው ቺኮች አሁን ስታገኛቸው
21.5K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:31:27
የድንጋይ ፍሬም
ዋጋ 1000 ብር
በ 15 ደቂቃ የሚደርስ
አሁኑኑ ይዘዙ @Teke_Man
                   
+251921935862
                        
+251911518012
  
  @Teke_Man_Promotion
19.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:22:21 ሶፍት ይዘሃል ብዬ ስጠይቀው ይገርምሃል ጉንፋን ካልያዘኝ አልይዝም እያለኝ በዚያ ሎሊፖፕ በመሰሉ ጣቶቹ አፍንጫውን ያማስለዋል
#ሶፍት_ግዛ
17.2K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:20:31 ቀበሌ መታወቂያ ለመስጠት ሲያንከራትህ ፖሊስ ደሞ መታወቂያ የለህም ብሎ ያፍስሃል !!
18.4K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 09:19:28 #ይሄ_ምስኪን_ህዝብ ሀብታም ለመሆን 10ቁልፍ መንገዶች የሚል መፅሀፍ ተስገብግቦ ይገዛል... ደራሲው እኮ ማሳተሚያ አቶ 2 አመት sponser ፍለጋ ተንከራቷል
18.0K views▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ