Get Mystery Box with random crypto!

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mudenyaz — ሙድ እንያዝ በእኛ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Gc
Gelan
I
Follow
የሰርጥ አድራሻ: @mudenyaz
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 230.64K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 238

2022-05-14 11:36:19 Profile pictures ለመቀየር አስበዋል እግዲያውስ @Ezra_profile_p ቻናልን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ! የተለያዩ የፍቅር፣የሰላም፣የሀዘን፣ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ
31 viewsEzra ❷❶, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 11:03:56
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
574 viewsEzra ❷❶, 08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 10:52:20 የተለያየዩ ያለቀላቸው ረከቦቶች እንሸጣለን ለአዲስ አበባ ደንበኞች ካሉበት እናደርሳለን ረከቦት ከነ ሙሉ እቃቸው የቤቶ ማስዋቢያ https://t.me/Coffeeceremon
1.4K viewsTεkε ℳムŊ, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:53:19 ለራሷ የታክሲ የላትም መኪና የሌለው ሰው አይመቸኝም ትለኛለች
5.0K viewsTεkε ℳムŊ, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:17:20 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
841 viewsENFALOTE‌‌ ° , 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:16:59
የተወለዱበትን ወር ይምረጡ እና ስለ ፍቅር ህይወቶ በጥልቅ ይወቁ
781 viewsENFALOTE‌‌ ° , 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 16:39:24 "የሰው ልጅ ተሰባሪ ነው፡፡ ዛሬን ቆመን ስንሄድ ነገን ምን እንደምንሆን አናውቀውም፡፡ ስለዚህ ባለን ግዜ መልካም ነገሮችን እናድርግ፡፡ ጥሩ ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነውና፡፡"

@Teke_Man ነኝ #መልካም_ቀን
391 viewsTεkε ℳムŊ, 13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 16:38:13 የሙድ አለመገጣጠም እንጂ የሰው ፋራ የለውም አይደለም እንዴ ጋይስ
#የሚስማማ_ብቻ
475 viewsTεkε ℳムŊ, 13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:44:49 ◉ በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።
••●◉••
● አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
••●◉••
◉ አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
••●◉••
● ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
••●◉••
◉ እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!
••●◉••
● ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! ፈጣሪህ ይከፍልሀልና! ••
••◉••
ተኬ ነኝ ስትስቁ ዋሉልኝ
═══════════════
•═•••Join @Mudenyaz •••══•
782 views🅃🄴🄺🄴 🄼🄰🄽 Promotion, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:23:45
የ100 ብር ቅናሽ!!

ለአዳዲስ ደንበኞቻችን በመጀመሪያው የቢዩ ትዕዛዛቸው ላይ የ100 ብር ቅናሽ አድርገናል። Promo code 'beu100'ን በመጠቀም ትዕዛዝዎን በbeU delivery መተግበሪያ ይዘዙ።

100 ብር ቅናሽ ለማግኘት ትዕዛዙ ከ200 ብር በላይ መሆን ይጠበቅበታል!

አሁኑኑ ይዘዙ!!!
http://onelink.to/beudelivery16
ወይም ወደ 9533 ይደውሉ

ይከተሉን:
Facebook, Instagram, Twitter
1.2K viewsTεkε ℳムŊ, 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ