Get Mystery Box with random crypto!

◉ በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎ | ሙድ እንያዝ በእኛ

◉ በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።
••●◉••
● አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
••●◉••
◉ አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
••●◉••
● ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
••●◉••
◉ እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!
••●◉••
● ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! ፈጣሪህ ይከፍልሀልና! ••
••◉••
ተኬ ነኝ ስትስቁ ዋሉልኝ
═══════════════
•═•••Join @Mudenyaz •••══•