Get Mystery Box with random crypto!

ወሬ በጣም ትወዳለች፡ ቅድም ወደ ስራ እየሔደች... ፡ የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተ | ሙድ እንያዝ በእኛ

ወሬ በጣም ትወዳለች፡ ቅድም ወደ ስራ እየሔደች...

የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች። "እባካችሁ አሳልፉኝ" "እባካችሁ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች።
የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት።

የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር!

#Share ••●◉Join @Mudenyaz