Get Mystery Box with random crypto!

🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻

የቴሌግራም ቻናል አርማ menfesawitsufoche — 🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻
የቴሌግራም ቻናል አርማ menfesawitsufoche — 🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻
የሰርጥ አድራሻ: @menfesawitsufoche
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.03K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ።
.
.
.
ሃሳብ አስተያየታቹን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ @kal002 ላይ አድርሱን።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-15 23:42:35 ከበዓል በኃላ ለሰርጎ , ለልጆቾ ክርስትና የዲኮር ስራ ማሰራት ይፈልጋሉ ?



ለ ሰርግ                            ለ ክርስትና
ለ ልደት                            ለ ቀለበት
ለ ገዓት                             ለ ሽምግልና
ለ ተማሪዎች ምረቃ           ለ ልጆች ልደት
ለ ቤት ምርቃት                   ለ ሆቴል ምረቃ
ለ ስብሰባ አዳራሾች          ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች
ለ ሰርግ ለመኪና ዲኮር
በ ቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች እና ኘሮግራሞች

ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን !
       

     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█


Tel .   +251961064953
                 +251703504953
.
514 viewsመንፈሳዊ 3k, 20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 12:25:17 የመጭለሙ ቅኔ


ፈጣሪን ሲሰቅሉት ..... '
ኮከብ ረጋግፎ
ጨረቃ ደማምታ
ፀሐይ የጠቆረው፣
ለሀዘን ብቻ ሳይሆን
የመጭለሙ ቅኔ
ሌላም መልዕክት አለው፣
.
.
በፅድቅ ማንፀባረቅ
በተቆጠረበት
ልክ እንደ መርገም ጨርቅ
የነፍስ እዳ ካባ :
ድሪቶዋን ሊያወልቅ
በመርገም ድር ታስረው
ለጠለሹ ነፍሶች
በጨለማ ላሉ፣
ነፃነት ላሻቸው
ነፃነትን ሊሰጥ
ሲሆን ከመስቀሉ፣
ኃላ ላይ ሊደሰት : ብርሃን ያኮረፈው
የመጭለሙን ቅኔ :ተፈጥሮ የተቀኘው
ለደብዛዛው ሕይወት
ማብቂያ ብስራት
'ላዲስ ንጋት : ጅማሮ ነው።


ወስብሀት ለ እግዚሐብሔር
ወለ ወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክብር

በ ስላሴ ባሪያ
በማርያም አሽከር
በደለኛ በምሆን
በኔ በኃጥያተኛው

ማ.ፍኖተህይወት ዘ መቂ
፭-፪-፳፻፲፫ ዓ.ም

@MENFESAWItsufoche
1.3K viewsKalkidan, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 12:23:46

@MENFESAWItsufoche
1.2K viewsKalkidan, 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 19:51:19
ኦ የማይሞተው ሞተ
ሞትን ይሽርው ዘንድ የማየሞተው ሞተ፡፡

@MENFESAWItsufoche
1.1K viewsKalkidan, edited  16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 19:46:40 ኦ! የማይሞተው ሞተ
።።።።።።።።።።።።።።።።

ዘማሪት እስከዳር

@MENFESAWItsufoche
1.0K viewsKalkidan, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 19:46:39 7 የመስቀሉ ቃላት
በግጥም
➊ኛ ➪ ኤሎሄ ኤሎሄ
ዘጠኝ ሰአትም ሲሆን
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ጮሀ
ኤሎሄ ኤሎሄ ለማ ሰበቅታኒ
ብሎ በከፍታ ድምፅ ጮሀ
አምላኬ አምላኬ
አባቴ የኔማ መጮሄ
ለጠላቴ መዳን
ሆንኩላቸው አዲስ ኪዳን
ኤሎሄ ኤሎሄ እላለው
ስለ ምንስ ተውከኝ
ስለ ሁሉ ስላም ሁሉ መዳን
በመስቀል ተሰቀልኩኝ
ብሎ አሰምቶ ጮሀ
ከመስቀል ስር ያሉት
ክርስቶስ ያለውን ሰሙት
ይሄስ ኤልያስን ይጠራል አሉት
ሌሎቹን ያድናል ይፈዉሳል
እስኪ እራሱን ያድን
ከመስቀል ላይ ይውረድ
ያን ግዜ አይተን እናምንበታለን
ብለው ተዘባበቱበት
እየነቀነቁ አንገታቸውን

❷ኛ ➪ አባት ሆይ የሚደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
አባት ሆይ ሚያደርጉትን
አያቁም እና ይቅር በላቸው
እንደ እነርሱ አይተ
ፍርድን አትፍረድባቸው
እንደ ቸርነት ይሁን
አይሁን እንደ በደላቸው
እንደ ፍቃዳቸው እንደ እነርሱ
አትመልከት እንደ ስራቸው
እኔ ልጅህ ልሙት
እኔ ቤዛ ልሁን ስለ ሂወታቸው
ጨርቅ ልብሴን ተካፈሉት
እርስ በእርስ ዕጣ ተጣጥለው

❸ኛ ➬ዛሬ ከኔ ጋር በገነት ትሆናል
ተዘከረነ እግዚኦ
በውሰተ መንግስትከ
እየሱስ ሆይ በመንግስት
ስትመጣ አስበኝ አለው
በቀኙ የተሰቀለው ወንበዴው
እውነት እውነት እልሃለው
ዘጠና ዘጠኙን የተውኩት
ስለ ጠፋው ስለ አንዱ ነው
እውነት እውነት እልሃለው
እኔ የተሰቀልኩት ስለ ሃጣን ነው
እውነት አንተስ ታድለሃል
በመንግስት አስበኝ ያልከው
ዛሬ ከኔ ጋር በገነት ትሆናለ
አዳምንም ትቀድማለ አለው

❹ኛ ➪አባት ሆይ ነብሴን በእጅ አደራ እሰጣለው
አባት ሆይ አባት ሆይ
ነብሴን በእጅ አደራ እሰጣለው
ስለ ሃጢያተኞት ስለ ሃጣን ስራ
ቤዛ ሆንኩኝ ተቀበልኩኝ መከራ
አባት ሆይ ነብሴን ተቀበላት
ስለ ሚገድሉኝ በደለኞች
እኔ ሄያው ልጅ ልሙት

❺ኛ ➪አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ
አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ
ዮሃንስ ወዳቼ እነኋት እናትክ
ለአንተ ሰጠው አደረ እናቴን
ይዘሃት ሂድ ወደ ቤትክ
አታልቅሺ ዝም በይ እናቴ
ዮሃንስ ወዳጄ ይሆንሻል ምትክ
እናቴ ዙፋኔ በጅግር ያሳደክሽኝ
ወደ ዮሃንስ ቤት ግቢ
እኔስ ለአለም ቤዛ ሆንኩኝ
እናንተ የተዋህዶ ልጆች
እነዋት እናቴ እናታቹ
አደረ ሰጠዋቹ እናቴን
ይሄው ውሰዷት ወደየቤታቹ

❻ኛ ➬ ተጠማሁ
ተጠማሁ ተጠማሁ አለ
እየሱስ በመስቀል ተሰቅሎ ሳለ
ሆምጣጤ መራራ ሰጡት
የባህርን ጌታ ውሃን ነፈጉት
መራራውን ሆምጣጤ ተቀብሎ
እርሱ አልቻልም ለነጠጣት
በጣም መራራ ነው
ክፉ ጉሮሮን የሚልጥ

❼ ኛ ➪ተፈፀመ
ተፈፀመ አዎ ሁሉም ተፈፀመ
በናዝሬቱ እየሱስ
ሁሉም እንደ ታለም
ነብያት እንደ ተናገሩለት
ሁሉም በእርሱ ተፈፀመ
እስከ መስቀሉ ሞት
እስከ መስቀሉ ሞት
እስከ መስቀሉ ሞት፡፡

ተፃፈ ሃብታሙ አበራ

@MENFESAWItsufoche
1.0K viewsKalkidan, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 07:12:02
611 viewsKalkidan, 04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 16:33:57
131 viewsKalkidan, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 16:30:24

@MENFESAWItsufoche
154 viewsKalkidan, 13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 10:11:20

@MENFESAWItsufoche
894 viewsKalkidan, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ