Get Mystery Box with random crypto!

🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻

የቴሌግራም ቻናል አርማ menfesawitsufoche — 🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻
የቴሌግራም ቻናል አርማ menfesawitsufoche — 🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻
የሰርጥ አድራሻ: @menfesawitsufoche
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.03K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ።
.
.
.
ሃሳብ አስተያየታቹን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ @kal002 ላይ አድርሱን።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-08 23:52:33 ለክርስትና , ለሰርግ የዲኮር ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋሉ ?


ለ ሰርግ                            ለ ክርስትና
ለ ልደት                            ለ ቀለበት
ለ ገዓት                             ለ ሽምግልና
ለ ተማሪዎች ምረቃ           ለ ልጆች ልደት
ለ ቤት ምርቃት                   ለ ሆቴል ምረቃ
ለ ስብሰባ አዳራሾች          ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች
ለ ሰርግ ለመኪና ዲኮር
በ ቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች እና ኘሮግራሞች

ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን !
       

     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█


Tel .   +251961064953
                 +251703504953
.
89 viewsመንፈሳዊ 3k, 20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 00:09:43 ድህንፆ የዜማ መሣሪያ ማምረቻ
ጥራታቸው የጠበቁ ሙሉ ለሙሉ በዋንዛ የተሰሩ የዜማ መሣሪያ ማምረቻ

ክራር በአንደኛ ደረጃ ገበቴ 30በ30 የሆነ  እና በፊየል ቆዳ በብረት መቃኛ
መሰንቆ የገበቴ እንዲሁም በዋንዛ በተሰራ ሳጥን
በፊየል ቆዳ እንዲሁም በተለያየ ዲዛይን በብረት መቃኛ እና በእንጨት መቃኛ
* በገና ሙሉ ለሙሉ በዋንዛ የተሰራ እና በፊየል ቆዳ እና በበሬ እንዲሁም ከበግ አንጀት በአንደኛ ደረጃ አውታር (ገመድ) በተለያየ ዲዛይን በፈለጋቹት ሳይዝ ስዕል ያለው እንደ ፍላጎታቹ

-> በገና 4500 እና 10000

-> ክራር 4000እና 3500

-> መስንቆ 4000እና 3000

ለሰንበት ትምርት ቤት እና ለማሰልጠኛ ተቋማት በብዛት ለሚወሰዱ ልዩ ቅናሽ አለው !


ስልክ . +251901570787

      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
546 viewsመንፈሳዊ 3k, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 00:07:10 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
303 viewsመንፈሳዊ 3k, 21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 18:52:23
@MENFESAWItsufoche
610 viewsKalkidan, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 18:52:23
፨ኒቆዲሞስ፨
ዩሐ 3÷2

ፈሪሳዊው እውቅ መምህር
ሊቅ አልነበርክ ያገር ክብር?
የምርጥ ምርጥ ከእውቅም እውቅ
ነበርክ እኮ የአይሁድ ሊቅ
ግና ሕግ አዋቂ ነህ መባሉ
መምህር ነው ቢልህ ሁሉ
የውስጥህን ስቃይ ገልጠህ
ሚዛን ባይደፋ እውቀትህ
የሰው ሙገሳ ድለላ
ውስጥ ባዶህን ባይሞላ
አስገራሚው ድብቅ ጉዞህ
ከቀን ለሊት አስመርጦህ
ወደ ጌታ መገስገስህ
ሊቅ ስትባል መጠየቅህ
ሕይወት አሲዞ መለሰህ።

➴ ከወርቅነሽ ቱፋ

➴ ➴ ➴ ➴ ➴ ➴
@MENFESAWItsufoche
626 viewsKalkidan, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 18:52:22 ኒቆዲሞስ


ሰባተኛ ሰንበት(ሳምንት) ኒቆዲሞስ ተብሎ ይታወቃል። በዚህ ቀን ኒቆዲሞስ በሌሊት ወደአምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሌሊት እየመጣ ስለ መማሩና ጌታም ስለ ምስጢረ ጥምቀትና ስለ ዳግም መወለድ እንዳስተማረው ይነገራል።
#ምስባኩም፦ መዝ.፲፮፡፫ ነው።
ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
*********************
ልቤን ፈተንከው በሌሊትም ጎበኘኸኝ
********************
አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመጻ
********************
በላዕሌየ ፈተንኸኝ ምንም አላገኘህብኝም
*******************
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለእመሕያው
**********************
የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው ፡፡
******************
#ወንጌሉም ዮሐ.፫፡፩-፳ ነው።
በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡት ጥቅሶችም፦
።።።።።።።።።
ሮሜ.፯፡፩-፱፤
፩ዮሐ.፬፡፲፰-እስከ ፍጻሜ፤
የሐዋ.ሥራ ፭፡፴፬-እስከ ፍጻሜ ።


@MENFESAWItsufoche
577 viewsKalkidan, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 22:52:42 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
401 viewsመንፈሳዊ 3k, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 01:22:20 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
74 viewsመንፈሳዊ 3k, 22:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 00:23:50 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
559 viewsመንፈሳዊ 3k, 21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 00:04:30 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
915 viewsመንፈሳዊ 3k, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ