Get Mystery Box with random crypto!

🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻

የቴሌግራም ቻናል አርማ menfesawitsufoche — 🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻
የቴሌግራም ቻናል አርማ menfesawitsufoche — 🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻
የሰርጥ አድራሻ: @menfesawitsufoche
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.03K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ።
.
.
.
ሃሳብ አስተያየታቹን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ @kal002 ላይ አድርሱን።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-28 20:52:12 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
47 viewsመንፈሳዊ 3k, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 13:44:31 #ብዙ እንዳተርፍ ነው#


የአዳም የዘላለም ዕዳ: ተከፍሎ በችንካር
በአባቶችም ኃጥያት: መቀጣቱ ሲቀር
ፍጥረት
ራሱ በሰፈረው እንዲያገኝ ስፍሩን
በሰራነው ምግባር እኛኑን ሊዳኘን

ቅርብ ሩቅ ከሆነ ሀገር እስኪመለስ
ሰቅል አበደረ አትርፈው ሚመለስ

በፈቀደው መጠን: ሰጠ :እንደየድርሻቸው
ላንዳንዶቹም 5 , ሁለት :  1 ላንዳንዳቸው
ባለ ሁለት 5ቶቹ
መልካም ሊገበዩ
           መልካም ገብያ ወጥተው
የቻሉትን ፍቅር....
     በቻለላቸው ልክ ምህረት ገበያይተው
ፅድቅ ልግስና : ደግነት አትርፈው
ጌታን ይናፍቃሉ : እስኪመጣ ጓግተው።

የተቀሩት ደሞ ሰነፍ ምክንያተኛ
     ለፅድቅ ልጉማን ለ ስራ ዳተኛ
የተሰጣቸውንም ምንም ሳይሰሩበት
ክፉ ጌታ የሚል ትዕቢት ሸመቱበት
      ህይወትን  አድሎ ሞታቸውን ቢሞት
ክፉ ጌታ አድርገው አምላክን ወቀሱት
ጌታውም ሲመጣ.......
ፅድቅ ልግስና : ደግነት አትርፈው
ትንሽ ለታመኑት አብዝቶ ሾማቸው
.....................ትዕቢት ለሸመቱት
ክፉ ጌታ አድርገው ጌታን ለወቀሱት
ክፋትን ሰጣቸው ክፉ እንደተመኙት፤
.
.
ለኛ ዘመን ትውልድ አሁን ላለንበት
ይህ ወዳጅ ጌታ :እስኪመለስ ከሄደበት
ለእርሱማ ታማኝ ነን
                ብለን ብናስብም
የሰጠንን ዲናር :
               ሳናጎድል ምንም
ለመስጠት ብንፈልግ : ራሷን ሰቅሏን
ሳንጨምር ሳይበዛ : ብንሰጥ የሰጠንን
ስንፍናን ገንዘቡ :
ተግባርን ጠላቱ እንዳደረገ ሰው

" ባመንበት ቅፅበት ወርሰናል መንግስቱን
ስራ ምን ያረጋል ይጠበቅ እምነቱ
ትርጉም ግን ሲገለን ያድናል ቃላቱ"

ብሎ እንደሚያስብ ሰው
ጌታን ክፉ አድርጎ ልክ እንደከሰሰው
የእነርሱ ዕጣ ነው ለኛም የሚደርሰው
......
እናም...
እኔው በሰራውት ከሆነ ሚዳኘኝ
ቀደምቶቼ  እንዳሉኝ...
ቃላቶች ሲገሉኝ ትርጉም እንዲያድነኝ
ጌታን መልካም ብዬ
አብዝቼ አትረፍርፌ ሰቅሉን መልሳለው
እርሱ የሞተልኝ
ዋናዬን አግኝቼ ብዙ እንዳተርፍነው።

ወስብሀት ለ እግዚሐብሔር
ወለ ወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክብር
          
                   በ ስላሴ ባሪያ
                           በማርያም አሽከር
                         በደለኛ በምሆን
                           በኔ በኃጥያተኛው

                        ማ.ፍ.ህይወት ዘ መቂ
                            ፳፩-፫-፳፻፲፫ ዓ.ም

@MENFESAWItsufoche
640 viewsKalkidan, 10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 00:11:30 አስደሳች ዜና 


ከዚህ በፊት በገና በመስራት እና በየአላቹበት በማቅረብ የሚታወቀው ድህንፃ አውን ደግሞ ለውድ ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ለሰራ ፈጣሪዎች እና ስራ ለመፍጠር ላሰባቹ በሙሉ የምስራች ይዞላቹ ቀርቦል !


ሻማ ለማምረት
ጡዋፍ ለማምረት
ፈሳሽ ሳሙና(ላርጎ)
የተለያዩ ስራዎችን ጭምር..

እንዲሁም ሱቅ ከፍታቹ እቃ ማግኘት ላልቻላቹ በሙሉ ድህንፆ እናንተን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሶል ወደናንተ ቀርቦላችዋል !

ስልክ . +251901570787



      የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ  !    


     
              ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት

█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░         ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻      ▒▓█
█▓▒░        ►𝗢𝗽𝗲𝗻◄░►𝗢𝗽𝗲𝗻       ▒▓█

 
.
799 viewsመንፈሳዊ 3k, 21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 16:51:39
በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

       ታላቅ መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ
      

በዚህ ሰዓት ብዙ ህሙማን ከህመማቸው ከደዌያቸው እየተፈወሱ በረከተ ስጋ በረከተ ነፍስ እያገኙ ያለበት ተዓምራዊ ቦታ  ነብስና ስጋን የሚለየዉ ፈዋሹ ቋራ ደለጎ አሸዋ ሜዳ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ከዚህ በፊት እንደነበረዉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መጋቢት 23  ጉዞ ተዘጋጅቷል በዚህም ጉዞ ላይ የጣና ገዳማትን ጨምሮ በርካታ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት ይጎበኛሉ ፈጥነው ይመዝገቡ

መነሻ ቀን:-መጋቢት 23 /2015
መነሻ ሰዓት:- ከሌሊቱ 10:00
መመለሻ ቀን መጋቢት 29/2015
መነሻ ቦታ መስቀል አደባባይ እና ፒያሳ ጊዮርጊስ

የደርሶ መልስ ክፍያ 4000 ሺ ብር
መመዝገቢያ ቦታ ባሉበት ሆነው ከታች ባለዉ ስልክ ቁጥር ይደውሉ ገንዘቡን በንግድ ባንክ  ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በቴሌግራም ይላኩልን

ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን ያድርገን ዘንድ የዕርሱ በጎ ፈቃድ ይሁንልን

ስልክ 0937790271
ሼር አድርጉ

https://t.me/+eEjhnR9W7mI4YmM0
1.2K viewsKalkidan, 13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 14:10:45 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች pinned a photo
11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 14:09:12
1.2K viewsKalkidan, 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 14:09:12 ስድስተኛ ሰንበት(ሳምንት)፦ ገብርኄር ተብሎ ይታወቃል።
በዚህ ቀን ስለ ቅን አገልግሎትና ታማኝነት ይሰበካል።
ምስባኩም፦ መዝ.፴፱፡፰ ነው።
ከመ እግበር ፈቃድከ መከርኩ አምላኪየ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድኩ
ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው ዜኖኩ
ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ በታላቅ ጉባዔ ጽድቅህን አወራሁ
ወንጌሉም ማቴ.፳፭፡፲፬-፴፩ ነው።
በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡት ጥቅሶችም፦
፪ጢሞ.፪፡፩-፲፮፤
፩ጴጥ.፭፡፩-፲፪፤
የሐዋ.ሥራ ፩፡፮-፱ ።

@MENFESAWItsufoche
1.2K viewsKalkidan, 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 01:33:01 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
558 viewsመንፈሳዊ 3k, 22:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 23:18:55 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
68 viewsመንፈሳዊ 3k, 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 21:05:57 የምሰራች የምሰራች...      ለተዋህዶ ልጆች !


መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች መማር ይፈልጋሉ

 
እምቢልታ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  ማሰልጠኛ  ተቋም 

➜  በገ ና
➜  ክራር
➜ መሰንቆ
➜ ዋሽንት

   በሚፈልጉት ቀን እና ሰዓት  እንዲሁም በግል ቤት ለቤት  እናስተምራለን ! በተጭማሪ  ጥራት ያላቸው  የበገና , የክራር , መሰንቆ እንሸጣለን እናከፋፍላለን የክራር የበገና የመሰንቆ ቦርሳ እኛ ጋርም ያገኛሉ !


አድራሻችን  -  ጀሞ 1 ሩት የገበያ ማዕከል
                            
        Tel.  +251967437703
                     +251993945900


አሁኑኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !

.
257 viewsመንፈሳዊ 3k, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ