Get Mystery Box with random crypto!

Best disk

የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk B
የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk
የሰርጥ አድራሻ: @melkam_lboch11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42
የሰርጥ መግለጫ

🥀♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡🥀
⚡️WELLCOM TO MELKAM LBOCH 💜
💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ያገኛሉ !
● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩

📞 ስልክ፦ 0953873129
👉 @Z_afro02 ያነጋግሩ::

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-13 09:58:49
09666160 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች  በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0966616060
 
ባላቹህበት እንሰራለን
    አድራሻ  ቤንሻጉል ሽናሻ
2.9K viewsYehuans, 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 22:12:49 ተለቀቀ

ጥያቄ ስለመለሳቹ
የግል አስተያየት ስለሰጣቹ በቀን ከ 100$ በላይ የሚከፍል ምርጥ ዌብሳይት

ምንም አይነት ገንዘብ ሳታወጡ ማንኛውም ሰው መስራት ይችላል  

SUBSCRIBE LIKE SHARE



1.6K viewsYehuans, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:11:01 #ስደቢኝ_ግድየለም
.
ስደቢኝ ግድየለም አልቀየምሽም
ደደብ የማትረባ አህያ ነህ ቀሽም
ሲጠሉህ የማታውቅ እልም ያልክ ፋራ
ልክስክስም በይኝ አስቀያሚ ጭፍራ
ከፈለግሽ ደግሞ ደሀ ለቃቃሚ
ብትይኝ ግድየለም እባክሽን ስሚ
.
ከስድቦችሽ መሀል መልካሙን እያየሁ
ፋራ በመሆኔ እጅጉን እኮራለው
አህያ ላልሺኝ ደግሞ አንቺን ተሸክሜ
እስከዛሬ አለሁ ይሄውልሽ ህመሜ
.
ደሀ ነህ ብለሻል ደሀ ነኝ አውቃለው
ሀብታም ስላልሆንኩኝ አመሰግናለው
ምናልባት ግን ሆዴ.....
ገንዘብ ኖሮኝ እኔ በሀብቴ ብኮራ
ስድብሽን ሰምቼ እለይሽ ነ'በራ
ሁሉን ያጣ ሆኜ ብትይኝ ውዳቂ
እንደማልጠላሽ ግን አሁንም እወቂ፡፡

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
2.7K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:59:48
09666160 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች  በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0966616060
 
ባላቹህበት እንሰራለን
    አድራሻ  ቤንሻጉል ሽናሻ
5.1K viewsYehuans, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 21:11:17 አዎ ውሸታም ነኝ

ማፍቀሬን ሳልነግርሽ እራሴው ደብቄ
በደስታሽ ስደሰት ስትስቂ ስቄ
ከልብሽ ስትቀርቢኝ እኔ ደግሞ ርቄ
ፍቅሬን ግን ዋሸሁሽ በእጅሽ ላይ ወድቄ።
በእጅ የያዙት ወርቅ ሁኖብኝ ነገሩ
እንዲህ ዛሬ ላጣሽ ላያምርብኝ ዳሩ።

ውሸታምነቴ ዛሬ ነው የገባኝ
ካጠገቤ ሳጣሽ ከጎኔ ስትርቂኝ
አዎ ውሸታም ነኝ የጄን ነው ይበለኝ።

ትላንትን ብመኛት ዛሬ ላላገኛት
ብተክዝ፡ብፀፀት፡ነፍሴንም ብጎዳት
ብሮጥ፡ብንደረደር፡ብወጣ ባቀበት
ላላገኝሽ ፍቅሬን ላትመለሽላት
እስኪ ቻለው ልቤ
።።።።ህይወት እንደዚህ ናት።

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
13.6K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 21:10:10 ​​​" ድሀ ነህ አትበይኝ "
ልክ ነሽ ድሀ ነኝ ይህንን አውቃለሁ ፤
ሌላ ሰው ሳይነግረኝ እኔው እፈርዳለሁ ፤
ፍቅር አሸንፎት ልቤ አንችን ቢመኝም ፤
አቻየን የሚመርጥ ነጋሪ አያሻኝም ፤
ግን ስሚኝ ፍቅሬ፦
ማጣት ቢያሳንሰኝ ባልኮራ በሃብቴ ፤
ምንም ባይኖርበት ወና ቢሆን ቤቴ ፤
እጀ ባዶ ቢሆን ኪሴ ቢራቆትም ፤
ልቤ ግን ሀብታም ነው ፍቅሩን አይሰስትም ፤
ስለዚህ ኣለሜ ፦
ምንም ከፍ ብትይ ዘቅዝቀሽ ብታይኝ ፤
በጅሽ ብመፀወት ተርፎሽ ብታበይኝ ፤
በፈጠረሽ ውዴ ፦
ፍቅሬን ናቅ አድርገሽ ድሃ ነህ አትበይኝ ።      
  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
17.7K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 19:52:52
┈┈┈••✦ ✦••┈┈┈
ባይገርምሽ ገና ወድሻለው
   
ባ☞ ባገር አማን
                 አንቺን መርሳት
ይ☞ ይሆንብኛልና
                 መጫወት በእሣት
ገ☞ ገሀድ ይሁንልሽ
                አረሳሽም ቃልይ
ር☞ ርቀሺኝ እንኳን
                     ብቴጂ ካጠገቤ
ም☞ ምንም ጊዜ
             ቢሆን ያፈቅርሻል ልቤ
ሽ☞ ሽምገላ አይደለም
                 ቃልዬ በእውነት
ገ☞ ገና እወድሻለው
               እስካለው በህይወት
ና☞ ናፍቆቴ ልሆንሽ
                   የልብ ትርታዬ
እ☞ እንዴት ብዬ ልርሳሽ
                   ውዻ ቃልሻዬ
ወ☞ ወደ ተሻለ ህይወት
                   የምሸጋገር ብሻ
ድ☞ ድቅድቁን ጨለማ
                   የምገፋ ብሻ
ሻ☞ ሻማዬ አንቺው ነሽ
                 መተኪያዬም የለሽ
ለ☞ ለኃይሉ ፍቅርሽ
                   ምርኮኛ ሆኛለው
ው☞ ውዻ ቃልሻዬ
                 ላልከዳሽ ምያለው

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
20.1K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:04:46 ​#ለዚህ_ነው_ማላምንሽ
.
(እዮብ ዘ ማርያም)
.
ቃላት አሳምረው፣
ስለ ዝናብ ውበት አድንቀው የፃፉ
ዝናብ የመጣ 'ለት፣
ዣንጥላ ዘርግተው ተጠልለው አለፉ

ልክ እንደዚህ ሁሉ
ንፋስ ነው ዘመዴ ምናምን የሚሉ
ንፋሱ ሲነፍስ መስኮት ይዘጋሉ

ያንቺም ልብ እንዲህ ነው፣
ይቀበል ይመስል ፍቅር ፍቅር ብሎ
ፍቅር ያካፋ ቀን ያልፋል ተጠልሎ

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
703 viewsERMI , 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:58:52
ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ ::

ቻናሉን ለመቀላቀል

https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk
https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk
https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk
818 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:52:38
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
511 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ