Get Mystery Box with random crypto!

Best disk

የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk B
የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk
የሰርጥ አድራሻ: @melkam_lboch11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42
የሰርጥ መግለጫ

🥀♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡🥀
⚡️WELLCOM TO MELKAM LBOCH 💜
💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ያገኛሉ !
● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩

📞 ስልክ፦ 0953873129
👉 @Z_afro02 ያነጋግሩ::

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-27 22:38:38 ስቀሽ … አበረድሽኝ
…       
ከጥም ቆራጭ ምንጭሽ ፥ ልጠጣ ጎምጅቼ
ላታልልሽ ዝቼ
ጢሜን ተላጭቼ
ጫማዬን አጥድቼ
በሚያሽበለብል ቃል ፥ ምላሴን ገርቼ
ለበአሌ ላርድሽ ፥ ቢላዋየን ስዬ
ሁዳዴን የጦመ ፥ መልካም ሰው መስዬ
እንደ አታላይ ተኩላ
ሊነጥቅ ሊበላ
ለምድ እንደለበሰ ፥ በበጎች መካከል
ሳር መጋጥ ጀምሮ ፥ መንጋውን ለመምሰል
በዚያው እንደቀረ ፥ ከሰርዶ ተዋዶ
ጨዋታ ወግሽን ፥ ዠሮየ ተላምዶ
ፍቅር አልብሰሽኝ
ውሀ ልሰርቅሽ ስል ፥ እርጎ አበድረሽኝ
ነድጄ መጥቼ ፥ ስቀሽ አበረድሽኝ

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
19.4K views fro, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 12:55:36 ​​​​​
         ዝም ብለሽ ስሚኝ
    



......... ፃፍኩልሽ ........

አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
21.7K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 18:58:15 ሕመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ፡፡ እውነተኛ ፍቅር ሁልጊዜም በሕመምና በስቃይ የተሞላ ነው።

እሳት በነፋስ እንደሚፈተን መራራቅ ፍቅርን ይፈትናል ፣ ትንሹን ሲያጠፋው ትልቁን ደግሞ ይበልጥ ይንበለብላል፡፡ ሮጀር ደ ቡሲራቡቲን

እውነተኛ ፍቅር ማለት አለመለያየት ማለት አይደለም፤ ይልቅስ ፍቅረኞች ተለያይተውም እንኳ በፍቅር መጽናታቸው ነው፡፡

ታማኝ ሴቶች ሁሉ አንድ ናቸው፡፡ ታማኝነታቸውን እንጂ ባሎቻቸውን ፈጽሞ አያስቡም፡፡ ዦን ጊራውዶክስ


በማይረባ ድንጋይ ጊዚያቸውን እንዳባከኑ ሲገባቸው በእጃቸው የነበረው እንቁ እንደነበር ይገነዘባሉ፡፡ ቱርቾይስ ኦሚንክ

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
29.9K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 13:56:58 አስደሳች ዜና ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ
ከቤትዎ ሳይወጡ እና ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ሁነው በየለቱ አዳዲስ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ሚያገኙበት ቆንጆ  ቻናል ይዘንሎት መተናል።

ከታች ከተዘረዘሩት ፊልዶች ለርሶ ሚስማማዎትን መርጠው በመጫን ይመልከቱ።
618 viewsYehuans, 10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 21:31:11 ••● ልረሳሽ አልቻልኩም••●

አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣
እምረሳሽ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣
ተዋት እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣
አንቺን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣
በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ።

ምናልባት ሆኖ...
ልቤ ፍቅርን አምኖ..
የኔ ባትሆኝም፣
ፈጣሪ ባይፈቅድም፣
አንቺ የሌላ ሆነሽ በአይኔ እንኳን ባይሽም፣
ያፈቀረሽ ልቤ ፈፅሞ አልረሳሽም።


  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
4.4K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:10:08 የፍቅር_ምርጫዬ

አንች ነሽ የኔ አለም ልቤን የረታሽው
በፍቅር ሰንሰለት አስረሽ የገረፍሽው
መተከዜ በዛ ጭንቀቴም ጨመረ
ፍቅርሽ በልቤ ውስጥ ደልቶት እየኖረ
አልችል አለኝ ልቤ ከቶ አንችን ለመርሳት
አይኔም አላይ አለ ካንች ሌላ እንስት
ሆድዬ ተረጅኝ እኔ እወድሻለሁ
አልሰቃይብሽ እጎዳብሻለሁ
ደስታዬ ኣንች ነሽ  ሳቄም ጨዋታዬ
በፍቅርሽ ተጎዳሁ ተረጅኝ ፍቅርዬ
ልቤም አዘነልሽ ባንች ፍቅር ታሞ
ያገግም ይሆናል በፍቅርሽ ታክሞ

ከምሬ_ነው_ውዴ
ምናለ ባየሽው የልቤን ጭንቀቱን
አንችን እያሠበ ቀን እና ለሊቱን
ፍቅር ሲባል ለካ እንደዚህ ያስፈራል
ከወደዱት ሰው ውጭ ማሰብም ያስጠላል
ስቀመጥ ስነሳ አንችን አስባለሁ
ጥላቻሽን ባውቅም እኔ እወድሻለሁ

ልጠይቅሽ_ማሬ
ምን ማለት ነው እስኪ ፍቅር ማለት ላንች
ይቆጭሻል እንዴ ለፍቅር ብትሞች
አላስጨንቅሽም መልሱ ይቆይ ካንች
ሳቄም ጨዋታዬም ጠፋ ደበዘዘ
አይኔ አይንሽን ተርቦ በናፍቆት ፈዘዘ

ተረጅኝ _ውዴ

ለሊቱ ሲረዝም ቀን ሲጨልምብኝ
አሳልፈዋለሁ አንተን እያሰብኩኝ
እኔም ተጨንቄ አንችን አስጨነኩሽ
ምንነበረ ያኔ ፍቅሬን ባልነገርኩሽ

ፍቅሬ

ስምሽን ሲጠሩ በዛ መጨነቄ
ከሠውነት ወጣሁ በፍቅርሽ ወድቄ
በፍቅርሽ ታምሜ እንዳልሞት አደራ
ስሚኝ አንችን አንችን እያልኩኝ ስጣራ
እሺ በይኝ አንችም ፍቀጅ ይሄን ብቻ
እኔም ያንች ልሁን አንችም የኔ ብቻ።


       
#_ሳሪ_  ላንች ነዉ


  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
          
11.2K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 00:03:45 ስለ Hacking ለማወቅ

programing ለመማር

ስለ ቴክኖሎጂ ለማወቅ

የተለያዩ app ለማግኘት

ስልክ እንዴት እንደሚጠለፍ ለማወቅ


wifi password እንዴት hack እንደሚደረግ

mega byte እንዴት እንደሚሰረቅ


telegram እንዴት hack እንደሚደረግ

ሁሉንም የ technology መረጃዎች እኛጋ ያገኛሉ



ይቀላቀሉን
️ ️ ️ ️
604 views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 13:37:33
09666160 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች  በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0966616060
 
ባላቹህበት እንሰራለን
    አድራሻ  ቤንሻጉል ሽናሻ
4.9K viewsYehuans, 10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 21:19:19 ​​​​┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉

ለምዶበት ነው እንጂ ጥርሴ የሚስቀው፡
የልቤን መከፋት እኔው ነኝ የማውቀው፡
የራሴን በሽታ ላስታም ብዬ ራሴ፡
ለሰው ሳላወጋው ሸሽጌው በጥርሴ፡

በሳቄ መለያ ስቃይ እያጫወትኩ፡
የውስጤን ጫጫታ ራሴው እያዳመጥኩ፡
አለሁኝ እስካሁን ለይምሰል እየሳኩ፡

የደበነው ውስጤ በበደል ያረረው፡
ጠባሳ የሞላው ጊዜ የማይሽረው፡
ያለኔ ማን አውቆት የልቤን ስብራት፡
ፈገግታዬ እንጂ ስሜቴ ማን ገብቶት፡

መደሰቴን እንጂ ማንባቴን ማን አይቶት፡
በይምሰል ፈገግታ ውስጤን እየደበኩ፡
አለሁኝ እስካሁን ለይምሰል እየሳኩ፡
በመሰለች ምድር ለምሳሌ እየኖርኩ፡
ስቄ ላልስቅበት ጥርሴንም እያስዋብኩ

ህ ህ ህ

ህህ ልበልና ፈገግታዬን ላሳይ፡
ደብቄው ነው እንጂ በዝቷል የኔ ስቃይ፡
ለምዶበት ነው እንጂ ጥርሴ አመል ሆኖት
ፈገግ ያስብለኛል ስቄ ላልስቅበት

  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
8.9K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 09:59:47 ሳይገባኝ አጣሁሽ
ፍቅረኛው ፦ ውዴ ነገን ምንም ሳንገናኝ ሳንፃፃፍ ሳንደዋውል እንውላለን ይህን ማድረግ ከቻልክ ለዘላለም እንደምትወደኝ አውቃለው ስትለው ተስማማ በጊዜው ልጅቷ ለመሞት 24 ሰዓት እንደቀራት ና ካንሰር እንዳለባት አላውቀም ነበር እንደተባለው ምንም ሳያደርግ አድሮ በነጋታው ወደ ቤቷ ይሄዳል ፍቅሬ አደረኩት ፈተናውን አለፍኩ .ብሎ ወደ ክፍሎ ሲገባ በሬሳ ሳጥን ሆና ያያል አምርሮ እያለቀሰ ከላይ የተቀመጠውን ማስታውሻ አነበበው *የኔ ውድ ያላኔ ለአንድ ቀን መኖር ችልሀል እንድትጎዳብኝ ስላልፈለኩ ነው ይህን ያደረኩት ትላንት እንደቻልክ። እባክህን ፍቅር ሁል ጊዜ ቻልበት እኔን በሞት በማጣጥክ እንድትጎዳብኝ አልፈልግም ።
5.3K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ