Get Mystery Box with random crypto!

Best disk

የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk B
የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk
የሰርጥ አድራሻ: @melkam_lboch11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42
የሰርጥ መግለጫ

🥀♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡🥀
⚡️WELLCOM TO MELKAM LBOCH 💜
💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ያገኛሉ !
● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩

📞 ስልክ፦ 0953873129
👉 @Z_afro02 ያነጋግሩ::

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-05 20:50:19 ሴተኛ አዳሪ ነኝ


እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ
       ▬▬▬❁ክፍል አስራ  ሶስት▬▬▬ 


ሜሉ እዚ ይህወት ላይ ካገኘዋቸው መልካም ነገሮች ውስጥ አንዷናት ከእህይም በላይ እናት የሆነች ሴት ኮኮባችን ገጥሟል መሰለኝ እስኳሁን ሰላም ነን ያም ሆነ ይህ ቤቲ ቆንጆ ቤቲ ሴተኛ አዳሪዋ ቤቲ...... ወደ ቀድሞ ቦታዋ ተመልሳለች።
ከዛ ፍቅር ከያዘኝ ቀን አንስቶአመታትን አሳልፌያለው ግን ዛሬም ስቃይ ላይ ነኝ በመጽሀፍ ላይ ፍቅር ደስታን ያመጣል ነበር የሚባለው ለኔ ግን ፍቅር መከራን ነው ያመጣብኝ  አላቅም ለምን ይህ እኔ ላይ እንደሚሆን ብቻ አንዲተጽፏልና መሻር አልችልም ። አሁን ላይ ደሞ መራራው እጣፈንታዬ ከአዲስ ችግር ጋር ካጋጠመኝ ይሄአ አመት አለፈ። በዚ አንድ አመት ውስጥ ነገሮችን ለምረሳት ሱስ ጅምሪያለው ምክንያቱም አሁን ላይ የምኖርለት ልጅ የለኝ ተስፋዬን በገዛ እጄ አጥቼ ዋለው።
አሁን ባለውበት ስራውስጥ መሆን ያለብኝ ይህን ነው ዛሬን መኖር።
ሜላት ከመጣች ቡሀላ ይንሽ ቆይተን ተኛን በነጋታው ጠዋት ተነስተን ከስራ ባልደረቦቻችን ጋር ተገናኘን ያው ምክንያታችን ይታወቃል ልንቅም ልንጠጣ ልናጨስ ነው። ጠዋት ላይ ሁሉም ከየተበታተነበት የሰራውን ገንዝብ ይዞ ይመለሳል ከሳ እስከ ከሰአት ራሳችንን ለሚርቃ እና ለወሬ እናዘጋጅና እስከማታ ይቃማል።
ወደከሰአት አካባቢ ሁሉም ተሰብስቦ ቡና ተፈልቶ ጫቱ ሺሻው ሲጋራው ሁሉም የሱስ አይነት በየደረጃው ይዞ ቁጭ ብሏል። ሁሌም ቢሆን እንደዚ አይነት ቀኖችን የሚያሱበው  ሴቶቹ ትናንት የገጠማቸውን ነገር በሚገርም ትረካቸው ሲያወሩልን ነው።
፨ ይናንት የወሰደኝ የተጨራመተ ላስቲክ የመሰለው ሽማግሌ አስታወሺው አንቺ እንደውም እንቢ ያልሽው
፨አዎ አዎ አወኩት ምነው ደካከመብሽ እንዴ
፨እረ ምን ይደክማል እኔን አደከመኝ እንጂ የዋዛ አይደለም ባክሽ ምን መልክ ቢያረጅ ስሜት አያረጅም ለካ አለች የወሬው ባለቤት እየሳቀች ሁሉ አብረዋት ሳቁ ።
፨ የኔው ደሞ ፋራነው የዩኒቨርስቲ ተማሪነኝ  ደሞም ድንግል ነኝ ብሎ እሱን ሳሰለጥን ነው ያደርኩት አለች አንዷ ቀጠል አርጋ ሁሉም ሳቁ
፨ ደም በደም ሆኜ ነው ያመሸውት በይኛ መምህር አለች ሌላኛዋ ቀጥላ እንደገና ሌላ ሳቅ።
እዚ ቦታ የአበበ በሶበላ አረፍተነገር ያስቃል ሁሏም በትንሽ ነገር ለመሳቅ ጥርሷን ከንፈሯላይ ሰክታ በጉጉት ነው ምጠብቀው ምክንያቱም ነገ የለም ዛሬ ብቻ የሴተኛ አዳሪዎች ትልቁ ፍልስፍና
ዛሬን ስቆ ትናንትን ካልረሱ ነገ የለም

ታድያ እንደዚ ሱሱ ጨዋታው ሞቅታው ደርቶ ልክ የስራ መግብያ ሰአት ሲደርስ ሁሉም ራስን ማስዋብ ላይ ይጠመዳል ለዛሬ ይሆናል ብሎ ያሰበውን ልብስ ሜካፕና ሌሎች ለገፅታ ግንባታ የሚያገለግሉ ማስዋቢያዎችን ተጠቅመው ወደየቦታቸው ይሰማራሉ።
እኔም ከነሱ የተለየ ምንም አላረኩም መንገድ ዳር ቆሚያለው።
የሸገር ብርድ እደወትሮ  ጫን ብሏል በዚ ወክት ቶሎ ደንበኛ መቶ እንዲወስደኝ ፈለጋለው። ፍላጎቴም ብዙም ሳይቆይ ተሳካ አንድ ሰውነቱ በስፖርት የዳበረ የሚመስል ሰው መጣና በጥሩ ዋጋ ይዞኝ ሄደ ከዛም እዛው ቅርብ ወዳለ ፔንሲዎን ገባን። ከዛም የተፈጥሮ ግዴታውን ሊወጣብኝ  ዝግጅቱ አጠናቆ ሊጀምር ሲል መከላከያ እንድንጠቀም ጠየኩት እሱግን በምንም ሆኔታ መከላከያ ማረግ እንደማይፈልግ ነገረኝ ከዛ ቡሀላ ጭቅጭቅ ጀመርን።
እረ ሶየ ላንተም ህይወት ነው ብዬ ለመንኩት ግን ሊሰማኝ አልፈቀደም
ሴትዮ ከፍዬ መሰከኝ እና የምወስነው እኔነኝ አለ ፈርጠም ብሎ
ከዛ ቡሀላ ይታገለኝ ጀመር እረተው አንተሰው እያልኩ ብለምነው ብሰራው እንቢ ሲል በቃ እውነቱን መናገር አለብኝ ብዬ እንደምንም ተናገርኩ።
እረ ኤች አቪ አለብን አልኩት
ሀሀሀሀሀ.... ድሮም እንዲእያሉ መሸወድ ለማዳቹ ነው  ብሎ በገድ አብሮኝ ካለመካለከያ አደረገ የዋት ላይ ገንዘቤን ፊቴ ላይ ወርውሮት ሄደ ። እኔ ያው ሳልፈልግ ተደፈርኩ ማለት ነው ግን ተደፈረኩ ብል ሰዎች የአመቱ ምርጥ ቀልድ ብሎ እንደሚሸልሙኝ አልጠራጠርም ።
ልጁ ግን አሳዘነኝ ለደቂቃዎች ስሜት ብሎ የገዛህይወቱን አበላሸ ።
ብሬን ሰብስቤ ወደ ቤቴ አመራው እቤት ስገባ ሜሉ ቀድማኛለች እኔም ደክሞኝ ስለነበር ሰላም ብያት ተኛው።
ከሰአታት ቡሀላ ስነቃ ምሳ ሰአት ደርሶ ነበር።
ቤቴዬ ነቃሽ እንዴ ምሳደርሶ እኮ ልቀሰቅሽ ነበር።
ውይ እናቴ ሳላግዝሽ አልኳት
እረ ምን ጣጣ አለው እኔ ዛሬ በጊዜ የሚያሰናብት አጊቼ ምንም ሳልሰራ ገንዘብ ይዤ ነው የመጣውት አለችኝ ከቦርሳዋ የታሸገ ብር እያወጣች።
ማነኝ አለ ባክሽ አልኳት ደንግጬ
የቆየ አፍቃሪ ነው ታሪኩን ነግርሻለው ረጅም ነው አሁን ምሳችንን እንብላ አለችና ማቀራረብ ጀመረች እኔም ተነስቼ አገዝኳትና አቀራርበን በላን ከዛ ወደ ሷስችን እና ስራችን ሄድን.......
፨ ቤቴዬ ነቃሽ እንዴ ምሳደርሶ እኮ ልቀሰቅሽ ነበር።
፨ ውይ እናቴ ሳላግዝሽ አልኳት
፨ እረ ምን ጣጣ አለው እኔ ዛሬ በጊዜ የሚያሰናብት አጊቼ ምንም ሳልሰራ ገንዘብ ይዤ ነው የመጣውት አለችኝ ከቦርሳዋ የታሸገ ብር እያወጣች።
፨ ማነኝ አለ ባክሽ አልኳት ደንግጬ
፨ የቆየ አፍቃሪ ነው ታሪኩን ነግርሻለው ረጅም ነው አሁን ምሳችንን እንብላ አለችና ማቀራረብ ጀመረች እኔም ተነስቼ አገዝኳትና አቀራርበን በላን ከዛ ወደ ሱሳችን እና ስራችን ሄድን።
ዛሬ ሞቅ ብሎ በተጀመረው ቀናችን ሜላት ግብዣ በግብዣ አረገችን።
ሴቱ ሁሉ ምነው እንዳንቺ ባደረገኝ እያሉ ሜሉን የቀኑ ንግስት አርገዋት ዋሉ። ምን ደስቢሌን ምን ቀኑ እንዲያልቅ ባንፈልግ የተፈጥሮህግ ነውና ምሽቱ ደርሶ ሁሉም ያመቸኛል በሚለው ቦታ ተበታተነ እኔና ሜሉ ግን እንደወትሮ ወደ ስራ ሳይሆን ወደ ግብዣ ነበር የሄድነው። ለጊዜው ማንነቱን ያላወኩት የድሮ የሜሉ ወዳጅ ካልጋበዝኳሽ ብሏት እየሄድን ነው ልጁም ሌላ ጓደኛ ይዞ ስለሚመጣ እሱን ትይዢልኛለሽ ነው ያለችው ከዛም ቀጠል አርጋ ስለዛሬው ጋባዦቻችን ይንሽ ነገር ትነግረኝ ገባች።
፨ ቤቲዬ አትፍዘዢ ዛሬ የምንሄደው ቀላል ሰዎች ጋር እንዳይመስልሽ ከተማችን ውስጥ አሉ የተባሉ የቱጃር ልጆች ናቸው። እኔ የማቀው ልኡልን ነው አንድ ረጋ ያለ እሱም የሀብታም ልጅ ነው ጓደኛ አለው ማነበር ስሙሙሙ.. አአዎ ያሬድ ይባላል። በደንብ ነቃካልሽ ህይወታችንን ይቀይሩታል አለችኝ ፈገግ እያለች።
፨ እና አንቺ የት ነው የምታቂያቸው አልኳት ጥያቄ ሆኖብኝ።
፨እሱን ነገ ነገ ነግርሻለው አሁን ግን ደርሰናል መሰለኝ ወራጅ አለ አባቴ አለች ባለላዳውን እየነካች።
፨ እሺ ልጄ ብሎ አቆመው ሁለታችንም ተያይተን ሳቅን እሱም ተከትሎን ሳቀ ከዛም ሂሳቡን ከፍለን ወረድን ከዛ አንድ በጣን ታዋቂ ናይት ክለብ ይዛኝ ገባች ውስጥ ስንገባ ሁለት እድሜ ያቼው ከሀያ አምስት የማይዘል የሚመስሉ ወጣት ልጆች በእጅ ምልክት አሳዩንና ሄድን።
፨ ሀይ ልኡሌ  ሰላም ነክልኝ ብላ ሄዳ ከንፈሩን ሳመችው መጀመሪያ ሳያት ብደነግጥም ብዙን ግን ትኩረት አልሰጠውትም ። ከዛም ተዋወቃት ቤቲ ትባላለች ቤቴዬ ልኡል ያሬድ ብላ ወደነሱ እየጠቆመች አስተዋወቀችኝ ።
ልኡል የሚባለው በጣም ፈጣንና ችኩል ቢጤ ነው እጄን በስሱ ድሞ ተቀበለኝ። ያሬድ ግን በጣም ረጋ ያለ እና ቁጥብ ነው ያሬድ እባላለው ብሎ እጁን ዘረግስ ቤቲ ብዬ እኔም አፀፋውን መለስኩ። ከእንደዚ አይነት ሰው እንደዚ አይነት ፀባይ አልጠብቅም ነበር። ሜላት ልኡል ጋር እኔም ያሬድ ጋር ተቀመጥን ከዛ ግብዣው ተጀመረ ሞቅ ባለው ናይት ክለብ ውስጥ አለ የተ
5.0K views亗🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 08:53:44 ከፍቅር በላይ

አፍቅሮኛል እያልሽ ያወራሽው ወሬ፣
ስንት ጆሮ አልፎ ከኔም ደርሷል ዛሬ፣
በኔ መውደድ ታስሮ መላወስ ከብዶታል፣
ያልሽውም ንግግር ከጆሮዬ ገብቷል፣
ከራሴው ሳትሰሚ ሳታውቂው እርግጡን፣
የብብትሽን ጣልሽ ስታልሚ ቆጡን፣
ሁሉን ሰምቻለሁ ማን ምንስ እንዳለኝ፣
አንቺ አፍ እንዳለሽ እኔም ጆሮ አለኝ፣

ምንም ይሁን ምን፣
ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም፣
እውነቱ ግን ይሄ ነው እኔ አላፈቅርሽም፣
እኔስ አልወድሽም፣

እርግጥ ነው አልክድም.....

ከቤትሽ ፊት ለፊት ከዋርካው ጥላ ስር ሁሌ እቀመጣለሁ፣
እድል ያለቀናኝ ለት ያላየሁሽ እንደሁ ጭንቄን አምጣለሁ፣
ያየውሽም ከሆነ እንደረጋ ወተት በደስታ እናጣለሁ፣

እርግጥ ነው አልክድም....

ያ የሰፈራቹ ጠብደሉ ጎረምሳ በጨዋታ መሃል ሲሰድብሽ ስሰማ፣
በጣም ተናድጄ ፈንክቼው እሮጫለሁ ጠብቄ ጭለማ፣
ደሞም የሆነ ጊዜ በመንገድ እያለፍሽ አንዱ ጓደኛዬ የለከፈሽ ለታ፣
ደም ፍላቴ መጥቶ አዝንቤበታለሁ የቡጢ ጋጋታ፣

እርግጥ ነው አልክድም....

ሳገኝሽም ስየ ሳጣሽም ከፍቶኛል፣
አንቺን ብቻ እያየሁ በመንገድ ሳቀና ስልክ እንጨት ገጭቶኛል፣
ትረፍ ሲለኝ ከላይ መኪናም ስቶኛል፣

እርግጥ ነው አልክድም.....

ጎኔና ፍራሼ የገጠሙ ጊዜም በህልሜ አይሻለሁ፣
ስምሽን ሲጠሩት የጠሩኝም መስሎኝ ስንቴ አቤት ብያለሁ፣
አዝነሽ ያየውሽ ቀንም ደም እምባ አልቅሻለሁ፣

ይህንም አልክድም፣
ምንም ቢሆንም፣
እኔ አንቺን አልወድም፣

አፍቅሮኛል ብለሽ ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም፣
እውነት እውነት ስሚኝ አላፈቀርኩሽም፣

ይህ ፍቅር አይደለም፣
ይህ መውደድ አይደለም ፣
ለጓደኞችሽም ዳግም ስታወጊ፣
ከዚህ የተሻለ ሌላ ቃል ፈልጊ፣
አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አትግደይ፣
ከፍቅር በላይ ነው ያፈቀረኝ በይ፣
ከመውደድ በላይ ነው የወደደኝ በይ፣


Join
          
ከወደዱት ሼር

      ‌‌‌‌‌‌‌  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
17.5K views𝖘𝖔𝖚𝖑 ☻︎, 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 20:12:40 ሴተኛ አዳሪ ነኝ


እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ
       ▬▬▬❁ክፍል አስራ  ሁለት▬▬▬ 

፨ምንድነው ጉዳዩ ቆይ የምን እውነት አልኩ እንዳላወቀ
፨ገብቲምቶሻል ብሩ ሁሉንም ነግሮኛል አሁን መልሺልኝ አለኝ።
፨ እው.ነት. ነ.ው አልኩኝ በተቆራረጥ ድምፅ
አባቴ ይህን ሲሰማ ራሱን ስቶ ወደቀ ሁላችንም ተሯሯጥን ቤቱ በጩሄት ተኖላ ከዛ መኪና ጠርተን ወደ ሆስፒታል ወሰድነው ቤዛ ልጆቹን እንድትጠብቅ ተብሎ ቤት ቀረች።
እዛ እንደደረስን ዶክተሮች ተቀበሉን እና ወደ ድንገተኛ ክፍል አስገቡት ።
ያን ሰአት ራሴን አላቅም ነበር።
ሆስፒያሉ ውስጥ ነጭ የለበሱ ሰዎች ይሯሯጣሉ። እናቴ እኔን ያንቺጥፋት ነው በሚል አይነት ታየኛለች ከዛ ደሞ ድጋሚ ታለቅሳለች።
አብረውን ከሰፈር የመጡ አንዳድ ጎረቤቶቻችን አባቴ እንዲየሆነበትን ጉዳይ
በመላምት ግምት ይሰጥሉ። ግን የሁሉም ግምት እኔ ነበርኩ።
፨ከሌላ ጎረምሳ ጋር ልጠፋ ስትል ደርሶባት እኮ ነው አንደኛዋ።
፨ድሮም ጠርጥሬ ነበር ሌላኛዋ ቀጠለች
፨እረ እናንተ የማታቁትን ነገር አታውሩ እስቲ የሷ ጣፋት ሳይሆን የዛችኛዋ ማነበርስሟ አዎ ቤዛ እሷ ነች ያስቸገረችው ሶስተኛዋ አዋቂ መሳይ ቀጣለች።
እንዲዲ እያሉ በተሳሳተ ግምት ወሬ ሲያጧጡፉ ስልክ ተደወለልኝ። አየሁት ሜላት ነበረች  አነሳውት ።
፨ ቤቲዬ ተጠንቀቂ አባትሽ ሁሉንም ነገር አውቋል አለችኝ
፨እንዴ ሚሉ በምን አወቅሽ አልኳት
፨ከዛ ሽማግሌ ጋር እዚ መተው ያቺ ቱሪናፋ ሁሉንም ነግራቸዋለች እረ ስለህመምሽም ብላኝ እርፍ ግን ቤቲ አንቺም አውቀሻል እንዴ አለች በመሀል
አዎ ብዬ አባቴ ሆስፒታል መሆኑን ነገርኳት እና ቅርብ አካባቢ ስለነበረች መጣች ።
እሷን ሳያት አቅፌ ማልቀስ ጀመርኩ
፨ድጋሚ ገደልኩት ድጋሚ አዋረድኩት ሜሉ ምነው ተመልሼ ባልመጥ ወኔ እላለው ።
፨ ቤቲዬ ተረጋጊ ነይ እስቲ አየር እንቀበል ብላ ይዛኝ ወጣች። እኔ ግን በድን ሆኜ ነበር ።
፨ቆይ እንዴት እዛ እንደምሰራ አውቆ መጣ አልኳት
፨ እኔ እና አንቺ እንደተለያየን ወደ ክለብ ሄድኩ እዛ ስገባ አባትሽና ያጓደኛው አብረው ያቺን ወረኛ ያናግሯታል። አባትሽ መጀመሪያ ቤቲን ታቂያታለሽ ሲላት ቤቲ ቤቲ ያቺ እንደውም ፖዘቲፏ ብላ እርፍ ። ያን ሰአት አባትሽ ላይ ይነበብ የነበረውን ስሜት ለመግለፅ በጣም ያስቸግራል።
ከዛ አሁንም አላመነም መሰለኝ ፎቶሽን ያሳያታል አዎ ኣሷ ራሷ ናት አልፎ አልፎ እየመጣች ትሰራለች አለቸው ከዛም ።
ብሩ የሚባለው ሰውዬ እኮ አልነገርኩህም እያለው አብረው ወጥተው ሄዱ አለችኝ ።
ሜሉ ብዙ ብታወራም እኔ ግን ትንሽ ነበር የሰማዋት። ውጪ ትንሽ  ከተቀመጥን ከጥቂት ደቂቃዎች ቡሀላ ሆስፒታሉ በጩኅት እና በለቅሶ ተደበላለቀ ለቅሶ ወደሚመጣበት ቦታ መሮጥ ጀመርኩ አባቴ እንዳይሆን አምላኬ አባቴ እናድሆን እያልኩ እየፀለይኩ።
ግን ምን ያረጋል እኔ ፀሎት ሰርቶልኝም አያቅ ድሮስ የአንዲት ርካሽ ሴተኛ አዳሪን ታሪክ እንኳን ስዉ እግዜሩስ ይሰማል አይሰማም እኔን የሚሰማበት ጆሮ የለውም ።
ወደለቅሶ ወደሚሰማበር ቦታ ስደርስ ያንን ነበር ያረጋገጥኩት ፀሎቴ አልተሰማም አባቴ ነበር። መንደርተኛው ማልቀስ ጀምሯል እናቴ ራሷን ስታ ወድቃለች ዶክተርና ነርሶቹ ሰዎቹን ማረጋጋት እና እናቴን ለማንሳት እየጣሩ ነው። ያን ሰአት ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም እኔም እናቴን ተከትዬ ራሴን ሳትኩ ስወድቅ የወንበር ጠርዝ ተቀበለኝ ሁሊም ነገር ብዥ አለብኝ።
የሞትኩ መስሎኝ ነበር እንደዛ የተሰማኝ በዛን ሰአት ለኔ ከምንም በላይ አስፈላጊ መስሎ የታየኝ ሞት ስለነበር ነው።
ከብዙ ሰአታት ቡሀላ ስነቃ አጠገቤ የነበረችው ሜሉ ብቻነች። እጄ ላይ ግልኮስ ተደርጎልኛል  ።
መንቃቴን እንዳስተዋልኩ ልነሳ ስል ጭንቅላቴ ከበደኝ ከዛ እጄን ወደ ራሴ ስሰድ ጭንቅላቴ በፋሻ ተጠቅልሏል። ቀስ በቀስ ሁሉንም ነገር ሳስታውስ አባቴ አባቴ ብዬግልኮሱን ከራሴ ልነቅል ስል ዶክተሩ እጄን መለሰኝ። ምሌላት መንቃቴን ስታይ ሄዳ ጠርታው ነው።
፨ቤተልሄም ነቃሽ እንዴ መረጋጋት ይኖርብሻል አሁን ከአንድ ቀን ቡሀላ ነው ተመልሰሽ የመጣሽው አለ
፨አንድ ቀን ማለት ዶክተር አባቴ ሞትዋል መቅበር አለብን ስለዚ ልሂድ አልኩት እንባ እየተናነቀኝ ።
፨ አባትሽ እኮ ተቀበረ አለችኝ ሜላት
፨ሌላ ህመም ሌላ ድንጋጤ ማለት ምን ማለት ነው እንዴት እንደዚ ያረጋሉ መሄድ አለብኝ ብዬ አስቸገርኩ ግን ዶክተሩ ሜላትና አብረው ያለች ነርስ አረጋጉኝ እና ተመልሼ ተኛው።
በቃ ለኔ ይህ ነው ቦታቸው ማንም የሚያስንልኝ የለም ማለት ነው ከዚ ቡሀላ እኔግን ምን አይነት እድለቢስ ብሆን ነው ቆይ ችግር በሄድኩበት የማያጣኝ ለአባቴ ሞት ምክንያት የሆንኩት ምን አይነት ከባድ እጣፈንታ ቢያጋጥመኝ ነው ፈጣሪ ምን ብበድል ምን ባጠፋ ነው ቆይ ይህ ለኔ የተገባው አልኩ እየጮህኩ ከዛ ቡሀላ ዶክተሩ ትንሽ ካረጋጋኝ ቢሀላ የእንቅልፍ መዳኒት ሰጠኝ እና ተኛው ተመልሼ ባልነቃ እመርጣለው........

በቃ ለኔ ይህ ነው ቦታቸው ማንም የሚያስንልኝ የለም ማለት ነው ከዚ ቡሀላ እኔግን ምን አይነት እድለቢስ ብሆን ነው ቆይ ችግር በሄድኩበት የማያጣኝ ለአባቴ ሞት ምክንያት የሆንኩት ምን አይነት ከባድ እጣፈንታ ቢያጋጥመኝ ነው ፈጣሪ ምን ብበድል ምን ባጠፋ ነው ቆይ ይህ ለኔ የተገባው አልኩ እየጮህኩ ከዛ ቡሀላ ዶክተሩ ትንሽ ካረጋጋኝ ቢሀላ የእንቅልፍ መዳኒት ሰጠኝ እና ተኛው ተመልሼ ባልነቃ እመርጣለው።
ከሰአታት ቡሀላ ይመስለኛል ነቃው ከዛም በነጋታው  ከሆስፒታል ወጣው።
ከሆስፒታሉ እንደወጣው በር ላይ ቤዛን አገኘዋት ።
፨ እንዴት መጣሽ ማለቴ በምን አወቅሽ አልኳት
፨እሱ ለጊዜው ይቆየንና ስለመጣውበት ጉዳይ እናውራ አለችኝ ድምፇውስት ንዴት እልህ ይሰማል እድሉን ብታገኝ ብትገለኝ ሁሉ ትመርጣለች።
፨ ምንድነው ጉዳዩ
፨ ከእማ የመጨረሻ መልክት ይዤልሽ  መጥቻለው።
፨ምንድነው መልክቱ
፨ከዚ ቡሀላ እናት የለሽም ልጆች ቤተሰብ ዘመድ ሁሉንም እርሻቸው እኛም ረስተንሻል አንቺም እንደዛ አርጊ ።
ምን ሁኚ ምን ስሪ አይመለከተንም ብቻ ተመልሰሽ አትምጪ ለልጆችሽ ስትይ እነሱን ለኛ ተይልን ብላሻለች ብላ ከቦርሳዋ የታሸገ 5000 ብር ሰጠችኝ እና ምንም ሳልናገር ጣልኝ ሄደች ።
ልጅን መነጠቅ እንዲ ቀላል ነው እንዴ ልጄንማ አልሰጥም ብዬ ወደ ቤት አመራው ግን ከበር መግባት አልቻልኩም አቃተኝ ፀፀቱ አላነቃንቅ አለኝ። እናቴ እውነቷን ነው ለልጆቼ እዚ ይሻላቸዋል።  መግባት ስላልቻልኩ በር ላይ ሆኜ ቃል ገባው። የተሻለ ሰው ሆኜ የተሻለቦታ ስደርስ እመለሳለው።
ግን እንዴት ነው የተሻለሰው የምሆነው እቺ አለም ላለው ነው እንጂ ገና ለሚኖረው ቦታ የላትም እዛ ቆሻሻ ውስጥ ሆኜ ነው  የተሻለ ሰው የምሆነው።
ብቻ አሁንም ተመልሼ ወደዛ ይህይወት መግባቴ ነው። ከዛ በፊት ግን ማረግ ያለብኝ ነገር አለ አባቴን መሰናበት።
አባቴ መቃብር ቦታ ስደርስ ቦያው ጭር ብሏል ያሳየኝ የሰፈሬ ልጅም ወደመጣበት ተመልሷል።
ብዙ አለቀስኩ ብቻየን እንደእብድ ለፈለድኩ  ከዛ ለመጨረሻ ጊዜ አባቴን አየሁት ተሰናብቼው ወደ ዋናው ህይወቴ ለኔ ወደተፃፈልኝ እጣፈንታዬ ጉዞ ጀመርኩ።

ያሁሉ ችግር አልፎ ዛሬ ላይ በአዲስ ችግር ተተክቷል ተቃና ስለው የሚጣመመው መጥፎ እድሌ ዛሬ ላይ ጥሎኛል። ዛሬ ይህን ያስታወስኩት የአባቴ ሙት አመት ስለሆነነው። ስራ አልሄድኩም አባቴን ሻማ አብርቼ በማልቀስ እያስታወስኩት ነው።

#ይቀጥላል......
14.7K views亗🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 09:06:14 ነጣጥዬ አየሁት
ከንፈሯን ለብቻ
አይኖቿን ለብቻ
እረፍ እስከሚለኝ
ጌታ አይኔን ወስዶ እስኪገላግለኝ

ነጣጥዬ አየሁት
ጥፍሮቿን ለብቻ
ጣቶቿን ለብቻ
እስክወስን ድረስ
ከውበቷ ደብር በአይኖቼ ላልደርስ

ነጣጥዬ አየሁት
አንገቷን ለብቻ
ፀጉሯን ለብቻ
ዳሌዋን ለብቻ
እስከማገኝ ድረስ አይን መቀነቻ

የሰጣትን ገላ
ነጣጥዬ አየሁት ውበቷ ቢሰፋ
መች አጣሁትና
ሙሉውን ካየሁት ... አይኔ እንደሚጠፋ።


#Join
          
ከወደዱት ሼር

      ‌‌‌‌‌‌‌  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
13.6K views𝖘𝖔𝖚𝖑 ☻︎, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 09:24:01 ​​ትዳርና ፌስቡክ
.
.
.
ማታ ማታ ቤት እንደገባሁ ኢንተርኔት ላይ እተከላለሁ። ሚስቴ
ልታወራኝ ብትሞክርም ከልቤ መልስ አልሰጣትም። ጠብቃኝ
ትግስቷ ሲያልቅ ጥላኝ ትተኛለች።
ኢንተርኔት ሲቋረጥ አይደል እንዴ ችግሬ የገባኝ? እቺን ሁለት ቀን
ፌስቡክ የለ፣ ጎግል የለ፣ ዋትሳፕ የለ በስንት ግዜዬ ሚስቴን
ከልቤ ሳያት ክው አልኩ! ያን የመሰለ ዞማ ፀጉሯን ቆርጣ ቢጫ
ቀለም ቀብታዋለች።
«እንዴ? ፀጉርሽን ቆረጥሽው እንዴ?» ስላት ደሟ ፈልቶ
«አንድ ሳምንት ሙሉ አላየሁትም እንዳትለኝ ብቻ!» አለችኝ። ወይ
ጣጣ ምናለ ዝም ብል?
«ለነገሩ አንተ ፌስቡክህን እየጎረጎርክ መች አይተኸኝ ታውቃለህ?
ወይኔ ልጅት! አይኔን ለማየት በየቀኑ ጫማህ እስኪያልክ ቤቴ
ድረስ እንዳልኳተንክ ዛሬ በእጅህ ስታስገባኝ ቀና ብለህ ለማየት
እንኳ አስጠላሁህ?» ብላ አራስ አክቲቪስት ሆነች! ጭራሽ
ከፌስቡክህና ከኔ ምረጥ ሁሉ አለችኝ።
«አረ ፌስቡክ ጥንቅር ብሎ ይቅር የኔ ቆንጆ!» አልኳት! ፌስቡክ
ትዳር ይሆናል እንዴ?
በቃ እቺን ሁለት ቀን ከሚስቴ ጋር ጣፋጭ የፍቅር ግዜ አሳለፍን!
ያላወራነው ነገር የለም። ለካ ኢንተርኔት የሚሉት ነገር የትዳር ፀር
ነው!! ወሬያችንን ብትሰሙትኮ የተለያየ ሐገር ስንኖር የቆየን ነው
ምንመስለው!
ዛሬ ግን ኢንተርኔቱ ተለቆ እንደበፊቱ ነገር አለሙን ረስቼ ፌስቡክ
ላይ ሳፈጥ እራት ቀረበ! በአንድ እጄ ስልኬን እየጎረጎርኩ በአንድ
እጄ እየበላሁ ሰራተኛዋ ወጥ ልታደርግልኝ ስትመጣ ሚስቴ
መስላኝ እንጀራውን ጠቅልዬ አጎረስኳትና ልትሄድ ስትል «የኔ ፍቅር
አንዴ ልድገምሽ?» ብዬ ቤታችን ከባድ ጦርነት ተነሳ! ተሳስቼ ነው
ብላትም አልሰማችኝም።
«አንተማ በዚህ ሁኔታህ ስልክ ስልክህን እያየህ ሌላም ነገር
ልትሳሳት ትችላለህ» ብላ ይኸው ጀርባዋን ሰጥታኝ ተኝታለች!
      
#Join
          
ከወደዱት ሼር

      ‌‌‌‌‌‌‌  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
16.0K views𝖘𝖔𝖚𝖑 ☻︎, 06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 21:53:40 የፍቅሬ ግጥም:

የኔ ውድ
        አንቺ ማለት ለኔ
   በአይኔ ተለኩሰሽ
   በልቤ የበራሽ
   መቼም የማትጠፊ
   የልቤ ሻማ ነሽ
      የኔ ጣፋጭ
                          አንቺ ማለት ለኔ
                      ከማለዳው ፀሀይ
                      ብርሀን ፍንጣቂው
                       ከውቧ ጨረቃ
                       ምሽቱን አድማቂ
                       ከሚያምሩት ኮከቦች
                       ነሽ የምትልቂ

          የኔ ህይወት
            አንቺ ማለት ለኔ
          ከልቤ ላይ ውለሽ
         በልቤ የምታድሪ
    የውስጤ ንጉስ ነሽ
       ሁሌም የምትኖሪ።

ከወደዱት ሼር

      ‌‌‌‌‌‌‌  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
15.6K views亗🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 21:45:27 ያገኘሁሽ ለታ


እውን ይሆንና  የሌሊቱ አባዜ
እንገናኛለን አታብዥ ትካዜ


ያገኘሁሽ ለታ
ፍቅር እንሰራለን ያልታዬ ጠብታ
ፀሀይ ትደምቃለች በተለይ ሁኔታ
አለም ታወራለች ፍቅራችን በተርታ

ያገኘሁሽ ለታ
አለቀ ደቀቀ ነገር ማዟዟሩ
ናፍቆትም ይረታል በአንድ ቤት ሲኖሩ
ሀ...ብለን እንጀምር ፍቅርን ከ ጅምሩ

       ከወደዱት ሼር

      ‌‌‌‌‌‌‌  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
19.1K views亗🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 21:51:39 ሴተኛ አዳሪ ነኝ


እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ
       ▬▬▬❁ክፍል አስራ  አንድ▬▬▬ 

ግን ዛሬ እድል ሊቀናኝ አልቻለም ሰው የሚባል ጠፋ አብረውኝ የነበሩ ሴቶች እያለቁ መጡ አዲስ ስለሆንኩ ይሆናል ብልም ደንበኛ ሳይመጣ እኩለለሊት ላይ ደረስኩ ከዛም የመንገድ ስራ አላዋጣ ሲለኝ ወደ ክለብ ገባው እዛም ሜሉን አገኘዋት እና ልትወጣ ስለነበር አንዲት ልጅ አስተዋውቃኝ ሄደች ።
ከዛም  በቶሎ ተግባብተን የረጅም ጊዜ ጓደኛሞች መሰልን ስለክለቡ ስለሴቶቹ እያንዳዱ ጉዳይ ብቻ ምን የቀራት አለ ታወራኛ ጀመር ከዛ ። ስለ እሷ ታወራኝ ገባች
፨ ስሜ እንዲቀልሽ ማርቲ በይኝ ዛሬ ብዙም ደንበኛ የለም እኔ እዚ ስራ ውስጥ የገባውት ስራ አጎቴ ደፍሮኝ በሽታውን ካጋባብኝ ቡሀላነው ያኔ ስንት አመቴ እንደነበር ታቂያለሽ 15 አሜቴ ነበር አለች እራሷ ጠይቃ ራስዋ እየመለሰች ስታወራ በጣም ፈጣን ነች ንግግሯ ውስት እልህ አለ ከዛ ወሬዋን ቀጠለች።
ከዛ ቤተሰብ እንዳይዋረድ ብሎ ወደ ከተማ ላኩኝ አክስቴ ጋር እኔ እድሌ መጥፎ ነው የአክስቴ ባል ይፈታተነኝ ጀመር አንድ ቀን የሚስቱን መውጣት ተከትሎ ሊደፍረኝ ሲሞክር ከየት መጣች ሳይባል አክስቴ ደረሰችብን ለካ እሷ ድሮም ጠርጥራ ነበር።
፨ እና ከባልዋ ጋር ተፋቱ አልኩ ሴትዮዋ እያሳዘነችኝ
፨ ወይ ተፋቱ ጥፋቱ ሁሉ እኔ ላይ ዞረ አንቺ አሳሳች ብላ ከቤት አባረረችኝ ።
፨ አክስትሽ ግን ጨካኝ ናት አልኩ ከዛ አባባሌ ልክ ስላልመሰለኝ ትንሽ አፈርኩ ።
፨ ተይው እኔ አክስቴን አልፈርድባትም ምክንያቱም የገቢ ምንጯ እሱ ነዋ እሱ ከሌለ ቤተሰብ ላይ ሸክም ነው የምትሆነው አለችኝ።
፨ እና ፖዘቲፍ ነሽ አልኳት
፨አዎ ምን ታረጊዋለሽ አለችኝ
፨አይዞሽ እኔም እንዳቺው ነኝ አልኳትና በመናገረ ራሴን ወቀስኩ እና በዝምታ ተዋጥኩ በዚ መሀል ነበር በይ ነይ ውጪ ይሻላል በዚ ሰአት ሰው አናጣም አለችኝ ስምንት ሰአት ሊሆን ነው እኮ አልኳት ነይ ዝም ብለሽ ብላ ወሰደችኝ እና ትንሽ ከተጓዝን ቡሀላ አንድ ታዋቂ ክለብ ፊት ለፊት ቆምን አሁን ክለቡ ሊዘጋ ስለሆነ ሰዎች ይወጣሉ አለችኝ።
እውነትም ብዙ ሳይቆይ ባለሀብቱ መኪናውን እያስነሳ መንቀሳቀስ ጀመረ።
ትንሽ ቆይቶ አንድ ዲኤክስ መክና የያዙ ሸምገል ያሉ ሰውዬ አጠገባችን ቆሙ አንቺ ሂጂ አለችኝ ከዛ ዋጋ ተስማምተን ገባው ግን ሰውዬውን የሆነ ቦታ የማውቃቸው እየመሰለኝ ነው ግን ገንዘቡ ያስፈልገኛል።
ያየስራ ቀን በእንደዚ ሁኔታ አለፈ ከልጅቷ ጋር ስልክ ተለዋውጠናል። እውነት ለመናግር ግን በጣም ታምራለች ሰውነቷ እንኳን ወንድ ሴት ያስደነግጣል ግን ምንዋጋ አለው ወበቷ ከዚ ህይወት አላዳናትም።

ወደቤት ስመለስ ምሳሰአት አልፎ ነበር። ልክ እንደገባው ልብሴን ቀይሬ ልጄን ለማግኘት ወደ ሳሎን ስመለስ እናቴ በነገር ሰላምታዋን አቀረበቸኝልኝ።
እኔም ስለለመድኩት አፀፋውን መለስኩና ልጄን ተቀበልኳት።
፨ በይ እንግዲ ልጄ ያ ያንቺ ነገር የማይሆንለት አባትሽ ይችን ብር ትቶልሻል አለችኝ። እኔም ብሩን ተቀብዬ ሳየው ሙሉውን ብር ነበር የሰጠችኝ እንዴ ዛሬ ምን ተገኘ ይሄ ሁላብር አልኩኝ ገርሞኝ።
፨አንቺ ነገረኛ አባትሽ ከዚ በታች ሰቶሽ ያቃል አለች
፨እንግዲ እኔ ጋር የሚደርሰው ከመቶብር አልፎ አያቅም ቤዛ እንደዛ ነው የምሰጠኝ አልኳት። ይሄን ስል ደንገጥ ብላ ቤዛን በጩሄት ጠራቻት
፨ አቤት ማሚ እያለች መጣች
፨ አንቺ ኮከንያም ለልጅቷ የሚሰጠውን ብር የት ነው የምትወሽቂው አለቻት ።
ቤዛ ድንግጣ የምትመልሰው አጣች
፨እኔ ባለማወቅ እስከዛሬ በድዬ ሻለው እባክሽን ይቅር በይኝ ብላ እግሬስር ድፍት አለች።
ለካ ታሪኩእንዲ ነው ቤዛ ሁሌም ለኔ የሚሰጠውን ብር ለእማዬ ልስጥልሽ እያለች ቀንሳ ነው የምሰጠኝ እኔ ደሞ ለእናቴ እንዳልሰጥ በመሀል ሰባራ ድልድይ ሆነችብን  ግን ለምን አልኳት ይቅርታ ተጠያይቀን ወደ መኝታ ቤት ስንገባ።
፨ቤቲዬ ለማንም ያልነገርኩት አንድ ችግር አለብኝ እሱም ሱስ ነው አለች እንባ እያቀረረች ፨ምን!!! ሱስ  አልኩ ደንግጬ
፨ዩኒቨርስቲ በዚ አራት አመት ውስጥ ከሰጥኝ ትምርቶች አንዱ ሱስ ነው እዛእያለው ከመጥፎ ጓደኛ ገጥሜ ምናምን እያለች ታሪኳን ነገረችኝ እናም ለዛ ነው ብርሽን የምወስደው የኔ ስለማይበቃ አለችኝ።
ወይጉድ ሁሉም ሰው ለካ ከጀርባው የየራሱ ችግር አያጣውም ሁሉም ምርጥ የሚመስል ሰው አንድ ደካማ ባህሪ አለው ለካ ገረመኝ ቤዛ እንኳን ሱስ አለባት ብዬ ላስብ ስታጨስ ባያት እንኳ እሷ አይደለችም ብዬ ነበር የማልፈው ግን ሆነ ምን ይደረጋል...

ወይጉድ ሁሉም ሰው ለካ ከጀርባው የየራሱ ችግር አያጣውም ሁሉም ምርጥ የሚመስል ሰው አንድ ደካማ ባህሪ አለው ለካ ገረመኝ ቤዛ እንኳን ሱስ አለባት ብዬ ላስብ ስታጨስ ባያት እንኳ እሷ አይደለችም ብዬ ነበር የማልፈው ግን ሆነ ምን ይደረጋል።
ከዛች ቀን ቡሀላ የቤታችን ሰላም በጥቂቱም ቢሆን ተሻሻለ መቸም ከዛ ሁሉ ነገር ቡሀላ እኔም እንደድሮ እንዲሆኑልኝ ማሰበ ጥፋት እንደነበር ገባኝ እናም ያቺን የተረገመች አርብ ባሰብኩ ቁጥር ይፀጽተኛል።
በተለይ በተለይ ደሞ እዛው የተዋወኳት ማርታ ጭንቀት ፈጥራብኛለች።
ከዛ ቀን ቡሀላ ሜሉን አግኝቼ ስለሷስጠይቃት
፨እረ ለሷ ወሬ መናገር ማለት በቀዳዳጆግ ውሀ መቅዳት ነው አለችኝ
፨ እንዴት አልኳት
፨ያው ስራውን ታቂዋለሽ ሁሌም አዲስ ስትሆኚ አላማጅ ያስፈልግሻል። እሷ ለዚ የተፈጠረች ናት ሰው መግባባት ትችልበታለች አንቺም ሰው አገኘው ብለሽ ታሪክሽን ነግረሽ ዞር ስትይ ሴቱ ጋር ሁሉ ደርሶ ጉድ ትሆኛለሽ ብላኝ ነበር።
ጉድ ፈልቷል ማለት አሁን ነው ሌላው ቢቀር እኔ የነገርኳትን ራሱ ለሜላት ነግራታለች ይህ ራሱ ለወሬኛነቷ ምስክር ነው።
እኔም አንዳዴ ሜላትን ለማግኘት ወደ ክለብ ብቅ ማለቴ ስለማይቀር አገኛታለው ። ወሬዋ እና የተነገረኝ ባህሪዋ ምንም አይገጥምም። ሌላው ከባዱ ነገር ደሞ ያን ቀን አብረውኝ ያደሩት ሰውዬ እኔን ፈልገው ክለብ መመላለስ ጀምረዋል መባሌ ነው እኔም አንድ ቀን አግኝቻቸው ነበር ግን አመናጭቄ አባረርኳቸው ግን በዚ የሚተዉ አይመስሉም ግን አሁንም የት እንደማቃቸው ሊገባኝ አልቻለም እንጂ መልካቸው አዲስ አልሆነብኝም።
አዲስ አመት ሊገባ ወር ያክል ቀርቶታል ከባዱ ሀምሌም ለነሀሴ ቦታውን ለቆ ከሄደ ሰነባብቷል ወደቤቴ ከተመለስኩ ወራቶች ተቆጥረዋል በነዚ ጊዜያት ደስ የሚል የሚያስከፋ መሆን የሌለብ ብቻ ሁሉም ነገር እየመጣ አልፏል፤ አልፏል አልኩ እንዴ እነኛ ቀላል ችግሮች ዛሬ ላጋጠመኝ ከባድ ችግር መነሻ መሆናቸው አላቀረም። የአንድ ቀን ስህተቴ ትልቅ ዋጋ የከፈልኩለትን ነገር ሁሉ ሊያሳጣኝ ከጫፍ ደርሷል ያቺ ከባድ አርብ ከወራት ቡሀላም ዛሬ ተከትላኝ መጥታለች።
አንድ ቀን እንደልማዴ  ከሜላት  ጋር  አብረን እየሄድን ባለበት አንድ ከባድ ነገር
አጋጠመኝ። አባቴ ከዛ ሽማግሌ ሰውዬ መኪና ውስጥ ሲወርድ  አየሁት ምን አይነት አጋጣሚ ነው  ሰውዬውን አወኳቸው ጋሽ ብሩ ናቸው አልኩኝ። መጀምሪያ በውስጤ ያልኩ ነበር የመሰለኝ ግን ሳላስበው ጮህኩኝ መሰለኝ ሜሉ
፨ ማናቸው ጋሽ ብሩ አለችኝ
፨ የአባቴ ጓደኛ ናቸው አልኳት ከድንጋጤው ስሜት ሳልወጣ።
ጋሽ ብሩ ማለት ከአባቴ ጋር በጣም ባይባልም ጥሩ ቅርርብ ያላቸው ሰው ናቸው አንድ ሁለቴ አግኝቻቸው ነበር።
አባቴ ስለጠጪነታቸውና ስለሴት መውደዳቸው ብዙ ጊዜ ሲያወራ ሰምቼዋለው አሁን ያወኩት መኪናቸው ወይኔ እንዴት እስካሁን እንዳላወኳቸው ገርሞኛል።

#ይቀጥላል......
22.1K views亗🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 21:58:45   ስወድሽ


የውልሽ ውዴ ሆይ ከዚ ሁሉ ፍጡር፣
እኔና አንቺ ብቻ በምድር ላይ ብንቀር፣
በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣
ብዬ ተመኘሁኝ በዝቶ የኔ ፍቅር፣

ከምድር ጥግ ጫፍ ከሰማይ አፍላጋት፣
ለማንም ያልታየ ደግሞም ለነብያት፣
እኔ ልብ ውስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት፣

ቴዎድሮስ ገብርዬን ሚያምነውን ያህል፣
እኔ አምንሻለው ለስትንፋሴ ጣዖት የሆንሻት ይመስል፣

ቃሎቼ ቢያወሩሽ አንቺ ማለት ለኔ፣
የናርዶስ ሽቱ ነሽ የመስዋዕት ከርቤ፣

እኔ አንቺን ስወድሽ እልፍ ነው መዘዙ፣
አመዳም ተራሮች አብረቅርቀው ወዙ፣

እኔ ነኝ የማውቀው ይብስ አንዳንዴማ፣
ናፍቆትሽ ሲያዞረኝ እንደ ክፉ ገልማ፣
እንኳን ሌላ ቀርቶ ራሴንም አልሰማ፣

ብቻ የምነግርሽ እኔ አንቺን ስወድሽ፣
አለም ትቀናለች ምን ብዬ ልንገርሽ፣

የፏፏቴ ድምፀት ይሁን ላንቺ ሆታ፣
ከአንደበት አልባው ከአለት እልልታ፣
ከተመረጡቱ ከፃድቃን ተርታ፣
ነፍሴ ታጥንልሽ ለፍቅርሽ ተገዝታ፣

ፀሃይ ነሽ ለኔ አለም ሁልጊዜም አንዳንዴ፣
ቃል አይገልፀው ፍቅሬን እልፍ ነው መውደዴ፣

ማህሌቱን ሲደግም ከአትሮኖስ ቆሞ፣
ስምሽን ቢያነሳው ቅር አይለኝ ደግሞ፣

እንደ በተስኪያን ደጅ ግንባርሽን ስሜ፣
እንደ ቀሲስ መስቀል አንቺን ተሳልሜ፣
ብኖር እመኛለሁ አርጌሽ አለሜ፡፡

       ከወደዱት ሼር

      ‌‌‌‌‌‌‌  ይ ላ ሉን! ➢

ሼር 
@melkam_lboch11
21.1K views亗🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-25 21:59:40 ሴተኛ አዳሪ ነኝ


እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ
       ▬▬▬❁ክፍል አስር▬▬▬ 



ደስ የሚለው ቤተሰቤ እኔን በማግኘታቸው ተጨማሪም የልጅ ልጅ ስላገኚ ከመከፋት እና ከመቆጣት ፈንታ ደስ በሚል ሁኔታ እንዳዲስ የተወለድኩ ያክል ነበር የተሰማኝ።
አንድ ቀን ጠዋት በጣም የድካም ስሜት ይሰማኝ ጀመር ከዛ ህመም በቃ ምጤ መጣ ማለት ነው። ቶሎብለው ወደ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ተዋሰድኩ ከዛም ሴት ልጅ በሰላም ተገላገልኩ ማያ ማያዬ ነሽ በእርጅናዬ ጊዜ የመጣሽ የልጅ ልጄ ብሎ ማያ አላት አባቴ ።
ማያ ተሰማ ተሰማ አባቴነው በሱ ስም እንድትጠራ ተወሰነ።
አዲሷ ህፃን ደስታን ወደቤታችን ስታስገባ አንዳድ ችግሮችም ነበሩብን የሰው ወሬ ስዉኡ በስመ ጥያቄ አንዳንዴ በአሽሙር አንዳዴ በግልጽ ስድብም ነክ ነገሮችን ጣል ሳያረጉ የሚሄዱ ትንሽ ሆኑ።
፨ ማነች ነበር ያልሽኝ ረስቻታለው እኮ ትላለች አንድ አዲስ ገቢ የምትመስል ሴትዮ
፨ የጋሽ ተስማ ልጅ ናታ። እንዴት ያለች ጎበዝ ነበረች መሰለችሽ እነ ሚጣን ታስጠና ነበር።
አሀ ወይዘሮ ውቢት ናቸው የሚጣ እናት በጣም ወሬኛ ናቸው ባላቸውንም የፈቱት በወሬ ሱሳቸው ተማሮባቸው ነው እያሉ ያሟቸዋል የዛሬን አያርገውና ልጃቸውን አስጠና ነበር።
፨ እሺ አለች ሁለተኛዋ ሴት ቀበል አርጋ
፨ምን ያረጋል ጎረምሳ ተከትላ ተፋች ይህን የተከበረ ቤተሰብ አዋረች አሉ ምሬት ባለበት ድምጽ።
፨እና ዲቃላዎቿን ይዛባቸው መጣቻ አለች ከዛም ልጄ ማልቀስ ጀመረች እና የተኛው መስዬ የነበርኩትን ተነሳው ከዛ እንደዛ ሲዘለዝሊኝ የነበሩ ሰዎች በአንዴ ወደኔ ተቀየሩ።
፨ውይ ቤቲዬ ነቃሽ እስቲ ጡት አጥቢያት አሉ ወሮ ውቢት
፨ውይ ወሮ ውቢት መተዋል እንዴ ብዬ እንዳላወቀ ማስመሰል ጀመርኩ
፨ አዎ ትንሽ ቆየን እቺ ደሞ ሜሮን ትባላለች አንቺ ከሄድሽ ቡሀላነው የገባችውና እነ ሚጡን ታስጠኚ የነበረውን እየነገርኳት ነበር ኡኩኡኡኩኡኡ ብለው ሳቁ።
፨ ጥሩ አረጉ  እና ሜጣ ደናነች ስንተኛ ክፍል ገባች አልኳቸው በሁለት አመት እንደምታንሰኛ እያስታወስኩ።
፨ውይ ሚጣዬማ አሁን አድጋ ልትመረቅ አንድ አመት ነው የቀራት አካውንት ነው ምን ነበር የምትማረው.....
፨አካውቲንግ አለች አጠገባቸው ያለችው ልጅ
፨አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እሱን ነው እየተማረች ነው አሉ።
ወይኔ ቤቲ ይሄኔኮ እንደቤዛ ዶክትሬቴን እየተማርኩ ነበር ወይም ኢንጂነሪንግ ብቻ አንዱን አላጣም ምን ዋጋለው ዛሬ እንደዚ ሆኜ ሚጣ እንኳን በልጣኛለች።

የድሮ የት.ቤት ጓደኞቼም እየመጡ ይጠይቁኝ ነበር ብዙዎቹ ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸው። አንዳዶቹ ደሞ ከነ ይሻላሉ።
ያም ሆነ ይህ ቶሎ ከመታረስ ወጥቼ የሆነ ስራ መጀመር አለብኝ.....

የድሮ የት.ቤት ጓደኞቼም እየመጡ ይጠይቁኝ ነበር ብዙዎቹ ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸው። አንዳዶቹ ደሞ ከነ ይሻላሉ።
ያም ሆነ ይህ ቶሎ ከመታረስ ወጥቼ የሆነ ስራ መጀመር አለብኝ።
ነገር ግን ችግር የማያጣው ህይወቴ አንድ ፈተናን አጋፍርጠኝ የህመሜ  ጣጣ ኤች አይቪ እንደያዘኝ ካወኩ ጀምሮ ለበሽታው የሚሰጠውን እድሜ ማራዘሚያ መውሰድ ጀምርያለው ይህንን ግን ቤተሰቦቼ አያቁም ነበር ። ልጄን ስወልድ ግን የግድ ማሳወቅ ስለነበረብኝ ለእናቴና ለቤዛ ነገርኳቸው። ይህ ነው ችግር ያመጣብኝ የልጄ ክርስትና ካለፈ ቀን ጀምሮ በግልፅ  ባያሳዩኝም እኔን እንደ ማግለል ማረግ ጀምረዋል። ከበፊቱም ከናቴ ጋር በደንብ አልስማም ይህ ሲጨመር ደሞ ይባስ ያጋጨን ጀመር አብሮአደጌ እህቴ የምላት ቤዛ ራሱ እንደድሮ አልሆን አለችኝ።
ከአባቴ ለቤቲ ይሰጣት ተብሎ የሚላክ ብር ወደ እኔ የሚደርሰው ሩቡ ሆነ ለራሴ ሞዴስ መግዣ እስካጣ ድረስ ብዙ ነገሮች ይደርስብኝ ጀመር።
እኔግን ይህን ሁሉ ዋጥ አርጌ እንድኖር ያረገኝ ሁለት  ምክንያቲች ነበሩ።
አንደኛ አባቴ ነው ያንን ሁሉ በደል ከበደልኩት ቡሀላ  ድጋሚ እናቴ አሳዘነችኝ ብዬ መውጣትአልፈልግም።
ሌላው ደሞ እናቴ እኔን ትንሽ ታርቀኝ እንጂ ሁለቱንም ልጆቼን በደንብ አርጋ ትንከባከብልኝ ነበር በተለይ ሚኪን በጣም ታቀርበው ነበርና ልጆቼን ከረጅም ጊዜ ቡሀላ የናትነት ፍቅር እና ደስታ ማሳጣት እኔን ነው ጥፋተኛ የሚያስደርገኝ።
ያም ሆነይህ ባድም በለሌ እኔን ከሚነሱኝ በላይ የሚሰጡኝ ስለሚበልጥ መቆየቱ ለኔም ጥቅም ነው።
ግን ታድያ ካለገንዘብ እስከመቼ?
ይህ የተረገመ ሀሳብ ነው አንድ ቀን ትልቅ ስህተት ውስጥ የከተተኝ.....

ያኔ የሞዴስ እንኳ አትቼ በነበረበት ጊዜ አንድ ሀሳብ ባይምሮዬ ደጋግሞ ይመላለስ ነበር ። በተለይ ይህን ሀሳቤን የምታጠናክርልኝ አንዲት ጓደኛ ሳገኝ ደሞ ለማረግ ወሰንኩ። ይህ ሰሞኑን አይምሮዬ ውስጥ ሲመላለስ የነበረው ለአንድ ቀን እንኳ ቢዝነስ መስራት ማለትም ወደቀድሞ ስራዬ መመለስ ነበር ይህን ነገር እንዳረገው ሞራል የሆነችኝ ደሞ የቀድሞ የችግር ጊዜ ጓደኛዬ ሜላት ናት። አንድ ሀገር ላይ አርፋ መቀመጥ የማይሆንላት ሜሊ ደዘ ክርመጣች ሰነባብታለች እና ወደ ድሮ ከተማሽ ገባው ልትለኝ ስደውል ነበር እዚ እንደሆንኩ የነገርኳትና የተገናኘነው።
የደረሰብኝ ሁሉ አጫውቻት አሁን ያለውበትን ሁኔታ ነግሬያት ነው ይህን ሀሳብ የሰጠችኝ እኔም ላስብበት ብዬ ነበር ።

ዛሬ ቀኑ አርብ ነው የቅዳሜና እሁድ ዋዜማ በዚቀን ደብረዘይት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ሪዞርቶቿን ያሉ ለመዝናናት በብዛት የሚመጡበት ቀን ነው። እንግዳ ተቀባይ የሆኑት ህዝብና ሀይቆቿም እጃቸውን ዘርግተው ሁሉንም እንዳመጣጡ አስደስተው ይመልሱታል።
እኔም በዛች ደመቅ ባለች አርብ ነበር ጓደኛዬ ጋር ነው ማድረው ብዬ ልጄን ለእናቴ ትቼ ወደ ከባዱ ስራ የሄድኩት እንደወትሮ ብዙ ባልዘንይም ለክፉ አልሰጥም  ።
እናም ሁሌም እንደማደርገው ሀሪፍ ቦታ ይዤ ቆምኩ አሁን ያለሁበት ቦታ ከሰፈራችን ብዙ ሰለሚርቅ ብዙም አልፈራውም። ግን ዛሬ እድል ሊቀናኝ አልቻለም ሰው የሚባል ጠፋ አብረውኝ የነበሩ ሴቶች እያለቁ መጡ አዲስ ስለሆንኩ ይሆናል ብልም ደንበኛ ሳይመጣ እኩለለሊት ላይ ደረስኩ.....

ይቀጥላል......


✎ ክፍል  አስር ከ 100 Like በኋላ  ይቀጥላል ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር ማድረግ አይርሱ።
        ┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 : @melkam_lboch11
23.2K views亗🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ