Get Mystery Box with random crypto!

Best disk

የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk B
የቴሌግራም ቻናል አርማ melkam_lboch11 — Best disk
የሰርጥ አድራሻ: @melkam_lboch11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42
የሰርጥ መግለጫ

🥀♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡🥀
⚡️WELLCOM TO MELKAM LBOCH 💜
💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ያገኛሉ !
● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩

📞 ስልክ፦ 0953873129
👉 @Z_afro02 ያነጋግሩ::

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-01 13:45:48                      . . . #እሷ  . . .

      ማግኘትም ማጣትም በኔ አልተጀመረ
         ብዬ እፅናናለው አልሆን ሲለኝ ቀኔ
                 እሷን ያጣው እለት ግን
                  እራሴን አልሆንም እኔ

       ሁሉን ነገሬ ተወስዶ ትቅርልኝ እሷ ብቻ
         የህይወቴ ትርጉም የኑሮ ቅኔ መፍቻ

         በጨለማ ከመኖር ያወጣችኝ ደርሳ
            ለጎደለው ሀብቴ ሰላሜ ናት እሷ

          እሷ ብቻ ትኑርልኝ ትታይ ከፍ ብላ
    ህይወቴ ለርሷ ብቻ ነው አይደለም ለሌላ

         ፍቅር ማለት ያ ነው እንዲ ያለ ስሜት
ልብ እስኪጠፋ መውደድ ነብስን እስከመስጠት


ሼር 
@melkam_lboch11

━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
1.8K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 13:43:25
09666160 ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች  በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0966616060
 
ባላቹህበት እንሰራለን
    አድራሻ  ቤንሻጉል ሽናሻ
2.0K viewsYehuans, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 22:02:37 ምርጥ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች

ቴሌግራም መክፈል ጀመረ | በወር እስከ 100ሺ እንደ እናንተ ቅልጥፍና ይወሰናል ክፍያው

አንድ Step ከዘለላቹ ሊያስቸግር ይችላላ በጥንቃቄ አስተካክሉ

አይታቹ አትለፉ Like Like Like

ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል

SUBSCRIBE LIKE SHARE



3.0K viewsYehuans, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 20:20:38
እመጣለሁ ብለሽ - ከሄድሽ ጀምሮ
ናፍቆት
#አሸበረኝ
ልክ እንደጌታቸው - ልክ እንደ ጃል ማሮ

ይኸው ከዛ ወዲህ
ኑሮዬ
#ተሳክሯል - ለቅሶ ነው ምስቀው
ፀሀይ
#ይበርደኛል - ብርድ ነው #ምሞቀው

ይኸው ከዛ ወዲህ
ከራሴ አጣላሽኝ - አሳየሽኝ
#ፍርጃ
ትንሽ
#ከቆየሽስ - መኖሬንም #እንጃ 
                  
እያልኩኝ አልገጥም
#እንደጅል አፍቃሪ
#ከመጣሽ ቶሎ ነይ ከፈለግሽም #ቅሪ
.

.share ||
@Melkam_lboch11
4.0K views▂▃▄▅▆▇█▓▒░𝙱𝚒𝚗𝚒𝚊𝚖░▒▓█▇▆▅▄▃▂, edited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 12:45:10 day#

በቀዝቃዛ ሌሊት - ውድህን አቅፈሃል
በኮከብ ታጅበህ - ከንፈሯን ስመሃል
ጨረቃዋን አይተህ - አለም ነው ብለሃል
ፀሐይ ወጣች ቀረች ምን ያደርግልሃል ?

በገባዖን ሰማይ - እምነቱን ተጠቅሞ - ፀሐይዋን አስቁሞ
ተዋግቷል ኢያሱ ፤
እስኪ ተሻል ከ'ሱ !
ጭር ባለው ሌሊት
ከምትወዳት ልጅ ጋር በስልት ደንሱ ።

ሰማይና ምድር ለዛሬ ባይነጉም
ዘላለም ነውና የአንዲት ቅፅበት ትርጉም
ይቺን ጨረቃ አስቁም ።

ሼር  @melkam_lboch11

#ሼርር አደራ
5.6K views 🅉ᴇʀᴜ αʙᴇʟ , 09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 12:43:11 መርጌታ መኮነን ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ  ከምነሰጣቸው የጥበብ  በረከቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል።
0966616060
0966616060
ለጥያቄ ይደውሉልን
#ማሳሰቢያ ከሃገር ዉጭ ላላችሁ ወገኖቻችን እኛስ የዚህ ጥበብ እና በረከት እንዴት ተካፋይ መሆን እንችላለን ብለዉ እንዳይጨነቁ በላችሁዘት ቦታ ድረስ እንልካለን።

+251966616060
0966616060

1 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2 ለቡዳ
3 ለቁራኛ
4 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5 ለጋኔን
6 ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7 ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8   ለፀር (ለጠላት)
9 ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11 ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12 ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13 መስተፋቅር
14 ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15 ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16 ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17 የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18 ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19 መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20 መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21 ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22 ለልሳነ_ሰብእ
23 ለበረከት
24 ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25 ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26 ጸሎተ_ዕለታት
27 ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28 ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29 ለከበሮ
30 ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31 ለሙግት
32 ለሰላቢ
33 ለስንፈት ወሲብ
34 ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35 ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36 ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37 ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38 መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39 ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40 ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
42 ለሪህ በሽታ
43 የመገጣጠሚያ ህመም
44 ለጉልበት ድርቀት
45 የወገብ ህመም
46 የአንገትና ትከሻ ህመም
47 ለደም ግፊት
48 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
59 የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት

በዉስጥ መስመር ማናገር ለሚፈልግ
@bet_fewus_tibeb

  0966616060
+251966616060
    ይደውሉልን ያማክሩን
አድራሻ ቤሻንጉል ቡለን
2.7K viewsYehuans, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 12:43:11
2.5K viewsYehuans, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 12:58:00 ውዴ..!

መልክሽ ይገርጣልሽ ፤ ውበትሽ ይጠንዛ
አንቺነትሽ ይርገፍ ፤ ብጉር ፊትሽ ይብዛ
ጥፍርሽ ዱምዱም ይሁን ፤

ፀጉርሽም ይጠር
ሰላም ሚልሽ አይቶ ፤ ደንግጦ ይሰበር 
አይንሽ ፈጦ ይውጣ ፤
አፍንጫሽም ይርዘም
መልከ #ጥፉ ሁኚ ፤ የሚያይሽም የለም።

ከዛ...

አንቺን መሳይ ፉንጋ ፤ ሁሉ #ስለሚሸሽ
እንዲ ያርግሽና ፤ #ብቻዬን ላፍቅርሽ!

እወድሻለሁ

ሼር  @melkam_lboch11
8.0K viewsERMI , 09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:44:48
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ ላ ሉን!

https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
73 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:42:23
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join
https://t.me/+nn0KRJVHdHVjNGZk https://t.me/+nn0KRJVHdHVjNGZk
52 views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ