Get Mystery Box with random crypto!

ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የሰርጥ አድራሻ: @manyazewaleshetu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.10K
የሰርጥ መግለጫ

የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል?

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-17 20:15:34
ሰዋሰው /sewasew multimedia
748 views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 15:40:38 #ታጋሽ_መሆን_አለብህ!

የምትፈልገው ነገር ለመሳካት ረጅም ጊዜ ሊወስድ ይችላል ግን ተስፋ መቁረጥ የለብህም፤ ምክንያቱም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም።

ጥቂቶች ስኬታማም ደስተኛም የሚሆኑት የተለዩ ስለሆኑ ወይ እድለኛ ሆነው አይደለም፤ ላመኑበት ጉዳይ በፅናት እና በትዕግስት ስለሚቆሙ ነው። አንተም ለዚህ አታንስም ወዳጄ! አንቺም እንደዛው!

መልካም ቀን ተመኘው።
@manyazewaleshetu
231 viewsedited  12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 11:02:41
አንድ የስነ-ሰብ (Anthropology) ተመራማሪ ወደ ደቡብ አፍሪካ ገጠራማ መንደር ለስራ ያቀናል። በቆይታውም ከህጻናት ጋር መግባባትን ይፈጥራል። እናም ሕጻናቱን ለማስደሰት አንድ ሽልማት ያለው ጨዋታ ያዘጋጃል።

ጨዋታውም፣ በማንጎ የተሞላ አንድ ቅርጫት ከዛፍ ስር ያስቀምጣል፣ ህጻናቱን ከዛፉ አንድ መቶ ሜትር እንዲርቁ አደረገ፣ ከዛም እንዲህ አላቸው:-

"እኔ ጀምሩ ስል ቀድሞ ቅርጫቱ ጋ የደረሰ የፈለገውንና የሚችለውን ያህል ማንጎ ይበላል:: "

ጨዋታው ተጀመረ።

ህጻናቱ ግን ከጨዋታው ህግ ውጪ ያልተጠበቀ ነገር አደረጉ።

ይህም ሁሉም እጅ ለእጅ ተያይዘው እኩል ወደ ቅርጫቱ ሮጡ። ከዚያም አንድ ላይ በቅርጫቱ ውስጥ ያለውን ማንጎ በአሸናፊነት መንፈስ ተካፍለው መብላት ጀመሩ::

የስነ-ሰብ ተመራማሪውም በመገረም "ለምን እንዲህ አደረጋቹ?"ሲል ጠየቃቸው።

ሁሉም በአንድነት "ኡቡንቱ! " በማለት መለሱለት።

በመቀጠል አንዱ ህፃን እንዲህ አለው:-

"እንዴት ሌሎች ጓደኞቻችን ተከፍተው አንድ ልጅ ብቻውን ይደሰታል? ይሄ ባህላችን አይደለም::"

"ኡቡንቱ" የቃሉ መሠረት የደቡብ አፍሪቃው የዙሉ ማሕበረሰብ ሲሆን፤ ትርጓሜውም:-

“ለመኖሬ ምክንያት አንተ ነህ፤ ላንተም መኖር እኔ!” የሚል ሰብዓዊነትን ያዘለ ፍልስፍና ነው።
723 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 19:35:03
ራስሽን 100 ስትወጂ
ሰዎች አንቺን መውደድ ይጀምራሉ!!
332 views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 13:13:45 እናመስግን !

እኛ ከምናስበው የቀደመ ከእኛ በላይ ለአኛ ያለን ደግነቱ ከአእምሮም በላይ የሆነ ጭንቀታችንን የሚያቀልልን ከገባንበት ችግር ነቅሎ የሚያወጣን እንዳንወድቅ የሚደግፈን እንዳንሸነፍ የሚያበረታን ፈጣሪ አለን ታድያ እሱን ለማመስገን ምን እንጠብቃለን !
ስላለኸን ተመስገን
ልጆችህ ስላደረግኸን ተመስገን
የእኛ ስለሆኖክ እና ሁሉን ነገራችንን ሽፍን አድርገህ ስለያዝከን ተመስገን እንበለው

የተባረከ ቀን ተመኘን
@manyazewaleshetu
983 viewsedited  10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 10:40:10 #ተመስገን

ስለሰጠከኝም ስላልሰጠከኝም  ተመስገን ማለት መልመድ አለብን የምንፈልገው ነገር በሙሉ ቢሰጠን ኖሮ ምናልባት ዛሬን አናይም ነበር የፈለግነው አልተሰጠንም ማለት ደግሞ አልተደረገልንም ማለት አይደለም ልብ እንበል ባለመደረግ ውስጥ መደረግም አለ ስለዚ አመስጋኝ እንሁን ::

መልካም ቀን ተመኘው።
@manyazewaleshetu
1.1K viewsedited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 10:39:47 የዛሬ ታህሳስ 7/2015

ለኢትዮጵያ ብርሃን
1.1K views07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:34:39 ርዕስ:- የመኖር ጥበብ
ደራሲ:- ኦሾ
ዘውግ:- ፍልስፍና
877 views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:34:19
የምትለወጠው መቼ ነው?
882 views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ