Get Mystery Box with random crypto!

ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የሰርጥ አድራሻ: @manyazewaleshetu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.10K
የሰርጥ መግለጫ

የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል?

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-12-20 18:18:59 #መቀጠል_ብቻ!

በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው።

ለምን እንደጀመርክ አስታውስ፣ በአንተ ስኬት የሚወዱህ ሁሉ ምን ያህል እንደሚረኩ አትርሳ! ወዳጄ ጠንክረህ መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ!

መልካም ቀን ተመኘው።
@manyazewaleshetu
697 viewsedited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 11:18:36
የቤተሰብ ገበና አዲስ ተከታታይ የቃና ድራማ
የቻናል ጥቆማ
የቃና ቲቪ ድራማዎች

የድሮና የአሁን ፊልሞችን ጨምሮ የተለያዩ የቃና ፕሮግራሞች ያገኙበታል ።
ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

https://t.me/kana_Tv_21
https://t.me/kana_Tv_21
168 views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 11:12:28 ከአሁን ጀምር !

መሪ መሪነቱን የሚጀምረው ቦታው ላይ ሲወጣ ሳይሆን ገና ማንም ሳያየው ማንም ሳያውቀው ነው ! ራሱን ይሰራል ፣ ማንነቱን ይገነባል ፣ በእያንዳንዱ አቅጣጫ ይሳላል እናም ብቁ መሆኑ ሲታመንበት ይወጣና ቦታ ይሰጠዋል !

" ቦታውን ስናገኝ ሳይሆን መምራት የምንችለው መምራት ስንችል ነው ቦታውን የምናገኘው "

የተመቸ ቀን ተመኘን
@manyazewaleshetu
214 viewsedited  08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 11:12:07
ትምህርት ቤት በPythagoras ቲዎሪ እናውቀዋለን::
GOAT የሆነ የሂሳብ ሊሂቅ እና ፈላስፋ ነው::
ሀሳቦቹ : የሀይማኖት እና የፖለቲካ አስተምህሮቶቹ የአርስቶትል እና የፕሌቶ ፍልፍናዎች ላይ ተፅኖ አሳድረዋል::ትማሩበት ዘንድ ከታች አስር ጥቅሶቹን አስቀምጫለሁ::በይበልጥ የተመቻችሁን ጥቅስ መኮመቱን እንዳትረሱ::

  1. "በንዴት ማውራትም ሆነ ማድረግ አያስፈልግም::" Pythagoras


2. "አንተ በምትሰራው እርካታ ካገኘህ ሰዎች አንተን ተችተው ቢረኩም አትጨነቅ::" Pythagoras



3. "ራሱን የማይቆጣጠር ነፃ ሰው አይደለም::" Pythagoras



4. "ከአካል ጥንካሬ ይበልጥ የነፍስ ጥንካሬን ምረጥ::" Pythagoras



5. "ከምንም ነገር በፊት ራስህን አክብር::" Pythagoras



6. "ለራስህ መልካም ያልሆነውን ነገር እንድታደርግ ማንም ሰው እንዲያሳምንህ አታድርግ::" Pythagoras



7. “የመንጋውን መንጋድ ተውና ባልተለመደው መንገድ ሂድ::" Pythagoras



8. "ከጠላት መሳም የወዳጅ ጥፊ ይሻላል::" Pythagoras


9. “ዩኒቨርሱ የሚመራው በቁጥር ነው::" Pythagoras



10. "አላዋቂ ጋር ከመከራከር ዝምታ የተሻለ ነው::" Pythagoras
205 views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 12:22:48 #እውነተኛ_ለውጥ!

እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት። ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! በፈተና ደስ ይበልህ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት! 

መልካም ቀን ተመኘው።
@manyazewaleshetu
510 viewsedited  09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 12:22:26 ለኢትዮጵያ ብርሃን
ራዲዮ
513 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 12:22:26
እኔ ግን ከዚህ አለም ነኝ?
I feel like I’m an alien!
ቢገባኝም አልገባኝም!!
514 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 11:54:32
ትስማማላችሁ?

#መልካም_አለተ_ሰምበት
894 views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 11:53:41 ያለንን እንይ !

ያገኘነው ነገር ካጣነው እጅግ በብዙ ይበልጣል እኛ ግን ከብዙው ስጦታ እና መልካም ነገር ይልቅ አንዷ ችግር ገዝፋ ትረብሸናለች አዕምሮዋችንን ይዛ ሌላ ምንም ነገር እንደሌለን አድርጋ ታሰማናለች ትንሽ ቆም ብለን ግን ብናየው የሌለን ነገር ሁሉ የሌለን ወይ ዋጋ ለመክፈል ስለሰነፍን ወይ ደግሞ ስለማይጠቅመን ነው !

መልካም ሰንበት ተመኘን
@manyazewaleshetu
886 viewsedited  08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ