Get Mystery Box with random crypto!

ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የሰርጥ አድራሻ: @manyazewaleshetu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.10K
የሰርጥ መግለጫ

የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል?

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-09 12:05:02 ሁሉ መልካም ይሆናል !

ነገሮች ከብደውሀል? ያለህበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ? ከዚህ ሁኔታ ውስጥ እንዴት ነው መውጣት የምችለው ምን ውስጥ ነው የገባውት እያልሽ ነው ? አንድ ነገር ልንገርሽማ ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ከጎንሽ ነው ሁሌም ቢሆን አንቺን ከመጠበቅ ወደኋላ አይልም የጌዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ሁሉም አልፎ ቁጭ ብለህ ትስቅበታለህ !

መልካም ጁምዓ ተመኘን
@manyazewaleshetu
607 viewsedited  09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 12:04:26 ለኢትዮጵያ ብርሃን
አሁን በJFM 106.7
ይቀላቀሉን
602 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:32:28 #ጠንከር_በል!

አንዳንዴ የዋንጫ ቡድን ይሸነፋል፤ ጀግና ተደብቆ ያለቅሳል፤ ብርቱ ሰው ይዝላል፤ ጎበዝ ሰው ይሰንፋል፤ አንዳንዴ የማይሆነው ሁሉ ይሆናል።

የመሸነፍ ስሜት እንዲሰማህ የሚያደርጉ ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ ግን ለዘላለም አይዘልቁም፤ የመጡት ሊያልፉ ነው። ወዳጄ ብቻህን አይደለህም ሁሌም ሲስቅ የምታየው ሰው አንዳንዴ እንዳንተ ይደክማል።
ሁሉም ያልፋልጠንከር በል!

የተባረከ አዳር ተመኘን
@manyazewaleshetu
426 viewsedited  17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:32:09
433 views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 13:14:49

ሰው ህልም ነው አሉ - ታይቶ ማይጨበጥ
ኪዳኑን አፍርሶ - በሌላ ሚለውጥ

ሰው አፈር ነው አሉ - ታጥቦ የማይጠራ
እድፍ የሞላበት - ከጭቃ የተሰራ
*
ሰው ሸክላ ነው አሉ - ድንገት ተሰባሪ
ወድቆ ለመነሳት - ምን ይሉኝን ፈሪ
*
ሰው ቅጠል ነው አሉ - ጠውላጊ ደራቂ
የሱን እልፍኝ ዘግቶ - የሰውን አድማቂ
*
ሰው ዝንብ ነው አሉ - ከክፉም ከደጉ ከሁሉ አራፊ
መዘዝን ሰብሳቢ - በሽታን ጠላፊ
*
ሰው እሳት ነው አሉ -ለብልቦ ሚያቃጥል
በ አይን ተጋርፎ - በግልምጫ ሚጥል
*
ሰው ጊንጥ ነው አሉ - መርዛም ተናዳፊ
በምላሱ ልሶ - የሰውን ስም አጥፊ
*
ሰው ጅብ ነው አሉ - ሆዳም እራስ ወዳድ
አንዴ ካስቀመጡ - አላየንም ሲወርድ
*
ግና ሰው ብርቱ ነው አሉ - ስለ ሁሉ ታጋሽ
ተቀማጩ አይሰማው - ለ አምላኩ ግን አልቃሽ
1.2K views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 12:06:57 የሚጠበቅብህን አድርግ!

ፈጣሪን ባርክልኝ ስንለው ምን ይዘን ነው ? ምንም የሌለው ሰው ምን ይባረክለታል? አንድ የያዘ ሁለት ይሆንለታል ሁለት ያለው አራት ይደረግለታል አስር ያለው መቶ ይሆንለታል ለማስባረክም መያዝ አለበት ! ተቀመጠን ብቻ ፈጣሪን አንጠብቀው !

የተባረከ ቀን ተመኘን
@manyazewaleshetu
1.2K viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 12:06:38
እምነት
1.2K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 12:06:38
ያለ ምክንያት ስትጠሉ ይህንን ልብ በሉ!!
1.1K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 21:14:56 ተቀይረህ አሳያቸው!

ህይወትና ኑሮ ቀላል እንዲሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ፤ ሰዎች ለምን አልተረዱኝም ብለህ አትዘን በተግባር ተለውጠህ አሳያቸው! አለም ለጠንካሮች በጣም ታዳላለች፤ ሰዎችም ቢሆኑ ደካማ አይወዱም፤ ፈጣሪ ብቻ ነው እንዲሁ የሚወድህ።

ከሁሉ በላይ ግን ለራስህ ስትል ቆራጥ መሆን አለብህ! ምክንያቱም በምንም ነገር ውስጥ ብታልፍ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ወርቅ ማንነት ስላለህ። ወርቅ ጭቃ ውስጥ ቢወድቅ እንኳን ውድ ነው፤ ወዳጄ አንተ ደግሞ ከዛ በላይ ውድ ነህ!

ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ
@manyazewaleshetu!
665 viewsedited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ