Get Mystery Box with random crypto!

ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የቴሌግራም ቻናል አርማ manyazewaleshetu — ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)
የሰርጥ አድራሻ: @manyazewaleshetu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.10K
የሰርጥ መግለጫ

የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል?

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-12-11 19:30:00
You Don't Know When To Die, So Be Thankful For Everything And Live Today.

መቼ እንደምትሞት አታውቅም፤ ስለዚህ ስለ ሁሉም ነገር አመስጋኝ ሁን እና ዛሬን ኑር


For more: @manyazewaleshetu
1.1K viewsedited  16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 14:42:50
ልትሞት ሰዓታት ሲቀሩህ አምላክን ብታስብ አይገርመኝም!

የሚገርመኝ በህይወት እያለህ ብታስበው ነው!

-
ስትታመም አምላክን ማሰብ ቀላል ነው!

ከባዱ በጤና ጊዜ እርሱን ማሰብ ነው!

-

ያንተ ነፍስ ያለአምላክ መገኘት ምንም ናት!

አባክህን ከምንጯ አርቀህ አታድርቃት!!
-

መቼ ነበር ነፍስህ በአምላክህ ለመጨረሻ ጊዜ የተደሰተችው?
-
ለስጋህ ትበላለህ ..ትለብሳለህ.....ከፍቅረኛህ ጋርም
ትተኛለህ...ለንፈስህስ ምን ታደርጋለህ?
-
እባክህን ድረስላት!! ከምንጯ ጋር አገናኛት! እስቲ ደሞ ትረፍ!! ሰላም ይሙላት!!
-
ሞት እስኪመጣ ...መከራ እስኪመጣ..ህመም እስኪመጣ አትጠብቅ::
-
አሁን ነገሮች ሁሉ ሰላም በሆኑ ሰዓት ነገሮችን ሰላም ያደረገውን አምላክ ነፍስህ ትወቀው!!
-
መልካም_አለተ ሰንበት
145 views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 12:04:59 ለመጠየቅ አትፍራ !

አስቀይመናቸው ይቅርታ ልንጠይቃቸው የሚገቡ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ነገር ግን ምላሻቸውን በመፍራት ይሁን ወይ ኩራት ይዞን ለመጠየቅ ወደኋላ እንላለን ነገር ግን ልባችን ላይ ይዘነው የምንዞረው ፀፀት ከብዙ ነገር ወደኋላ እንድንቀር ያደርገናል!

ለምትወዳትም ሴት ፍቅርህን በመግለፅህ እንደምታጣት አስበህ ዝምታህን በመምረጥህ ምክንያት ስታጣት ምነው በነገርኳት ኖሮ ብለህ መፀፀትህ አሁንም ይመጣል ስለዚህ ልብህ ውስጥ አፍነህ ራስህን ከምታስጨንቅ የመጣው ይምጣ ብለህ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ!

የተባረከ ሰንበት ተመኘን
@manyazewaleshetu
615 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 12:04:52
ሁላችንም ስቃይ (suffering!) አለብን::
ወደ ስኬት ግን አልቀየርነውም::


ስኬታማ ሰዎች ግን ስቃያቸውን ወደ ስኬት የለወጡ ናቸው::


ስኬታቸውን በአለም ለማስያት ስቃያቸውን በፈቃዳቸው ይበላሉ::

እግር ኳስ የ90 ደቂቃ ስቃይ ነው::ስቃዩን ግን በብልሃት ለተጠቀመ ስኬት ትመጣለች::


ይህ በእግር ኳስ አለም ብቻ ሳይሆን በግል ህይወታችንም የሚሰራ ህግ ነው::


ስቃያችንን ስኬት ማድረግ ብቸኛው የስቃይ ማምለጫ ነው::ግን እንዴት?
-
ነገ ጠዋት 3:00 ቦሌ በአለም ሲኒማ የአለማችንን ስኬታማ ሰዎች ስቃይን ተጠቅሞ ስኬት የመገንባትን ጥበብ እንማራለን::

በፍፁም አያምልጣችሁ!!

አሸናፊዎች ሲያሸንፉ ከማያት አልፋችሁ ራሳችሁን አሸናፊ ወደ ማድረግ ተሸጋገሩ!!

ለበለጠ በ0987209020 ደውሉ!!
579 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 20:15:17 𝐘𝐨𝐮 𝐜𝐚𝐧'𝐭 𝐚𝐥𝐰𝐚𝐲𝐬 𝐡𝐚𝐯𝐞 𝐚 𝐠𝐨𝐨𝐝 𝐝𝐚𝐲, 𝐁𝐮𝐭 𝐲𝐨𝐮 𝐜𝐚𝐧 𝐚𝐥𝐰𝐚𝐲𝐬 𝐟𝐚𝐜𝐞 𝐚 𝐛𝐚𝐝 𝐝a𝐲 𝐰𝐮𝐭𝐡 𝐚 𝐠𝐨𝐨𝐝 𝐚𝐭𝐭𝐢𝐭𝐮𝐝𝐞 ...

ሁልጊዜ ጥሩ ቀን ሊኖርህ አይችልም፤ነገር ግን ሁሌም መጥፎ ቀንህን በጥሩ አመለካከት ልትጋፈጥ ትችላለህ።

For more : @manyazewaleshetu
349 viewsedited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 13:39:45 ያስገረሙኝ #26 የJack Maጥቅሶቹን ተጋበዙልኝ፡፡
+

1. “ዛሬ ከባድ ነው፡፡ነገ እንዲሁም ይከፋል፡፡ተነገ ወዲያ ግን ፀሐይ ትወጣለች፡፡መቼም ተስፋ አትቁረጥ፡፡ ”– Jack Ma

+

2. “ፍላጎቴ መወደድ ሳይሆን መከበር ነው፡፡ ”– Jack Ma

+

3. “ሊኖሩን ከሚገቡ እጅግ ጠቃሚ ነገሮች መካከል ትዕግስት ዋነኛው ነው፡፡”– Jack Ma

+

4. “ከተፎካካሪህ መማር እንጂ መኮረጅ የለብህም፡፡ኮርጅ.... በኋላ ግን ትሞታለህ፡፡ ”– Jack Ma

+

5. “ገንዘብ አላጣንም፡፡ያጣነው ህልመኛ ሰዎችን ነው፡፡ብርቅ የሆኑት ለህልማቸው የሚሞቱ ሰዎች ናቸው፡፡”– Jack Ma

+

6. “በህይወት የሆነ ነገር ስትሞክር፣ የሆነ ነገር ላይ ጠንክረህ ስትሰራና የሆነ ነገር ስትለወጥ መጥፎ ነገር መከሰት ያቆማል፡፡”– Jack Ma

+

7. “መሬቱ ላይ ዘጠኝ ጥንቸሎች ካሉ ፤ ያንተ ፍላጎት አንዷን ጥንቸል መያዝ ከሆነ እሷ ላይ ብቻ አተኩር፡፡ ”– Jack Ma

+

8. “መሪ ባለራዕይ መሆን አለበት፡፡ተከታዮቹ ከሚያዩት በላይ አሻግሮ ማየት አለበት፡፡ ”– Jack Ma

+

9. “ተፎካካሪዎችን እርሳ፡፡ዝም ብለህ ደንበኞችህ ላይ አተኩር፡፡”– Jack Ma

+

10. “ተስፋ ካልቆረጥክ አሁንም እድል አለህ፡፡ ”– Jack Ma

11. “ካልደረከው ምንም ነገር አይቻልም፡፡ ”– Jack Ma

+

12. “ሰዎች ስለአንተ በጣም አካብደው ሲያስቡ የመረጋጋት እና ራስህን የመሆን ሀላፊነት ሊኖርህ ይገባል፡፡ ”– Jack Ma

+

13. “ጥሩ ቡድን ሆነን ምን ማድረግ እንደምንፈልግ በትክክል ካወቅን አንዳችን አስራቸውን ማሸነፍ እንችላለን፡፡”– Jack Ma

+

14 “ምርጥ ሰዎችን ሳይሆን ትክክለኛ ሰዎችን ፈልግ፡፡ ”– Jack Ma

+

15. “በ21ኛው ክፍለ ዘመን ለማሸነፍ ከፈለክ ሰዎች ከአንተ የተሻሉ እንደሆኑ በመንገር ልታበረታቸው ያስፍለጋል፡፡ይህን ካደረክ ስኬታማ መሆንህ አይቀርም፡፡”– Jack Ma

+

16. “እውነተኛ የቢዝነስ ሰው እና የስራ ፈጣሪ ጠላት የለውም፡፡ይሄን ከተረዳ ምንም ነገር አይገድበውም፡፡”– Jack Ma

+

17. “ሁሉም ሰው ጠላቴ ነው ብለህ ስታስብ በዙርያ ያለው ሰው ሁሉ ጠላትህ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡ ”– Jack Ma

+

18 “የተለየ mindset ካለህ የተለየ ውጤት ታመጣለህ፡፡ ”– Jack Ma

+

19. “መስፈርቱን የሚያሟሉትን አትቅጠር፡፡እብድ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ቅጠር፡፡ ”– Jack Ma

+

20. “ሰው ምንም ያድርግ ምንም፣ ተሳካለት አልተሳካለት ከስራው የሚያገኘው ልምድ በራሱ ትልቅ ስኬት ነው፡፡”– Jack Ma

+

21 “አፋቸውን ብቻ የሚጠቀሙት ሞኞች ናቸው፡፡ብልህ ሰው አእምሮውን ጠቢብ ደግሞ ልቡን ይጠቀማል፡፡ ”– Jack Ma

+

22. “በፍጹም በፍጹም በዋጋ አትፎካከር፡፡በአገልግሎት ጥራት እና በአዲስ ግኝት ተፎካከር፡፡”– Jack Ma

+

23 .“ቅድሚያ ለደንበኛ ነው፡፡በመቀጠል ሰራተኛ ኢንቨስተር? ሶስተኛ፡፡”– Jack Ma

+
24. “የቱንም ያህል ብልህ ብትሆንም ከሰው ጋር የመስራት ብልሃት ከሌለህ ህልም ህልም ብቻ ሆኖ ይቀራል
፡፡”– Jack Ma

+
25. “የተናከርከውን ቃል አለም ላያስታውሰው ይችላል፡፡ያደረከው ነገር ግን በፍጹም አይረሳውም፡፡”– Jack Ma

+

26.“ደንበኛ ሲወድህ መንግስትም ይወድሃል፡፡”– Jack Ma
+

የትኛው Jack Ma ጥቅስ ተመቻችሁ?
ኮሜንት አድርጉት!

-
@manyazewaleshetu!
1.0K viewsedited  10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 13:39:45
915 views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 13:39:45 ለማወቅ አንስነፍ !

አንዳንዴ ልክ ነን ብለን እናውቃለን ብለን ያሰብናቸው ነገሮች ፈፅሞ ያላወቅናቸው ገና ብዙ የሚቀሩን እና ልንሰራባቸው የሚገቡ ነገሮች ሆነው ሊገኙ ይችላሉ ስለዚህ ሁሌም ለመማር ለማወቅ ራሳችንን ክፍት አድርገን አንጠብቅ እውቀት ጥግ የለውም !

ደስ የሚል ቅዳሜ ተመኘን
@manyazewaleshetu
910 viewsedited  10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 21:56:47
ሰዋሰው /sewasew multimedia
945 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 20:57:27 በፍፁም አናቆምም!

ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።

ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙ ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!

ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ
@manyazewaleshetu!
1.2K viewsedited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ