Get Mystery Box with random crypto!

የቴሌግራም ቻናል አርማ keabawandebet — ከ
የቴሌግራም ቻናል አርማ keabawandebet — ከ
የሰርጥ አድራሻ: @keabawandebet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5
የሰርጥ መግለጫ

በገጠር ኢትዮጽያ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ መረጃ እና የአገልግሎት ማነቃቂያ ለመስጠት የተከፈተ መንፈሳዊ የዘገባ እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቻናል ነው እሮብ እና ቅዳሜ ብቻ ይጠብቁን

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-31 07:12:07
794 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 07:11:59
ተጨማሪ ፎቶ
781 views04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 23:49:16
በኮንሶ ዞን በጥር ወር ብቻ 967 ነፍሳት በኮንሰኛ ቋንቋ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት አምነው ተጠመቁው
***

ቅድስት ቤተክርስቲያንን የአከባቢ ቋንቋን ለስርዓቷ ብቻ ሳይሆን ነፍስ ማደኛ ጥሩ የእግዚአብሔር ዕቃ ይሆን ዘንድ ሁሉ እየተጠቀመች ነው።

የአከባቢ ቋንቋ የአገልግሎት መጠን ዘመኑን በዋጀ መልኩ ባይሰፋም በእዚህ ምክንያት ወቀስ ልጀምር ካልክ ግን ከእራስህ ጀምር።

እግዚአብሔር ይመስገን !!
913 views20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 03:58:06
በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት እንኳን አደረሳችሁ እያለህ

                      ማስታወቂያ
ለጥምቀት በዓል ልብስ አዘጋጅተው ሊሆን ይችላል። የሰ/ት/ቤታችን የጥምቀት ቲሸርት ግን የግድ ሊኖሮት ይገባል ምክንያቱም

1ኛ የሰ/ት/ቤቱን ዘርፈ ብዙ የሆነውን አገልግሎት ይደግፋሉ
2ኛ የደብራችንን ጥምቀተ ባህር ይደግፋሉ
3ኛ ቲሸርቶቻችን ለጥምቀት በዓል ብቻ ሣይሆን በተለያዩ በዓላት ወቅት የሚለበሱ ናቸው። ከፍተኛ በሆነ ጥራት ስለምናትማቸው ለቲሸርቶቻችን ጥራት ምስክር እናንተ ናችሁ።
4ኛ በረከት ለእርሶም ለቤተሰቦም ይዘው ይገባሉ  ደቤትዎ።

ስለሆነም በከፍተኛ ጥራት ጥቂት ቲሸርቶችን አዘጋጅተናል።

ለበለጠ መረጃ
09 27 43 42 37
09 93 51 29 98
09 12 33 01 26
09 04 15 82 43
09 22 58 05 95

እንዲሁም የሰ/ት/ቤቱ መዝሙር ቤት ቢመጡ በሚፈልጉት ሳይዝ ያገኛሉ።
ዋጋው 399 ብር ብቻ

ቦታ: በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት
359 views00:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 07:20:16 •••ያን ጊዜም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከገሊላ ናዝሬት መጣ፤ ዮሐንስም በዮርዳኖስ ወንዝ አጠመቀ።ማር 1÷9-10

#እንኳን_ለብርሃነ_ጥምቀቱ_በሠላም_አደረሳችሁ !
1.2K views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 17:26:10
…………………… ……………………
በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት እንኳን አደረሳችሁ እያለህ

                      ማስታወቂያ
            ሳያነቡት እንዳያልፉ

ለጥምቀት በዓል ልብስ አዘጋጅተው ሊሆን ይችላል። የሰ/ት/ቤታችን የጥምቀት ቲሸርት ግን የግድ ሊኖሮት ይገባል ምክንያቱም

1ኛ የሰ/ት/ቤቱን ዘርፈ ብዙ የሆነውን አገልግሎት ይደግፋሉ

2ኛ የደብራችንን ጥምቀተ ባህር ይደግፋሉ

3ኛ ቲሸርቶቻችን ለጥምቀት በዓል ብቻ ሣይሆን በተለያዩ በዓላት ወቅት የሚለበሱ ናቸው ። ከፍተኛ በሆነ ጥራት ስለምናትማቸው ለቲሸርቶቻችን ጥራት ምስክር እናንተ ናችሁ።

4ኛ በረከት ለእርሶም ለቤተሰቦም ይዘው ይገባሉ  ደቤትዎ።

ስለሆነም በከፍተኛ ጥራት ጥቂት ቲሸርቶችን አዘጋጅተናል።

ማስታወሻ :- መጨረሻ ቀን ላይ ከሚፈጠረው አላስፈላጊ መጨናነቅ ቀድመው ቲሸርቱን እንዲወስዱ በፍቅር እናሣውቃለን።

ለበለጠ መረጃ

09 27 43 42 37
09 93 51 29 98
09 12 33 01 26
09 04 15 82 43
09 22 58 05 95
እንዲሁም የሰ/ት/ቤቱ መዝሙር ቤት ቢመጡ በሚፈልጉት ሳይዝ ያገኛሉ።
ዋጋው 399 ብር ብቻ
ቦታ: በደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት
420 viewsedited  14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 07:26:49
ሰላም ለናንተ ይሁን!

*የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎት በአካል፣ በስልክ ወይም በቴሌግራም(Online,,Video Call) ለማግኘት ይፈልጋሉ።  በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎት እንሰጣለን አድራሻ
ቤቴል አደባባይ  150 ሜትር ወረድ እንዳሉ   ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3 በተጨማሪ  ➽ በጎግል ማፕ ያለንበት ቦታ ድረስ መምጣት ከፈለጉ  :https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77 ይጠቀሙ!
◍ ለአዕምሮ ጤና ተግተን እንሰራለን◍!
እናመሰግናለን!
ማንኛውም መረጃ ለማግኘት   @Sew_Hun_Bini
ስልክ +251927707000

43ሺ በላይ ያለውን የቴሌግራፍ ቻናል መቀላቀል ከፈለጉው 

https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew
34 views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 13:46:14
በታላቁ የደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም በደረሰ የእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ።

በደብረ ሊባኖስ ገዳም በጠበልተኞች ማረፊያ ክፍል ውስጥ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉም ታውቋል።

በትላንትናው ዕለት ከረፋዱ 4 ሰዓት አካባቢ በገዳሙ የጠበልተኞች ማረፊያ ክፍል በተነሳው የእሳት አደጋ ከ20 በላይ ክፍሎች የወደሙ ሲሆን እሳቱ ሌሎች አደጋዎችን እንዳያደርስ በገዳሙ መነኮሳት፣ በአካባቢው ምእመናን እና በጸጥታ ኃይል አባላት ከፍተኛ ርብርብ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ተገልጿል።

ማሕበረ ቅዱሳን
379 views10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 16:00:28
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
73 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 08:30:41 በተለይ ጥዋት እና ማታ  መንፈስ የሚድስ  ስብከት እዚህ ቻናል መስማት ወይም  ማንበብ ይችላሉ በተጨማሪ የገና መዝሙር ከፈለጋችሁ

https://t.me/Orthodox_sibket/31
https://t.me/Orthodox_sibket/31
https://t.me/Orthodox_sibket/31
497 views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ