Get Mystery Box with random crypto!

የቴሌግራም ቻናል አርማ keabawandebet — ከ
የቴሌግራም ቻናል አርማ keabawandebet — ከ
የሰርጥ አድራሻ: @keabawandebet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5
የሰርጥ መግለጫ

በገጠር ኢትዮጽያ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ መረጃ እና የአገልግሎት ማነቃቂያ ለመስጠት የተከፈተ መንፈሳዊ የዘገባ እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቻናል ነው እሮብ እና ቅዳሜ ብቻ ይጠብቁን

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-02-04 14:20:30
በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት በጭሮ ከተማ ከፖሊስ ጋር በተደረገው ውይይት ሕዝቡ ወደ ቤቱ እንዲመለስ በከተማው የመጣ እንግዳ የለም የሚል ከፖሊሶቹ ሃሳብ የቀረበ ቢሆንም ሀገረ ስብከቱና የሀገር ሽማግሌዎች ሕገ ወጦቹ ግለሰቦች በአንድ ሆቴል ውስጥ ተደብቀው የሚገኙ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ከቅዱስ ሲኖዶስና ከአባቶቻችን በተሰጠን መመሪያ መሠረት ግቢያችን ውስጥ ሆነን እየዘመርን እና ወንጌል እየተማርን ቤተ ክርስቲያናችን እንጠብቃለን፡፡

ሀገረ ስብከቱና የሀገር ሽማግሌዎች እንደተናገሩት የመጡት ሕገ ወጥ ግለሰቦች ወደ መጡበት ቦታ ካልተመለሱ ሕዝቡን ማሰናበት አንችልም፣ ሕዝቡም እሺ አይለንም በሚል ለመንግሥት የጸጥታ አካላት ሃሳባቸውን ገልጸዋል፡፡

ከመንግሥት የመጡ አካላትም ሕዝቡ ከስሜተኝነት እንዲወጣ የሃይማኖት አባቶች እንዲያረጋጉት መመሪያ ሰጥተው መመለሳቸውን ተገልጿል።

በአሁኑ ሰዓት ሕዝቡ በንቃት ቤተ ክርስቲያንን እየጠበቀ በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ የማረጋጊያ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል።

#ምንጭ ምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት
#ሐረር

@KeAbawandebet
357 views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 12:50:20
ሰበር አቡኑ ሰማዕትነትን ለመቀበል ሻሸሸመኔ ገቡ

አቡነ ዮሴፍ ከህዝቤ ጋር #እሞታለሁ በማለት በአሁን ሰዐት ሻሸመኔ ናቸዉ!

@KeAbawandebet
743 viewsedited  09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 18:08:28 https://www.youtube.com/live/tnQk5wswL9A?feature=share
203 views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 14:05:13 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የጾምና የምሕላ አዋጅ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

"የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም አዋጅ ነገሩ!
ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።"
ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 5

ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በተከሰተው ሃይማኖታዊ፣ ቀኖናዊና አስተዳደራዊ መዋቅሮቿን በመጣስ መፈንቅለ ሲኖዶስ በማድረግ በሕገወጥ መንገድ ኤጲስ ቆጶስነት ሢመት በሰጡትና በተሾመ ግለሰቦች ላይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጥር 18 ቀን 2015ዓ.ም. ቃለ ውግዘት ማስተላለፉ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ እነዚህ ሕገወጥ ቡድኖች ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ካለመቻላቸውም በላይ በመንግሥት ኃይሎች በመታገዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምታስተዳድራቸውን መንበረ ጵጵስናዎችንና ቢሮዎችን በኃይል በመውረርና በመስበር ከፍተኛ ጥፋት እያደረጉ ከመሆኑም በላይ የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆችን ሠራተኞች ካህናትና ምእመናን በማሰርና በማንገላታት ላይ ይገኛል፡፡ መንግሥትም ሕግ ከማስከበር ይልቅ ለሕገ ወጥ ቡድኖች ድጋፍ በመስጠት የቤተ ክርስቲያኒቱን ሕግና መብት ሊያስከብር ስላልቻለ ሁሉን ማድረግ ወደሚቻለው አምላካችን በመማፀን ጸሎትና ምሕላ ማድረጉ አስፈላጊ መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶስ ተረድቷል።

በመሆነም ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በመላው ዓለም የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፤ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ጥቁር ልብስ የምንለብሰው በመከራ መጽናት ለመግለጽ ነው፡፡
እንደሚታወቀው ጥቁር የእውቀት ምልክት ነው ተማሪዎች አውቀናል ሲሉ ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ፡፡ እኛ ከእውቀት በላይ የሆነውን አምላካችንን በመማፀን ከዚህም ማንም ሊያናውጽን እንደማይችል የምናረጋግጥበት፤ ጥቁር የእውነት ምልከት ነው ዳኞች እውነት እንፈርዳለን ሲሉ ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ፡፡ እኛም መከራው የሚያሰቅቀን ሳይሆን ይበልጥ ልንጸናና ልንበረታ የሚገባ መሆኑን ለዓለም ሕዝብ የምናሳይበት በመሆኑ ከጥር 29 እስከ የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ቀናት በጾምና በጸሎት በአንድ ልብ ሆነን ወደ ፈጣሪያችንን እንድንጮህ አደራ እንላለን፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ጥር 26 ቀን 2015ዓ.ም. አዲስ አበባ
591 views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 14:03:52 Channel photo updated
11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 11:35:39 ቅዱስ ሲኖዶስ ከደቂቃዎች በኋላ  የሚያስተላለፈውን መልእክት በዩቲዩብ
ገጻችን በቀጥታ ይጠብቁ።

https://youtube.com/@EOTCTV
741 views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 08:08:06
. 112 አዲስ አማንያን ተጠመቁ

በኮንታ ወረዳ ቤተክህነት ውስጥ በሚገኙ በኦሽካ ደንቻ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን እና በኦሽካ አጋሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በአከባቢ ቋንቋ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ነገረ ሃይማኖትን የተማሩ 112 አዲስ አማንያን ተጠምቀው የቅድስት ሥላሴን ልጅነት አገኙ።

በጠቅላላ 112 አዲስ አማንያን ጥር 24 እና 25 ቀን 2015 ዓ. ም በተደረገ የጥምቀት መርሐግብር መጠመቃቸው ለመገልጿ እወዳለሁ ።

እግዚአብሔር ይመስገን !!


https://t.me/KeAbawandebet
920 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 09:57:54
መመዝገቢያ ቅጽ
https://bit.ly/3WpV1J7
586 views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 09:56:15
የ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ አገልግሎቶችን መደገፍ ለምትፈልጉ
Ethiopian Jandereba Generation
CBE 8261
Abyssina Bank 8261
Ahadu Bank 8261

International Bank Account
Ethiopian Jandereba Generation
118778987
Bank of Abyssina
Swift code ABYSETAA
588 views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 20:19:10

872 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ