Get Mystery Box with random crypto!

በታላቁ የደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም በደረሰ የእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለ | ከ

በታላቁ የደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም በደረሰ የእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ።

በደብረ ሊባኖስ ገዳም በጠበልተኞች ማረፊያ ክፍል ውስጥ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉም ታውቋል።

በትላንትናው ዕለት ከረፋዱ 4 ሰዓት አካባቢ በገዳሙ የጠበልተኞች ማረፊያ ክፍል በተነሳው የእሳት አደጋ ከ20 በላይ ክፍሎች የወደሙ ሲሆን እሳቱ ሌሎች አደጋዎችን እንዳያደርስ በገዳሙ መነኮሳት፣ በአካባቢው ምእመናን እና በጸጥታ ኃይል አባላት ከፍተኛ ርብርብ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ተገልጿል።

ማሕበረ ቅዱሳን