Get Mystery Box with random crypto!

በኮንሶ ዞን በጥር ወር ብቻ 967 ነፍሳት በኮንሰኛ ቋንቋ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት አምነው ተጠ | ከ

በኮንሶ ዞን በጥር ወር ብቻ 967 ነፍሳት በኮንሰኛ ቋንቋ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት አምነው ተጠመቁው
***

ቅድስት ቤተክርስቲያንን የአከባቢ ቋንቋን ለስርዓቷ ብቻ ሳይሆን ነፍስ ማደኛ ጥሩ የእግዚአብሔር ዕቃ ይሆን ዘንድ ሁሉ እየተጠቀመች ነው።

የአከባቢ ቋንቋ የአገልግሎት መጠን ዘመኑን በዋጀ መልኩ ባይሰፋም በእዚህ ምክንያት ወቀስ ልጀምር ካልክ ግን ከእራስህ ጀምር።

እግዚአብሔር ይመስገን !!