Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly142
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.31K
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly142

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-29 16:34:31 Share @JESUSlovingly142
392 views◦Mex Abrillo, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 13:03:32 ||በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጡ!

የዛሬ ማንነትህ በጣም አሰልቺ ሆኖብህ ይሆናል የሚገጥሙህ ችግሮችም ተስፋ አስቆርጠውክ ይሆናል ነገር ግን ዛሬ የገጠሙህን ችግሮች ከማየት ይልቅ ነገህን አሻግረህ ተመልከት ብዙ ታላላቅ ሰዎች ትላንትና የነበሩበትን ሁኔታ ቢመለከቱ ኖሮ ዛሬ ላይ ባልደረሱ ነበር ከታች የታላላቅ ሰዎች ትላንትናዎቻቸውን ተመልከት...

“ገና በዘጠኝ አመቴ በግዳጅ ተደፍሬ ነበር” (ኦፕራ
ዊንፍሬይ)
”የዩኒቨርስቲ ትምህርቴን እንኳን በአግባቡ ተከታትዬ
አልጨረስኩም“ (ቢል ጌትስ)
”አባቴ የወሲብ፡ የስነ-ልቦና፡ የስሜት ጥቃት ያደርስብኝ
ነበር፤ ይህ ድርጊትም በ18 አመቴ ቤት ለቅቄ እስከምወጣ
ድረስ ተባብሶ ቀጥሎ ነበር“ (ከ90 በላይ የሚገመቱ
መጽሀፍት ደራሲት ጆይስ ሜየር)
”የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከክፍል ክፍል ለመሸጋገር
ፍዳዬን አይ ነበር“ (ዶክተር ቤን ካርሰን)
”የእግር ኳስ ስልጠናዬን በአግባቡ ለመከታተል
የሚያስችለኝን ገንዘብ ለማግኘት ስል በአስተናጋጅነት
ሰርቻለሁ” (ሊዮኔል ሜሲ)
“ቤት ስላልነበረኝ፡ በጓደኛዬ ቤት ወለል ላይ እተኛ ነበር፤
የለስላሳ ጠርሙሶችን ሰብስቤ እሸጥ ወይም በምግብ እለውጥ
ነበር፤ በአቅራቢያችን ካለ ቤተ-መቅደስ ይሰጥ ይነበረ
ሳምንታዊ ነጻ የምግብ ድርጎ ለመቀበል ዘወትር ወደዛ
አመራ ነበር“ (ስቲቭ ጆብስ)
“አስተማሪዎቼ ‘ስንፍና’፡ ‘ውድቀት’ እያሉ ይጠሩኝ
ነበር” (ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌይር)
”ለ27 አመታት እስር ቤት ውስጥ
ነበርኩኝ“ (ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ)
ከላይ ያየሀቸው ሰዎች  ትላንት የደረሰባቸው ችግር ሳያቆማቸው ዛሬ ላይ ተፅኖ ፈጣሪ እና ዛሬ የብዙዎቻችን ሞዴል ናቸው ታዲያ አንተን ተፅኖ እንዳትፈጥር ምን ያቆምሀል በፍፁም ተስፉ እንዳትቆርጥ......

        
  @JESUSlovingly142
517 views◦Mex Abrillo, 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 12:46:56 ||መጠየቅ ያለብህን ብቻ ጠይቅ!

ምናልባት አሁን ላይ የተሻለ እዉቀትን ፈልገዉ ብዙ የጠየቁ ቢመስልዎትም በመጨረሻም ግን በጭራሽ እንዳልጠየቁ ይገነዘባሉ! ምክንያቱም ሲጠይቁ የነበረዉ የተሳሳተውን ሰው ነበርና!

 
  @JESUSlovingly142
486 views◦Mex Abrillo, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 18:59:52 የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ
አሁን እያስጨነቀህ ያለው ነገር ተራ ይሆንብህ ነበር

ሞት ነገሮችን ለማስተካከል የተሻለ ሆኖ አያውቅም

ነገሮችህን የተሻለ ለማድረግ ከመሞት አለመሞት የተሻለ ነው ኖረህ ነገሮችን ለመቀየር ተኝተህ ስትነሳ የምታየው #ጠዋት እድል መሆኑ ይገባሀል የተሻለ ለማድረግ ካልሞትክ በቀር አንድ እድል አይጠፋም በርግጥ አዎ ትላንቶችህን መለስ ብለህ ማስተካከል አትችልም ይሆናል ትላንትን ባለመሆን ዛሬን በመኖር የተሻለ ማድረግ ትችላለክ ለህይወትህ ዋጋ ስጥ ህይወትህን ውደደው ይህ ከበቂ በላይ ነው።

Share @JESUSlovingly142
792 views◦Mex Abrillo, edited  15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 18:24:38 ቃሌ  ነው....

ባይደክመኝ መኖር እፈልግ ነበር ግን አልቻልኩም ። እኔን በማጣት የምትሰበሩ ነፍሶች እንዳላቹ አውቃለሁ ። ከኔ አለመኖር ፍላጎት አይበልጥም ። ሳለሁ አንድም ቀን በድያቹ ይቅርታችሁን ሳልጠይቅ የቀረሁ አይመስለኝም ። ዋጋችሁም ሳይገባኝ ቀርቶ አያውቅም ።

ጋሼ

በርጅና ዘመን በደከመ ወራት ልጄ ልጄ
አሳቢዬ ፤ ፈገግታዬ  እንዳትል ብዬ ታግያለሁ.. እውነት አቃቶኝ ነው  !! 

ሳለሁ የአቅሜን ፈገግ እና ቀና እንድትል ጥሬአለሁ የውለታህን ጥንጥዬም ባታክል ልጅክ ይወድካል ።

ከማንም በላይ እንደምትሰበር አውቃለሁ ። ከማንም በላይ አቅም አልባ እንድምትሆን አውቃለሁ።  ልጅክ ስለሆንኩ  የኮራኸውን ያህል አንገትክን አስደፋሁህ አይደል ?  ይቅር በለኝ
ለኔ ያላጓጓኝ ህይወት ላንተ ምን ይጠቅምሃል ብዬ ነው?

አታቲ

ዘመንሽን ሙሉ በልብሽ እንደምኖር አውቃለሁ ። እንደኔ አይነት ወንድም እንደማታገኚም አውቃለሁ ። አይንሽ በለቅሶ ብዛት እንደሚጠፋ አውቃለሁ ።  ተረጂኝ ምድርን ተጠይፌያት ነው   ።

እናቴ

ሃዘን እንደማትችይ አውቃለሁ ። እጦት እንደሚሰብርሽ ከሃያ አመት በፊት የሞተች እህትሽ መርሳት ተስኖሽ በየ ጨዋታው ስታስገቢያት አይቻለሁ ። ሁለት ቀን ድምፄን ካልሰማሺኝ ጭር እንደምትይ ፣ሳቅሽ፣ ኑሮሽ ፣ቀልብሽ ፣ አንደሚሰዋ
አውቃለሁ።

አንድ እርምጃ ወደፊት መራመድ ቢያቅተኝ ነው ። በየደቂቃው እሱ ቢኖርልኝ ሃዘንሽ  ከእድሜሽ ቀድሞ ይገልሻል ።

ግን

አንድ እኔን ለማሳረፍ እንዴት ይሄን ሁሉ ሰው እገላለሁ?? ብሎ ማሰቡ የተሻለ ነው በአንተ መኖር ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች አሉ።
        
Share @JESUSlovingly142
755 views◦Mex Abrillo, edited  15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 12:50:51 የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው!!

Share @JESUSlovingly142
168 views◦Mex Abrillo, 09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 10:59:05 || ወዳጄ በምታደርገው ነገር ሁሉ እራስህን እንደጀማሪ ለመመልከት ፈቃደኛ ሁን ታዲያ ያኔ
ወድቀህ መነሳትን ከስህተት ትምህርትን መማርን ትለምዳለህ እመነኝ ያኔ ካሰብከዉ በላይ ሆነህ እራስህን ታገኘዋለህ!

  @JESUSlovingly142
250 views◦Mex Abrillo, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 10:30:20   ያለህ አሁን ነው…

      አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ…አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ…አንድ ቀን እስከወዲያኛው ተረስተህ ትዝታ ሆናለህ…ፎቶህ ቤትህ ግድግዳ ላይ ተሰቅሎ ነበር ብቻ ትሆናለህ…አንድ ቀን ዳግመኛ እድል አይሰጥህም…ያለህ አሁን ነው…የናፈቀህ ጋር ደውለህ አውራው…ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ…

ላንተ ነው ሰማኸኝ አድርገው

share @JESUSlovingly142
286 views◦Mex Abrillo, edited  07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 12:38:00 የፈጠረህ ህመምህን አይቶ ዝም አይልም
የበደለህን የገፋህን አይቶ ዝም አይልም
ፍትህ መስጠት አያቅተውም
እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል
ብቻ ትዕግሥት አድርግ ትዕግሥት ይኑርህ።

share @JESUSlovingly142
694 views◦Mex Abrillo, 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 23:53:25 አንተ የሠጠከው የህይወት ትርጉም በዙሪያህ ካሉት ጋር አንድ ላይሆን ይችላል,ማንም ያሰብከውን ሊያስብ አይችልም::የሕይወት ግብህ አላማህ ለየቅል ነው ::

አንድ ነገር አስተውል ልዩ ነህ ,ልዩ ነን; አምነህ ተቀበል ሰዎች ባሰብከው እና ህይወትን ባየክበት ዕይታ እንዲያዩ አታስገድድ ብቻ እንደ ልዩነትህ ልዩን ለመናቅ ሳይሆን ለማክበር ተገደድ ::
ከፍታ በመናቅ ስይሆን በመከባበር ነው የምትገኘው::
ለራስህ ባለህ እይታ እራስህን አትስቀል ያለ በጊዜው ከፍም ያለጊዜው ዝቅም አትበል :: ውድ ነገር ያለ ቦታው ዕርካሽ ነውና

#እምልክ ነገር ቢኖር የጎደለክ ላይ ሳይሆን ያለክ ላይ ትኩረት አድርግ የሌለክን ነገ ላይ ለማሳካት አቅሙ አለክ አንተ ብቻ እራስክን አትጣል አንተነትክን አክብረው ውደደው ማንም ያሻውን ቢናገር ከምንም አትቁጠረው አንተ ብቻ ትኩረት እራስክ ላይ አድርግ አንተ እኮ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርክ ድንቅ ፍጥረት ነክ እራስክን አክብረው ህይወትህን ውደደው ያንተው ነው ሌላው ደግሞ አመስጋኝ ሁን።

"በራስህ እመን አንተ ከምታስበው በላይ ደፋር ነህ፣ ከምታውቀው በላይ ጎበዝ ነህ፣ ከምታስበው በላይም ችሎታ አለህ።

share @JESUSlovingly142
380 views◦Mex Abrillo, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ