Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly142
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.31K
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly142

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-04 16:26:14 ህመም ሁሉ ትምህርት ይሰጣል ትምህርት ሁሉ ሰውን ይለውጣል!!

Share @JESUSlovingly142
766 views◦Mex Abrillo, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:22:55 በሰዎች እምትወደደው ስትወለድ እና ስትሞት ነዉ:: ስትኖር ግን ምርጫው ያንተ ነው !

share @JESUSlovingly142
772 views◦Mex Abrillo, 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 22:10:14 አስተውል.
#ስትማር የሰውን ልክ ታውቃለህ
#ስትኖር የሰውን ባህሪ ታውቃለህ
#ስትቸገር የሰውን ክፋት ትለያለክ
#ስትደሰት አጨብጫቢህን ትመለከታለህ

#አየህ ካስተዋልክ ከሁሉም ትማራለህ ምንም አይጠበቅብህም ማስተዋል ብቻ በቂ ነው።

share @JESUSlovingly142
620 views◦Mex Abrillo, edited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 21:51:25 የራቁህን ሰዎች በመራቅ ተባበራችው

#ጓዴ በህይወትህ ምን ተማርክ ካልከኝ ማለትም እስካሁን እንደኖርኩት እድሜ የተረዳሁት እና ያየሁት የመጣው ሰው ሁሉ እንደሚሄድ ነው እምልክ

ግን እንዲህ እልካለሁኝ የሚመጣው ሁሉ ይሄዳል ሳይሆን እሚሄዱት ብዛት አላቸው ወዳጄ ትኩረት በሚሄዱበት ሳይሆን ባሉት መሆን አለበት ሰውማ አንተን ለመራቅ ምክንያቱ ብዙ ነው በሚመጡ በሚሄዱ ሰዎች አንተነትህን ማንነትህ አትቀይር እግዚአብሔርን ዋና አድርገህ ኑር ሌላው ለሌላው የሀዘን ምክንያት ላለመሆን የተቻለክ አድርግ

እንደቆላ ገድጋጅ እዚም እዛም አትበል አምላክ የባረከው ይበቃሀል አንድ ወዳጅ ዛሬ ብቸኛ ብትሆን ሆነክ ትቀራለክ ማለት አይደለም ባለጊዜዎች ተራቸው ስለሆነ በተራቸው እንደፈለጉ ቢሆኑ ያ ያንተን ከፍታ እንዲያነቃንቅ አትፍቀድ ያንተም ጊዜ ይመጣል ግን ያንተ ጊዜ ሲመጣ ክፋት ለመለሰልክ ክፋት ሳይሆን ፍቅርን መሆን አለበት ካልሆነማ ከእነሱ በምን ትለያለክ ወዳጄ እግዚአብሔር ነው ያንተ ህይወት ሰሪ እርሱ ስላንተ ያስባል እግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ነገር ደግሞ እርሱ ያውቃል እምነትህ በእግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርግ ጥሎ የማይጥል እርሱ ብቻ ነው ስለነገህ እግዚአብሔር ያውቃል በእርሱ ላይ ጠንካራ እምነት ይኑርክ ሌላው ትርፍ ነው ዋናው ቤቱ እንጂ የቤት እቃው እንዳልሆነ ዋናው ራስህ እግዚአብሔር ነው እርሱ ካለክ እርሱ አብሮክ ከሆነ ሌላው የጊዜ ጉዳይ ነው መሆኑ አይቀርም ባይሆን እንኳን የተሻለ አለ #እግዚአብሔር ሌላ አለው።#እወዳቹሀለሁኝ

share @JESUSlovingly142
708 views◦Mex Abrillo, edited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 20:03:10 አናልፋቸውም ባልንባቸው ቀኖች ውስጥ የእግዚአብሔር አብሮነት ነበር።

share @JESUSlovingly142
606 views◦Mex Abrillo, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 18:50:29 ሰውን ልብስ ከመጠየቅህ በፊት እርሱ የለበሰውን ቅድሚያ ተመልከት ማለትም ለማያበላህ ሰው እንደራበህ አትንገረው ማለቴ ነው ባጭሩ ያው አፍ ማበላሸት ስለሚሆንብህ ነው አለመናገር የተሻለ መፍትሔ ነው እንደኔ እይታ

Share @JESUSlovingly142
1.4K views◦Mex Abrelo, edited  15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 18:50:23 በጀርባ የታዘለ ልጅ የጉዞው እርቀት ምን ያህል እንደሆነ አይገባውም

አው ዛሬ ላይ ህልምህን ለማሳካት የሚገጥም ውጣ ውረድ ማንም አይረዳውም ከሀብታም ቤተሰብ የተወለ ልጅ የድህነትን አስቀያሚት አያውቀውም ለምን ስላላየው አንተም ህልምህን ለማሳካት የምታደርገውን የሚደርስብህን
ፈተና ውጣ ውረድ ማንም አይረዳህም አንተን ከመረዳትና ከማገዝ ይልቅ አልማጭና አላጋጩ ብዙ ነው ስለሆነም ጆሮ ዳባ ብለህ ጉዞህን ቀጥል ማንም ያንተን ህይወት አይኖርም አንተ ራስህን አክብረው ውደደው ያንተው ነውና።

Share @JESUSlovingly142
1.4K views◦Mex Abrelo, edited  15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 18:50:06 በሌላው ሰው ላይ አንድ ጣቱን የሚጠቁም ሰው በእራሱ ላይ የሚጠቆሞ ሶስት ጣቶች አሉ

ወዳጄ ማንም ላይ አትፍረድ ይልቁንም አንተ ከሌላው የተሻልክ መሆንክ ከተሰማክ እንዲህ አድርግ

#ያላወቁትን አሳውቅ
#ያጠፉትን አርም
#የደከሙትን አበርታ እንጂ ማንም ላይ እጅህን አትቀስር

Share @JESUSlovingly142
1.3K views◦Mex Abrelo, edited  15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 18:50:06 እውነተኛ ጓደኛህን በሁለት እጅህ ያዘው

ያጣ አያያዙን ያውቀዋል እጅህ ላይ ስላለ አይቅለልብህ ስለጓደኝነት ትልቅ ክብርና ፍቅር ስላለኝ ነው አንድ ቀን እኔም ወረተኛ ሰዎች ከህይወቴ ተጠርገው ወተው እውነተኛና ጥሩ ጓደኛ ይኖረኛል አምናለሁ አንተም አንቺም ግን አብረዋቹ ስላሉ አይቅለልባቹ ማጣት እንዲያስተምራቹ አትፍቀዱ በጣም ያማልና።

@JESUSlovingly142
1.2K views◦Mex Abrelo, edited  15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 00:24:07 እንዲህም አለ።
ዝናብ ከሰማይ ይጥላል;
በእጅ ከተያዘ.
ለመጠጣት በቂ ንፁህ ነው.
ጉድጓድ ውስጥ ቢወድቅ,
ዋጋው በጣም ስለሚቀንስ እግርን ለማጠብ እንኳን መጠቀም አይቻልም.
በሞቃት ወለል ላይ ቢወድቅ ይጠፋል.
በሎተስ ቅጠል ላይ ቢወድቅ;
እንደ ዕንቁ ያበራል እና በመጨረሻም ፣
በኦይስተር ላይ ቢወድቅ ዕንቁ ይሆናል።

ጠብታው ተመሳሳይ ነው፣ ግን ህልውናው እና ዋጋው ከማን ጋር እንደሚያዛምደው ይወሰናል።

ሁል ጊዜ በልብ ጥሩ ከሆኑ ሰዎች ጋር ይገናኙ።

Share @JESUSlovingly142
2.1K views◦Mex Abrelo, 21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ