Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly142
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.31K
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly142

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-01-02 00:16:40 አኑረን እንዳንል ኑረን ምን አፈራን
ግደለን እንዳንል እሳትን ፈራን
ፀሎቱ ጠፍቶናል በፈለከው ምራን

-- @JESUSlovingly142
731 views◦M𝚎𝚡 Abrelo, 21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 21:20:23 እኛ ብቻ እምናውቃቸው ብዙ ሚስጥሮች አሉን....የሰው ፍጡር ሊረዳቸው እማይችሉዋቸው።

share @JESUSlovingly142
1.3K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 21:20:23 በትንሽ ብርሃን በቀጨጨ ተስፋ ክብሪትን ተመልከት ለሻማ ሲለፋ እንዲህ ነው እውነቱ ምንም ቅኔ አይደለም ይህ ነው ትርጓሜው ድብቅ ሚስጥር የለም ሻማን ሊያበራ ነው ክብሪት የሚሞተው በክብሪቱ ሞት ነው ሻማ የሚያነባው በ 0 መጀመር እሱን አትጥላው የህይወትህን መስመር የተሻለ ለማድረግ አማራጭ ያጣህ መስሎ ሲሰማህ ከ 0 መጀመር ይህንን አትፍራ።

share @JESUSlovingly142
1.3K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 21:19:40 ትንሽ ታገስ

ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልክ አትፈልግ መዘግየትህን አትጥላው በትምህርት በስራ በሀብት በፍቅር ግንኙነት ወይም በትዳር አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ።

ወደ ሁዋላ የተንደረደረ ረጅም እርቀት እንደሚተኮስ አስብ ወዳጄ ጥያቄው ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይም ፈጣሪ አንተ ካሰብከው የተሻለ ሊሰጥህ ይሆናል እናም ሀዘንህን በልክ አድርግ ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር ለማሳዘን የሚሆነው አይነሳምና አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ አንድ ቀን የህይወት ፀሀይ መውጣቱዋ አይቀርምና።በርታ

share @JESUSlovingly142
1.2K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:15:51 አንተ ማን እንደሆንክ ሁሌም እና የትም ቦታ ቢሆን አትዘንጋ።

@JESUSlovingly142
2.0K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:14:46 መጪው ጊዜ በሕልማቸው ውበት ለሚያምኑ ነዉ!

@JESUSlovingly142
1.7K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:10:47 ጓደኝነት የሚያምር ጊዜ ብቻ አብሮ ማሳለፍ  ሳይሆን አሰቸጋሪ ጊዜንም አብሮ ማለፍ ይጠይቃል የጓደኛህ ሳቁን ብቻ ሳይሆን እንባውንም ተረዳው ሲያለቅስ መሳቅ ካቃተህ ቢያንስ አብረኸው አልቅስ ምክንያቱም ጓደኝነት ሀዘን እና ደስታን ፍቅር እና መከባበርን ሚስጥር እና እውነት የምንካፈልበት ነው።

በአጭሩ ጓደኝነት የመንፈስ ትስስር ነው::

share @JESUSlovingly142
1.7K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:55:20 ||ሁሌም ልብህን በልብ አድርገህ ፈገግ በል!

@JESUSlovingly142
2.1K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:55:18 በደንብ አየር ይዉሰዱ
ቀኑ ጥሩ አልሆነም እንጂ
ህይወት ጥሩ አለሆነም ማለት አይደለም።

ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነዉ የማያልፍ ቀን የለምና!

@JESUSlovingly142
1.9K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:54:56 አሸናፊነት በምን ይገለፃል?

||አንዳንድ ጊዜ "ኦ ሲያሳዝን በቃ የማይሆን አወዳደቅ ወድቋል ማለት ነዉ እሱማ ካሁን በኋላ ሊያንሰራራ አይችልም" የምንላቸዉ ሰዎች በአካባቢያችን ገጥመዉን ያዉቁ ይሆናል ግን ደግሞ እኛ ያልነዉ ቀርቶ እነሱ የገጠማቸዉን ችግር ወደ ጥሩነት ቀይረዉ መልካም ነገር ሲገጥማቸዉ አናያለን።

እዉነት እነዚህ ሰዎች አጅጉን በችግር ላይ የቀለዱ አሸናፊዎች ናቸዉ።

||አንተስ ለምን ችግርህን የሚያሸንፍ ዘዴ አትዘይድም? ደግሞ እኮ ብዙ አማራጭ አለህ!
ካንተ የሚጠበቀዉ ሰከን ብሎ ማሰብ ብቻ ነዉ።

@JESUSlovingly142
1.7K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ