Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly142
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.31K
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly142

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-28 22:16:15 አንዳንዴ ያለፈውና በ እጅህ ያለው አብዝቶ ከጎዳህ አዲስ ነገር መናፈቅህን ታቆማለህ! ቢመጣም ብታገኘው ራሱ ያለፈውን መድገም ስለሚመስልህ ትኩረትን ትነፍገዋለህ። ግን ለራስ ዕድል መስጠት ያስፈልጋል በትላንት ህመም ሁሌም መሳቃየት ለምን?! የአንድ ቀን እፎይታ ራሱ ፈውስ ነው!!!

      አትርሳው አይደለም! ራስህን አትጉዳ እንጂ፤ ሁሉም ያልፋል!!!

  share @JESUSlovingly142
948 views◦Mex Abrillo, 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 22:16:06 እንዳለህበት ደረጃ የገባህ እውነት በቂ ነው። ግን የተወሰነ ከፍ ስትል እና የተሻለ ስታውቅ የበፊቱ እውነት ጠፍቶ ሌላ እውነት ትይዛለህ። አንዳንዴ በፊት በሞኝነት ውስጥ ስትኖር እንደነበረ ልታስብም ትችላለህ።

  share @JESUSlovingly142
887 views◦Mex Abrillo, 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 20:12:35 አንዳንድ ሰዎች ደስታን ሊሰጡን ምን ያህል እንደሚደክሙ ብናውቅ ኖሮ ለሰው መኖር ማለት እንዴት እንደሆነ ትረዱት ነበር!!!

 share @JESUSlovingly142
1.2K views◦Mex Abrillo, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 19:53:38 አንዳንዴ ምርጫ ስታጣ ብቻ አይደለም የምትቸገረው! አማራጮችህም ሲበዙ መምረጥ ያስቸግራል። የዛን ጊዜ ምነው ሚመረጥም ባልነበረ ልትል ትችላለህ ከመቸገርህ የተነሳ! ግን ያኔ ፍላጎታችን ላይ በጣም ትኩረት ማድረግ ይገባናል!!!

 share @JESUSlovingly142
1.1K views◦Mex Abrillo, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 19:13:56 አሁን ያለህበት አሁንኽን ወከለ እንጂ ያቅምህን ልክ አያሳይም! ከዚህም በላይ የመስራት ከዚህም በላይ የማግኘት አቅም አለህ!!!
          
Share @JESUSlovingly142
1.1K views◦Mex Abrillo, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 19:11:06 በእርግጥ እየፈለግክ ያለህው በትክክል የሚያስፈልግህን ብቻ ከሆነ በህይወትህ ስኬታማ ነህ!
        
     share @JESUSlovingly142
1.1K views◦Mex Abrillo, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 18:53:38 ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች መቻልን ወድቆ መነሳትን አልቅሶ መሳቅን አግኝቶ ማጣትን ወዶ መለየትን ሁሉም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎን ነበር ግን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጲስ እንደሚጠፋ ፅሁፍ ሙልጭ ብሎ ሲተን እናስተውላለን  አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ደስተኛ እንሆናለን

Share @JESUSlovingly142
1.1K views◦Mex Abrillo, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 23:44:05 ብዙ ሰዎች ፎቶህን አልወደዱትም ማለት #አታምርም ማለት አይደለም !
            Keep Loving Youself

Share @JESUSlovingly142
122 views◦Mex Abrillo, edited  20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 23:07:13 አንድ የፍልስፍና መምህር ወደክፍል ውስጥ ይገባና ለተማሪዎቹ የመጨረሻውን ፈተና ሊሰጥ ተዘጋጀ።አንድ ወንበር በማንሳት ከጠረቤዛ ላይ አስቀመጠና፦እስከዛሬ በዚህ ኮርስ የተማራችሁትን ቁምነገር ከግምት ውስጥ በማስገባት ይህ ወንበር አለመኖሩን አረጋግጡልኝ፡ አለ

  በዚህ ጊዜ ተማሪዎች የዚያን ወንበር አለመኖር ወይም መኖሩ እውነት አለመሆኑን ለማረጋገጥ መጻፍ ጀመሩ።ብዙዎቹ ለሰአታት የፈጀ ጥናታቸውንና ማብራሪያቸውን ሲፅፍ አንድ ተማሪ ግን በሰላሳ ሴኮንድ ውስጥ መልሱን ፅፍ ለመምህሩ ሰቶ ወጣ።

  በንጋትያው ፕሮፌሰሩ የተማሪዎቹን ውጤት ይዞ መጣ።ከሁሉም ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ያገኘው በሰላሳ ሴኮንድ ፈተናውን ጨርሶ የሄደው ነበር።ፕሮፌሰሩም እንዲ አለ።ብዙዎቻችሁ የወንበሩን አለመኖር ለማሳየት ብዙ ደክማችኋል።ይኸ ተማሪ ግን ከሁላችሁም በላቀ መንገድ ወንበሩ አለመኖሩን አረጋግጦልኛል፧ አለ።

  ተማሪው ለጥያቄው የሰጠው ምላሽ እንዲህ የሚል ነበር፦ የቱ ወንበር


Share @JESUSlovingly142
206 views◦Mex Abrillo, 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 23:02:51 #3ቱ_የፍቅር_ሕይወቶች

የፍቅር ህይወትህ የደስታህ መሰረት ነው። ፍቅር የተለያዩ ሰዎች የሚተሳሰቡበት የስሜት ትስስር አለው። ፍቅር በግፊት ሊሆን አይችልም። ብዙዎች ለዚህ ሰዋዊ ስሜት ትኩረት አይሰጡም  ይህ ከባድ አደጋ አለው።

የፍቅር ህይወትህ የተሻለና የምትወደው እንዲሆን እኒህን ሶስት መሰረታዊ ነገሮች ተለማመድ።

#1_ጠባቂ_አለመሆንን።

በሰጠኸው ልክ ለመቀበል አትጓጓ። ያ ውስጥህን የሚያከስም ሊሆን ይችላል። ማድረግ ያለብህን በፍቅር ስታደርግ ምላሽ ለማግኘት አይሁን። ደስታህ ከመስጠትህ ላይ ብቻ ይሁን።

#2_ሙጥኝ_አለማለትን።

ይህን እውነት ተቀበል። የወደድከው ሁሉ ሊወድህ... ያከበርከው ሁሉ ሊያከብርህ... የፈለከው ሁሉ ሊፈልግህ ግዴታው አይደለም። አንተ ያለህን ያህል ሁሉም ሰው የራሱ ፍላጎትና ምርጫ አለው። ሰዎች ምርጫቸው ካላደረጉህ ያ ያንተ ችግር ሊሆን አይገባም። አቅጣጫህን ቀይር እንጂ ሙጥኝ በማለት ራስህን የሌሎች ፈተና አታድርግ።

#3_ራስህን_መውደድ።

ራስህን መውደድ አለብህ። ይህ ሀጢአት አይደለም። ራስህን ስትወድ ለሌሎች የምትሰጠው ቦታ ልክ ይኖረዋል። ሰዎችም ሊወዱህ ይገደዳሉ ምክንያቱም በልካቸው ስለምትወዳቸው። ራስህን መውደድ ስትጀምር ሌሎች ባይወዱህ ብቸኝነት አይሰማህም ምክንያቱም መቼም የማይጠላህ ትክክለኛ ወዳጅ እንዳለህ አውቀሃልና።

#ያ ወዳጅህ ደሞ ራስህን መውደድህ ብቻ ነው።

ለማንኛውም አስተያነ @abrish_98

share @JESUSlovingly142
548 views◦Mex Abrillo, edited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ